Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ አሳሰቡ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያዘጋጀው የዲሞክራሲ ተቋማት የሆኑት የኢትዮጵያ...ያሉት አፈ-ጉባኤው በአንድነት በመቆም ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተናግረዋል። በመድረኩ ላይ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
ከጧቱ 2 ሰዓት እስከ ሌሊቱ 6 ሰዓት ድረስ ቤተ መጻሕፍቱ ለህዝብ ክፍት እንደሚሆን ነው የተናገሩት። በተያያዘ ዜና በኬንያ የኢትዮጵያ...መሆናቸውንና በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች የተጻፉ መሆናቸውንም አምባሳደሯ ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ 500 የሚሆኑ መጻህፍት በኬንያ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:58 PM
አዲስ አበባ ህዳር 09 ቀን 2015 (ኢዜአ) በግለሰቦች እጅ የሚገኙ አምስት ቅርሶች በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሥር ለሚገኘው የኢትዮጵያ...ጥናትና ምርምር ተቋም በስጦታ ተበረከቱለት። ቅርሶቹን የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:57 PM
2022_12_ህዳሴ2_jpg.jpg አዳማ (ኢዜአ) ህዳር 23/2015 የኦሮሚያ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሰበሰበው...ከተሞች አቀባበል በማድረግ የተሰበሰበው ገቢ አርአያ ሊሆን የሚችል መሆኑን ተናግረዋል። "የህዳሴው ግድብ ግንባታ ከዳር እንዲደርስና...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
ካምፓኒ የ43 ሚሊዮን 37 ሺ 412 ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የግዢ ውሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ...የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽንና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት መሆናቸውም...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
ህዳር 30/2012 ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ መመሪያ ለማዘጋጀት መስማማታቸው ተገልጿል። የኢትዮጵያ...፣ የግብፅና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዋሽንግተን ያደረጉትን ውይይት ትናንት አጠናቅቀዋል። በስብሰባው የተሳተፉት...
የተደረሰውን የሠላም ሥምምነት ተከትሎ በርካታ የውጭ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሠማራት ፍላጎት እያሳዩ መሆኑን የኢትዮጵያ...ተጠቅመው የውጭ ባለሃብቶች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ከማድረግ አኳያ በጋራ መሥራት የሚቻልባቸውን ሁኔታዎች አንስተዋል። ከውይይቱ በኋላ...
ኢዜአ) ታህሳስ 11/2015 በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚውል ሰብዓዊ ድጋፍ ሊያቀርብ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሥምምነቱን ተከትሎ በአካባቢው ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች መንግሥትን ጨምሮ የተለያዩ አካላት የሰብዓዊ ድጋፎች እያደረጉ ይገኛል።...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ የእግር ኳስ ውድድር እንዲያጫውት መመረጡን የኢትዮጵያ...የእግር ኳስ ውድድሮችን እንዲያጫውቱ ዛሬ ይፋ ካደረጋቸው የዋና ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ...
2021_05_pro_png.png ግንቦት 2/2013(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ መስራች አባል የሆኑት ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው...የ2021 የጆሴ ዋተርካሰስ የሀሩር አካባቢ የሥነ-እጽዋት ጥናት ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኑ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
አዲስ አበባ ግንቦት 23/2010 "የሕገ መንግስቱ መደንገግ ግንቦት 20 ካጎናጸፈን ድሎች መካከል ዋነኛው ነው" ሲሉ በሱዳን የኢትዮጵያ...መንግስቱ ግንቦት 20 “ካጎናጸፈን ወሳኝ ድሎች ውስጥ በቅድሚያ የሚጠቀስና ዋነኛው ነው።” በዚህ ረገድም ላለፉት ሁለት ዓመታት ያህል...
አስርት ዓመታት በተካሔደው የመንገድ ግንባታ 26 ሺህ 550 የነበረውን የመንገድ አውታር ወደ 120 ኪሎ ሜትር ማድረስ መቻሉን የኢትዮጵያ...ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ አካባቢ በፍጥነት ለመሔድና በተለይ ታማሚዎችን የሚፈልጉት ቦታ ለማድረስ አዳጋች እንደነበር ያስታውሳሉ።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 19, 2023 8:45 AM
2015 በኢትዮጵያ የሚቲዎሮሎጂ መሰረተ ልማቶችን በማዘመን የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት አስጣጥን የተሳለጠ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጵያ...ቅድመ ማስጠንቀቂያ አስፈላጊ መሆኑ ተናግረዋል። ለዚህም ደግሞ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት አሰጣጡን ማዘመን እንደሚገባ በመጠቆም።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 2, 2023 12:14 PM
አበባ(ኢዜአ)የካቲት22/2015 "የአድዋ ድል ኢትዮጵያን በትብብር ወደ ተሻለ ከፍታ መውሰድ እንደሚቻል ትምህርት የሰጠ መሆኑን የኢትዮጵያ...ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 2, 2023 12:14 PM
አህጉራትን አቋርጦ የተሰማ ጉልህ ተጽዕኖን በዓለም ዙሪያ ማስከተሉን ተናግረዋል። ድሉ በዘመናዊው ዓለም የፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ የኢትዮጵያ...ከመብቃቱ ባሻገር ጥቁሮች ለነጻነት በሚያደርጉት ትግል ውስጥ መነቃቃትንና ተስፋን የሰጠ ክስተት ሆኗል ብለዋል ። “የአድዋ ድል...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 9, 2023 7:58 PM
ሊቀጳጳስ ዘ ካቶሊካዊያን እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ማዕከሉን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። የኢትዮጵያ...የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ነው ብፁዕ ካርዲናሉ የተናገሩት። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በበኩላቸው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 3, 2024 2:14 PM
የሚወድ ሰራዊት የመገንባት ጥረቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። የኢትዮጵያ...የማፍራት ስራም ተጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል። በዚሁ መሰረት ምቹ የስልጠና ተቋማትን የማዘጋጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑንም ጠቅሰዋል። ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 5, 2024 1:36 PM
ኢዜአ)፦ የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክን በዘላቂነት ለማልማትና ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማጎልበት የጋራ ቅንጅታዊ ስራ እንደሚጠይቅ የኢትዮጵያ...ባለሰልጣን ገለፀ። ባለስልጣኑ የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክን በዘላቂነት ለማልማት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ መንግስት ጋር...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 27, 2024 6:34 PM
ያለውን ተሳትፎ የበለጠ በማጠናከር በተመሳሳይ የወንጀል ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦችንና ቡድኖችን በማጋለጥ አሳልፎ ለፖሊስ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ...ፌዴራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል። በነዚህ ሰዎች ተታለልኩ ወይም ተጭበረበርኩ የሚል ማንኛውም ሰው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 30, 2024 11:10 AM
በሕብረ-ብሔራዊ አንድነትና የጋራ ትርክትን በመገንባት ሂደት ኢዜአ የላቀ ድርሻውን በመወጣት ላይ መሆኑንም ተናግረዋል። አንጋፋው የኢትዮጵያ...ያሟላ ሲሆን፤ ሦስት የቴሌቪዥንና አራት የሬዲዮ ዘመናዊ ስቱዲዮችን በውስጡ አካቷል። ከተመሠረተ 82 ዓመታትን የተሻገረው...
Showing 19,041 to 19,060 of 34,249 entries.