Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
22 ቀን 2014 (ኢዜአ )ለአምራች ኢንዱስትሪ እድገት ማነቆ የሆኑ አሰራሮችን ለማስተካከል የፖሊሲ ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...መድረኩ በኢትዮጵያ የአምራች ኢንዱስትሪዎች የሥራ እድል ፈጠራ በሚፈለገው ደረጃ ለማስፋት የጋራ ጥረት እንደሚጠይቅ ተገልጿል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
2022_05_ዮ_jpg.jpg ጋምቤላ፤ ግንቦት 13 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በጋምቤላ ክልል 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን...። የባንኩ የስራ ኃላፊዎች ከክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በእርሻ ኢንቨስትመንት ዙሪያ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተወያይተዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
2022_03_አዱ_jpg.jpg የካቲት 22/2014/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባው...እንደሚሰራም ነው የገለጹት፡፡ በተያያዘ ዜና ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ማሪና ሴሬኒ ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር በመሆን...
የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ...በሁሉም አይነት እውቀት ለመገንባት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ኢቢሲ ላደረገው ድጋፍም ምስጋና...
ሉዓላዊነትን የቆመ በህገ መንግስቱ የሚመራ እንደሆነ አስገንዝበዋል። በህወሓት መራሹ ኢህአዴግ አገዛዝ ዘመን የሰራዊቱ አደረጃጀት የኢትዮጵያ...ዘመቻና በዘመቻ ለህብረ ብሄራዊ አንድነት ተጋድሎ ውስጥ ሆኖም ትልልቅ የሪፎርም ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውንና ሠራዊቱን ትክክለኛ...
በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ጤና ተቋማት ለማጠናከር የሚውል ነው ተብሏል። ድጋፉን የመንግሥታት ድርጅት የሥነ-ሕዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ...በበኩላቸው ድጋፉ በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋም ይረዳል ብለዋል። የመንግሥታት ድርጅት የሥነ-ሕዝብ...
አሸባሪው ህወሓት ያደረገው ጥረት ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት ስለመሆኑም ተናግረዋል። ሆኖም የአሸባሪውን እኩይ ዓላማ በማክሸፍ የኢትዮጵያ...ከዳር ለማድረስና ቀጣይ ፈተናዎችን በጋራ ለማሸነፍ በተለይም ዳያስፖራው ድጋፍና እገዛውን አጠናክሮ መቀጠል አለበት ነው ያሉት።...
2022_03_መርጫ_jpg.jpg መጋቢት 07 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሄዱ ካሳወቃቸው...አስታወቀ። የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሄዱ የተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ መጋቢት 9 ቀን 2014 ዓ.ም ይጠናቀቃል።...
2022_03_ድጋፍ-1_jpg.jpg ደሴ፣ የካቲት 24/2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራች ላኪዎች ማህበር እና "ሊንሰን...አምራች ድርጅት" በደቡብ ወሎ ዞን አሸባሪው ህወሓት በለኮሰው ጦርነት ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የ1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በአዲሱ ዘመን በሃገራችን...የትብብርና የብልጽግና እንዲሆን ተመኝተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጽህፈት ቤትም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለመላው...
አስጠብቃ በመዝለቅ በፓን አፍሪካኒዝም የአፍሪካ የነፃነት ትግል ፊት አውራሪ ሆና ትቀጥላለች ብለዋል። በኢትዮጵያ ባለፉት 3 ዓመታት የኢትዮጵያ...ለአገራቸው ክብርና ሉአላዊነት ጠላቶችን በጋራ ክንዳቸው በመመከት አይበገሬነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆኑን ዶክተር ቢቄላ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ባስሊ የኢትዮጵያ...ጉብኝታቸውን ባጠናቀቁበት ወቅት እንደገለጹት፤ ባለፉት ሁለት ወራት 2 ሺህ 500 እርዳታ የጫኑ መኪኖች ወደ ትግራይ ገብተዋል።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
ጋር በተያያዘ ግጭቱ አካባቢያዊ ቅርጽ እንዲይዝና ነገሮችን ለማባባስ የተደረጉ ጥረቶች የኋላ ኋላ መክሸፋቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ሕዝብ ባሳየው የውስጥ አንድነት፣ ዳያስፖራውና የኢትዮጵያ ወዳጆች ባካሄዱት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ የአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ "አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ...ንብረቱ የሚያፈናቅል፣ ሕዝባዊ ዓላማ የሌለው የወረደ ቡድን ሆኗል ነው ያሉት። ሚኒስትሩ ሽብርተኛው ቡድን የከፈተውን ጦርነት መላው...
ጥቅሞቻቸው እስከተጠበቀ ድረስ በሙስናና በሠብዓዊ መብት ጥሰት ከሚተቹ አገራትና መንግሥታት ጋር ሲተባበሩ እንደነበረ አንስተዋል። የኢትዮጵያ...ግድብ ውሃ ሙሌት በስኬት ማጠናቀቋ፤ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስጠበቅ በሚያስችላት ደረጃ እየተንቀሳቀሰች መሆኗን ያመላከተ ነው ብለዋል።...
ነሀሴ 12 ቀን 2013 (ኢዜአ) የግል መገናኛ ብዙሃን ዘገባዎችን ሲሰሩ ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል አድርገው መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ...ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን ትክክለኛ መረጃዎችን ከትክክለኛው አካል ለማግኝት አስቸጋሪ ሁኔታ ስለመኖሩ አንስተዋል፡፡ በመድረኩ የተገኙት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የሚያሰራጩት መረጃ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ባለገናዘበ መልኩ መሆኑን በእንግሊዝ የቀድሞ የኢትዮጵያ...መናገራቸው ይህንኑ ሃቅ የሚያረጋግጥ ነው ብለዋል። የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በህዝብ ይሁንታ በዴሞክራሲያዊ መንገድ ከተመረጠው...
ሰላም በማስከበር መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህንን ተልእኮ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸዋል፡፡ በሶማሊያ ሰላም በማሰከበር ላይ ያለው የኢትዮጵያ...የተሰማራው ሰራዊት በቀጣይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ነው የተናገሩት፡፡ በሶማሊያ ሰላም ለማስከበር የተሰማራው...
አሸባሪው ህወሓትን በማስወገድ በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን የሚሹ የአፍሪካ ሃገራት ከኢትዮጵያ ጎን መቆም እንዳለባቸው በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ...ለመግዛት የሚያስችል እድል መፈለግ ነው ሲሉም አስረድተዋል፡፡ አምባሳደሩ አሸባሪ ድርጅቱን በህዝብ ምርጫ ወደ ስልጣን ከመጣው...
የህዝብ መገልገያዎችን በመዝረፍና በማውደም በተለይም የህክምና ተቋማትና ትምህርት ቤቶችን እያወደሙ ነው። እነዚህ የጥፋት ሃይሎች የኢትዮጵያ...ህዝብ ጠላቶች መሆናቸውን አውጀው ግልጽ ዘመቻ በመጀመራቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች...
Showing 19,361 to 19,380 of 34,934 entries.