Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
ያሉትን ህግጋት ማስከበር እንደሚገባ ተናግረዋል። ከሙያ ስነ ምግባር ባፈነገጠ አካሄድየሚተላለፈው ጉዳይ ታባብሶ ጥግ በመድረሱ የኢትዮጵያ...እያመቻቹ በመስራት የሚደነቁ እንደመኖራቸው አንዳንድ ጽንፍ የረገጡ መገናኛ ብዙሃንም ስላሉ መታረም እንዳለባቸው አመልክተዋል።...
ጥንቃቄ እንዲያደርግ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሯ ዜጎችን ከቫይረሱ በመከላከል ረገድ የጸጥታ መዋቅሩና የኢትዮጵያ...እያበረከቱ ላላው አስተዋጽኦም ምስጋናና እውቅና ሰጥተዋል። የጸጥታ መዋቅሩ የጀመረውን ተግባር አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ...
የሚሹ ዜጎችን ቁጥርም እንዲያሻቅብ ማድረጉን የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታወቀ። የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት የኢትዮጵያ...እንዲንር ማድረጉን ገልጸዋል። አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በበርሃ ወረራ ሳቢያ አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚፈልጉም ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:00 PM
መርሃ ግብር ማስፈፀሚያ የሚያግዝ የ600 ሺህ ዶላር ድጋፍ አገኘች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ...ቤት ሆነው አገልግሎት የሚሰጡበትና ግልጋሎት የሚያገኙበትን ዕድልም ይፈጥራል ብለዋል። በዚሁ መሰረት 'ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን'...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ እንደሆነም ዶክተር ሊያ ጠቁመዋል። የዓለም የምግብ መርኃ ግብር ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሌይ የኢትዮጵያ...መንግሥት ቫይረሱን ለመከላከል ከፍተኛ ትኩረት አድርጓል ሲሉ ተናግረዋል። በተለይም የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
_image-9_png.png ሰመራ (ኢዜአ) መጋቢት 2/2012 የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ...በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የመሰረት ድንጋይ መቀመጡ ይታወሳል። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
) የዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ተአማኒ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲካሄድ ሲቪክ ማህበራት የላቀ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የኢትዮጵያ...የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ መከላከልን ያለመ ውይይት ከአባላቱና ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የውይይት መነሻ ጽሁፍ ያቀረቡት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
ጦርነት የማስመሰል ተደጋጋሚ ሙከራና ኢትዮጵያውያንን የመከፋፈል ጥረቶች እንደነበሩ አስገንዝቧል። ዜናዎቹ አሸባሪው ህወሃት በሌሎች የኢትዮጵያ...ክፍሎች ላይ ሲያደርስ የነበረውን ሰቆቃ ባለማንሳት የኢትዮጵያ መንግስትን በአጠቃላይና...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
ተሰማ የመስቀል በዓል የኦርቶዶክስ ቢሆንም የሌሎች እምነት ተከታዮች ቦታውን በማጽዳታቸው ቤተክርስቲያን ደስ ተሰኝታለች ብለዋል። የኢትዮጵያ...ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም ከዚህ ቀደም በመሰል ፅዳት ተሳትፋለች ያሉት አስተዳዳሪው ይህን መሰል ትብብሮች...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
2021_07_777111_jpg.jpg ሀምሌ 1/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ አዲሱ ስርአተ ትምህርት በግብርናው ዘርፍ እንዲሁም በአረንጓዴ...በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራ ባህል ሆኖ እንዲቀጥል ለማድረግ ስርአተ ትምህርቱ ትኩረት ያደረገ መሆኑንም አብራርተዋል። ግብርና...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:04 PM
ጥቅምት 2/2013 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ለውጦች በሙሉ የሕግ የበላይነትን መሰረት እንዲያደርጉ ባለሙያዎች ጠየቁ። የኢትዮጵያ...የአስፈጻሚው ጣልቃ ገብነት እየጎላ መምጣቱ የፍርድ ቤቶች ውሳኔ እንዳይከበሩ ማድረጉና ሙስናና ብልሹ አሰራሮች መባባሳቸው ተገልጿል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
ማሰሪያ እንዲውል ለቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ተበረከተ። መደመር መጽሃፍ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጻፈና የኢትዮጵያ...መጻዒ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዞ ምን መሆን እንዳለበት የሚያትት ነው። በመጽሃፉ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ በገጠሪቷ...
ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ቀሪ ስራ መጠናቀቅ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተካሔደው 39ኛው የኢትዮጵያ...ቀሪ ስራ መጠናቀቅ መደበኛው ትምህርት በሚጀመርበት ወቅት ቦንድ ለመግዛት በተማሪ ህብረት በኩል ዕቅድ መያዙን የገለጸው ደግሞ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
ለቡና” የተሰኘው ኩባንያ ተወካይ ካንግ ሺያኦሺያና እና የቻይና ዲጂታል ማስተዋወቂያ ኩባንያ ተወካይ ሺ ሚንግ ፈርመውታል። በቻይና የኢትዮጵያ...አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት፤ ሥምምነቱ የሁለቱ አገራትን የንግድ ግንኙነት ያጠናክራል።...
ቤት ተለዋጭ አባል የሆነችው ሕንድ በምክር ቤቱ ኢትዮጵያን አስመልክቶ እያሳየች ላለችው ገለልተኛና ሉዓላዊነትን ያከበረ አቋም የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ ከባድ ግዜያትን ባሳለፈችበት ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን በመቆም ገልተኛ እና ሉአላዊነቷን ያከበረ አቋም ስታሳይ በመቆየቷ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:47 AM
ከኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ወላይታ ድቻ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሊያደርጉት የነበረው የ27ኛ ሳምንት ጨዋታ ለሌላ ጊዜ መራዘሙን የኢትዮጵያ...እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የሶስት ሳምንት መርሃ ግብሮች በቀረቡት የኢትዮጵያ...
ኢዜአ) የሳተላይት ምስሎች ጥራት ባለው መልኩ ወደ መረጃነት ተቀይረው መረጃ ለሚሹ የተለያዩ ተቋማት ተደራሽ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ላይ መሆኗን የሚናገሩት ዳይሬክተሩ ሁለት የመሬት ምልከታ ሳተላይቶችን ወደ ጠፈር መላኳን አስታውሰዋል። በጠፈር ላይ የሚገኙት...
2022_10_photo_2022-10-18_18-26-16_jpg.jpg ጥቅምት 8 2015 (ኢዜአ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...ከፍ ሲል ወልቂጤ ከተማ ደግሞ በተመሳሳይ ስድስት ነጥብ ብዙ ጎል ባገባ በሚለው ህግ ከ4ኛ ወደ 5ኛ ደረጃ ዝቅ ብሏል። ቤትኪንግ...
ኢትዮጵያን ከጀመረችው የፍቅርና የይቅርታ መንገድ ሊገታት የሚችል ሃይል እንደሌለና በተሸነፈና በወደቀ ሀሳብ አንቆምም" ብለዋል። የኢትዮጵያ...ዜጎች ቤተሰቦች መጽናናትን እንዲሰጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተመኝተዋል። ዛሬ የሞቱ ሰዎች ቤተሰቦቻቸው መላው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
2021_06_ን-1_png.png ሰኔ 22 ቀን 2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዘንድሮው በጀት ዓመት ከ2 ቢሊዮን ዶላር...የሽልማት መርሃ- ግብሮችን በማስተዋወቅ ከውጭ የሚላክ ገንዘብ ባንክ በኩል እንዲያልፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።...
Showing 19,581 to 19,600 of 34,253 entries.