Web Content Article · By Taye Lema On May 30, 2024 10:59 AM
እንዲቀስሙ ያስችላል ነው ያሉት። ከዛሬ ግንቦት 22-24/2016 ዓ.ም የሚካሄደውን አውደ ርዕይ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከአጋር አካላት ጋር አዘጋጅተውታል። ለሁለተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው በዚህ አውደ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On May 23, 2024 6:19 PM
በቦንጋ ከተማ ተካሄዷል። አውደ ጥናቱ ”የባህልና ቋንቋ ልማት ለላቀ የህዝቦች ትስስር” በሚል መሪ ሃሳብ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ...ባህልን ከማጠናከር አንጻር ያላቸው ሚና ጥልቅ ጥናትና ምርምር ሊደረግባቸው እንደሚገባም ጠቁመዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ...
Web Content Article · By Taye Lema On Jul 18, 2024 7:10 PM
jpg አዲስ አበባ፤ ሀምሌ 11/2016(ኢዜአ)-ከአገራዊ ለውጡ በኋላ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉ ምቹ ሁኔታዎች መፈጠራቸውን የኢትዮጵያ...ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ገለጸ። የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 21, 2025 4:43 PM
የበኩላችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል ሲሉ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢዜአ ያነጋገራቸው የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ። የኢትዮጵያ...በመጓዝ ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንድንደርስ የውስጥ ችግሮቻችንን በመነጋገርና በመወያየት የመፍታት ባህላችንን ማዳበር አለብን" ያሉት...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 26, 2024 3:05 PM
፤ጥቅምት 16/2017(ኢዜአ)፦ከድጎማ አስተሳሰብ የተላቀቁና ግልፅ የፖለቲካ ዓላማ ያላቸው ፓርቲዎች እንዲፈጠሩ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ክፍያም የፖለቲካ ማህዳሩን ለማጥበብ ሳይሆን ግልፅ ዓላማ ያላቸውን ፓርቲዎች ወደ ፖለቲካ ምህዳሩ ለማምጣት ያለመ ነው ብሏል ቦርዱ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 29, 2025 10:33 AM
በርስ ግጭት ተከትሎ በርካታ የሱዳን ስደተኞች ድንበር ተሻግረው የመጡ በመሆኑ ኢትዮጵያም ተቀብላ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ...አመስግነዋል። በአፍጥጥ የስደተኞች መጠለያ በተገነባው ትምህርት ቤት በርካታ ወጣቶች የመማር እድል ማግኘታቸውን ጠቅሰው፥ በዚህም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 17, 2025 7:12 PM
እንዲሆኑ የህንጻ ኮዶችንና ስታንዳርዶችን የማሻሻል ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የሚያስችል ነው ብለዋል። ለዚህም ሚኒስቴሩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለውን...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:13 AM
ከመጀመሩ በፊት አቋማቸውን እንዲፈትሹ ነው። የሐበሻ ሲሚንቶ የሴቶች ቮሊቦል ፕሪሚየር ሊግ ጥር 22 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ...ሶዶ ከመከላከያ ጨዋታቸውን ማድረግ የነበረባቸው ቢሆንም የሶዶ ሜዳ ለሌላ አገልግሎት በመያዙ ጨዋታው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:12 AM
የተጋቡና የተዋለዱ፣ የማይነጣጠሉ፤ በሠላም ጊዜ ግን የሚኳረፉ ሕዝቦች ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ ። 14ኛው የኢትዮጵያ...ሚኒስትሩ ያን የትብብር ልምምድ ኢትዮጵያን ለማበልጸግና ለማሻሻል ከደገሙት የበለጸገች ኢትዮጵያን መፍጠር ይቻላል ብለዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:13 AM
ሰነድ የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን በአስር ሳምንታት ውስጥ ከፍተኛ የሚባል ጭማሪ ማሳየቱን ሮይተርስ በድረ ገጹ አስፍሯል። አንድ የኢትዮጵያ...አማካይነት በየጊዜው ይበደራል ማለት አለመሆኑንና አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ሽያጩን በድጋሚ በማከናወን ብድር ማግኘት እንደሚቻል መሆኑን...
