Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 26, 2023 1:03 PM
ኤቨርስቴ ንዳይሽሚዬ በበኩላቸው አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት ዳግም አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልፀዋል። የኢትዮጵያ...ሰላም እና መረጋጋት ለአፍሪካ ሰላም ወሳኝ ሚና ይጫወታል ያሉት ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ የሰላም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 26, 2023 5:12 PM
ባለኃብቶች በኢትዮጵያ በመስኖ ልማት ዘርፍ በስፋት እንዲሳተፉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ...ለውጥ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ ከግምት በማስገባት ለመስኖ ልማት ትኩረት መሠጠቱን ተናግረዋል። ይህንንም ተከትሎ በአሁኑ ወቅት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 26, 2023 6:47 PM
የባለብዙ ዘርፍ የድጋፍ ፕሮግራም በድጋሚ ለመጀመር ያሳየውን ዝግጁነት፣ አበዳሪ አገራት ባቋቋሙት የጋራ ማዕቀፍ ስር የሚከናወነው የኢትዮጵያ...ሕብረትና ሌሎች ወዳጆቿ ጋር ያላትን ግንኙነት በጠንካራ መሰረት ላይ የማስቀመጫው ጊዜ አሁን ነው ብሏል ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 3, 2023 2:20 PM
በጋራ መቆም እንዳለባቸው ነው ጥሪ ያቀረቡት፡፡ የሃይማኖት ተቋማት በሀገር ግንባታ ትልቅ አበርክቶ እንዳላቸውም ነው የጠቀሱት፡፡ የኢትዮጵያ...ስላለ ነው ዛሬ በዚህ የተሰባሰብነው፤ በመሆኑም እኛ የሃይማኖት አባቶች ስለ ሰላም መስበክ እና ማስተማር ይጠበቅብናል" ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 17, 2023 7:14 PM
ልዑክ ኢትዮጵያን ወክሎ በስብስባው ላይ እየተሳተፈ ነው። ልዑኩ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ደንጌ ቦሩ፣በኬንያ የኢትዮጵያ...አምባሳደር ባጫ ደበሌና በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲን አካቷል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 11, 2023 5:19 PM
ግንቦት 3/2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያን የቡና ምርት ልማትና የገቢ መጠን የሚያሻሽል መመሪያ ተዘጋጀ። የተዘጋጀው መመሪያ የኢትዮጵያ...ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ከዓለም አቀፉ የንግድ ማዕከል ጋር በትብብር መስራት እንደሚያስችልም ታውቋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 6, 2023 6:21 PM
ሺህ አዳዲስ ኢንቨስትመንቶች ፈቃድ መሰጠቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አመለከቱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ...ቅንጅታዊ አሰራር እያደገ መምጣቱንና በንቅናቄው የተገኙ ውጤታማ ተግባራትም ቀጣይነት ባለው መልኩ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 19, 2023 6:26 PM
መሻሻል ማሳየቱን አንድ ጥናት አመለከተ። ጉዳዩን በማስመልከት በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ...የችግር ተጋላጭነት ምጣኔን ለመቀነስና የዜጎችን የአኗኗርና የሃብት ባለቤትነት ሁኔታ ለመረዳትም የላቀ ጠቀሜታ አለው ብለዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jul 5, 2023 5:22 PM
ኢበበበ.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 28/ 2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጠናከር...ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍሰሃ ይታገሱ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአዲስ አበባ ሸጎሌ አካባቢ አዲስ የተገነባውን ዘመናዊ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 5, 2023 5:56 PM
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jun 5, 2023 3:41 PM
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በ10 ሺህ ሜትር የሚወክሉ አትሌቶች ማጣሪያ ውድድሩን በስፔን ማላጋ ከተማ እንደሚያካሂድ የኢትዮጵያ...ውድድር ተሳታፊ ከሚሆኑ የተለያዩ አገራት አትሌቶች መካከል ለከፍተኛ ውጤት ከሚጠበቁት ውስጥ ኢትዮጵያዊን አትሌቶች ይገኙበታል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 25, 2023 4:56 PM
2015 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ከ12 ሚሊየን በላይ እማወራና አባወራዎች በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ስርዓት ተጠቃሚ ማድረጉን የኢትዮጵያ...ጤና መድን አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 13, 2023 3:58 PM
በበጀት ዓመቱ ባለፉት አስራ አንድ ወራት ወደ ውጭ ከተላከ 210 ሺህ ቶን ቡና ከ 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ...። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ ለኢዜአ እንዳሉት በአለም አቀፍ ገበያ የቡና ግብይት ዋጋ እየቀነሰ ቢመጣም...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 5, 2023 11:05 AM
ቴክኖሎጂ ባመጣው ለውጥ ውስጥ በማለፍ የሳይበር ጥቃትን መከላከልና መመከት የሚችሉበት አቅም መፍጠር ይገባቸዋልም ነው ያሉት። በረጅሙ የኢትዮጵያ...እውቀትና ልምድ የሚጠበቀውን ያህል ርቀት አልሄደም ያሉት አቶ ሰለሞን የተቋማት መሪዎች ውስን የእርስ በርስ ግንኙነት ዛሬም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 17, 2023 4:41 PM
ተከላ መርሐ-ግብር ላይ የታየው የቅንጅትና የትብብር ስራ የትኛውንም የልማት እቅድ ማሳካት እንደሚቻል ሁነኛ ማሳያ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...ያሳዩትን አንድነትና ትብብር በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መድገማቸውን ገልጸዋል። በመርሐ-ግብሩ ዜጎች ያሳዩት ቁርጠኝነትም...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 18, 2023 6:58 PM
ሐምሌ 11/2015(ኢዜአ)፦ የጤና መድህን አገልግሎትን በ2023 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ ተደራሽ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...የጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት "የጤና መድህን...
Web Content Article · By Taye Lema On Aug 24, 2023 7:20 PM
አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ)፦ በቀጣይ 18 ወራት 47 አዲስ የአንድ መስኮት የግብዓት አቅርቦት ማዕከላት እንደሚቋቋሙ የኢትዮጵያ...እንደሚያስችል ጠቁመዋል፡፡ ማዕከላቱ አርሶ አደሮች ስለግብዓት አያያዝና አጠቃቀም በቂ መረጃና ዕውቀት እንዲያገኙ እንደሚያግዙ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 26, 2023 12:18 PM
ሶስተኛ ወጥታለች። ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አምስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቅቃለች። በውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ...የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል። አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬ፣ መዲና ኢሳ እና አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በውድድሩ ላይ የሚሳተፉ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:00 AM
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ሶዶ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ በመቀሌ ትግራይ ዓለም አቀፍ ስታዲዬም በተካሄደው 20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ...ጨዋታ ጉድለታቸውን ለይተው በማስተካከል በቀጣይ ለተሻለ ውጤት እንደሚሰሩ አመልክቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የ14ኛ ሳምንት...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:06 AM
እንደነበርና አሁን በአገራቱ መካከል የተፈጠረው እርቅ ካሰቡት ጊዜ የፈጠነ መሆኑን ገልጸዋል። የቀድሞው ፕሬዚዳንት ስለ መጪው የኢትዮጵያ...በጣም ደስተኛ ነኝ። ውጪ አገር ያሉትም፣ ተቃዋሚዎችም፣ ደጋፊዎችም በሙሉ አገራቸውን ለመርዳትና ከአገራቻው ጋር ለመሆን ያሁኑ ጊዜ...
Showing 19,261 to 19,280 of 34,934 entries.