/2010 የትምባሆ ቁጥጥር ስምምነት የማስፈጸሚያ የህግ ማዕቀፍን ያካተተው ረቂቅ አዋጅ በሰኔ ወር ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ...የሚገኝ ሲሆን ለትምባሆና ለሲጋራ ጪስ የተጋለጡ ሰዎች 12 በመቶ የሚሆኑት ለሁሉም አይነት የልብ ህመሞችና ሞት የተጋለጡ ናቸው።...
የሃይማኖት ተቋማት፣ የሲቪክና የሙያ ማህበራት ለዘርፉ የሚመጥኑ እጩ እንዲጠቁሙ የሁለቱ ተቋማት እጩ አቅራቢ ኮሚቴዎች ጠየቁ። የኢትዮጵያ...የአስፈፃሚ አካላት በዜጎች ላይ የሚያደርሱትን በደል የሚመክቱና የዜጎች ደህንነት የሚያሳስባቸው መሆን እንደሚገባም ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:20 AM
ኮቪድ-19ን ለማከምና ለመከላከል የሚረዱ ስምንት ባህላዊ መድሃኒቶች ፈዋሽነታቸውን በሳይንሳዊ ዘዴ ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ቀን ታስቦ የሚውል በመሆኑ 18ኛው አህጉር አቀፍ የባህል ህክምና ቀን እየተከበረ ነው። በዓሉን በማስመልከት የጤና ሚኒስቴር፣...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:18 AM
104049879_1477829492399040_1119258790385245992_o_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 5/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ...ተያይዞ ያከናወናቸውን የቴክኖሎጂና የፈጠራ ውጤቶች በኤጀንሲው ተገኝተው ተመልክተዋል። ከሠላም ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት አንዱ የሆነው...
ጅቡቲ የድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪዎች መቆሚያ መገንባቱ ለአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ደህነንት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ...፤ በሠመራ መውጫ ደግሞ የጋላፊ ኬላ አቅራቢያ ለጊዜው ስፋቱ ይፋ ያልሆነ ሰፊ ቦታ በአፋር ክልላዊ መንግሥት በነፃ ተበረክቷል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
አለበት ይላሉ ዶክተር ያእቆብ ። ምሁራኑ ሂደቱን አስመልክቶ በቀጣይ መደረግ ስላሉባቸው ቀሪ ስራዎች ምክረ ሀሳባቸውን ሰንዝረዋል። የኢትዮጵያ...እንዳለበት ተናግረዋል። በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የቆየው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
እንደሚሳተፉበት ይጠበቃል። ከትምህርት ቤቶች የተመለመሉ 45 ሺህ ታዳጊዎችን የሚያሳትፈው ውድድር አዘጋጆች የኮካ ኮላ ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ...ስፖርት ኮሚሽን ናቸው። አዘጋጆቹ 5ኛውን የኮፓ ኮካ ኮላ የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:28 AM
2019_09_112222_jpg.jpg መስከረም 7/ 2012 ኢትዮጵያ በሶስትዮሹ ውይይት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሳይንሳዊ...የግድቡ ሁለት ተርባይኖች ሃይል ማመንጨት እንደሚጀምሩም ተገልጿል። ባለፈው ዓመት መስከረም ወር በአዲስ አበባ ተካሂዶ ከነበረው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
ለከፋ ችግር በሚያጋልጥ መልኩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የመገናኛ ብዙሃንን የማስታመሙና የማስተማሩ ስራ ዋጋ ማስከፈሉን ምሁራን ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ብዙሃን ሲያስተላልፉ በነበሩት አፍራሽ ዘገባ ተገቢው እርምጃና እርምት ባለመወሰዱ አገርን ለከፋ ጉዳት ዳርጓል ይላሉ ምሁራኑ።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
ምሁራንም፤ የተለያዩ ድርሳናትም ይመሰክራሉ። የመከባበር፣ የመረዳዳትና አንዱ ለአንዱ ኩራት ሆኖ የኖረው ጥንታዊ እሴቶችን በሚመለከት የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎት የሃይማኖት አባቶችን አነጋግሯል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ...
Showing 19,661 to 19,680 of 34,934 entries.