Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:13 AM
ኢዜአ ታህሳስ 22/2012 ሥርዓተ ፆታን ያገናዘበ የመገናኛ ብዙሃን አዘጋገብ መመሪያ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን...በቃለ መጠይቅ፣በዜና ዝግጅት፣ሥዕላዊ መግለጫዎችን ጨምሮ የአርትኦት ሥራ ሲከናወን ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። በ "ዩ ኤን ውመን"...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:13 AM
አዲስ አበባ ሚያዝያ 23/2010 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስምንት ጨዋታዎች መርሃ ግብር ማስተካከያ ማድረጉን የኢትዮጵያ እግር...ተቀይሯል። የመርሃ ግብር ማስተካከያ የተደረገው ክለቦቹ ከሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ውድድር ጋር እንዲጣጣም ማድረግ ስላስፈለ መሆኑን...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:09 AM
አበባ ግንቦት 3/2011 ኢትዮጵያ አሁን የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችቷን እንድትጠቀም የሚያስገድድ ሁኔታ ውስጥ አለመሆኗን የኢትዮጵያ...ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
2020_06_21-11_png.png ሰኔ 20/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን መሪዎች በቪዲዮ ባደረጉት ውይይት የቴክኒክ...ውሃ ሙሌት በሚገልጹ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዳይደናገሩም ሚኒስቴሩ አሳስቧል። በአፍሪካ ኅብረት አዘጋጅነት መሪዎቹ ትናንት በታላቁ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:20 AM
የማንቂያ ዝግጅት በዌብናር ተካሂዷል። "Education cannot wait" በተሰኘ ድርጅት አማካኝነት በተዘጋጀው በዚህ ፕሮግራም የኢትዮጵያ...እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። ለህፃናት የምትመች አለምን ለመፍጠርም መስራት ይገባልም ነው ያሉት። በዌብናሩ የቪዲዮ መልዕክት...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:18 AM
/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ "እኔ ብቻ ነኝ የተበደልኩ" የሚለው ክስ ዛሬም ከተበዳይነት ትርክት አለመውጣታችን ማሳያ መሆኑን የኢትዮጵያ...ወገኖች መካከል ያለውን አለመግባባት ለማሸማገል ወደ ትግራይ ክልል አቅንቶ የነበረው መማክርት በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
3605704448582322458_n_png.png ደሴ፣ጥቅምት 12/2013(ኢዜአ) በአማራ ክልል የተለያዩ አደረጃጀቶችን ለታላቁ የኢትዮጵያ...የአንድ ሺህ ብር ቦንድ መግዛቷን የተናገረችው ደግሞ በደሴ ከተማ የመናፈሻ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ወጣት ፋጡማ ሰይድ ናት፡፡ ለታላቁ...
ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን እና የኢትዮጵያ...በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የሁለቱ ተቋማት ተቀራርቦ መስራት ውጤት እንደሚያመጣ ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
በኢትዮጵያ የዶሮ ስጋና እንቁላልን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ የመኖ አቅርቦት ላይ የሚታየውን ችግር በቅድሚያ መፍታት እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ...ለማሳደግ የተለያዩ ስልጠናዎችን ያካሔደ ሲሆን ወደ ውጭ አገሮች አቅንተው የልምድ ልውውጥ እንዲያገኙም እያደረገ ነው ተብሏል።...
እየተሰራ እንደሆነ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በ18ኛው ክፍለ ዘመን የነበረና በ1985 ዓ.ም እንደጠፋ የሚነገረው የኢትዮጵያ...ላይ ለሙዚየም የጠየቅነው ቤት አለ'' ያሉት ሚኒስትሯ፤ ቤቱ ሲሰጥ ቅርሶቹ እንደሚመጡ አክለዋል። በእንግሊዝ ያሉትን በርካታ...
እንዲሰማቸው ማድረግ ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ቅርሶች ለዓለም ለማስተዋወቅ በየጊዜው የኢትዮጵያ...አገሮች ጋር ያላት የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና ማህበራዊ ትስስር ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከናወነው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:15 AM
ጅማ ህዳር 14/2011 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ...ከግምት ውስጥ ያስገባ ነው ብሏል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን...
መሰረት በ53 ኪሎ ግራም ሴቶች ሌሊሴ ኡፌራ ንፁህ ጌታዬን የወርቅ ሜዳሊያ ስታገኝ ንፁህ የብር ሜዳሊያ ባለቤት መሆን መቻሏን የኢትዮጵያ...ሲጠናቀቅ በወንዶች 68 እና 74 ኪሎ ግራም በሴቶች የ57 ኪሎ ግራም የፍጻሜ ጨዋታዎች እንደሚካሄዱም ነው አቶ ዳዊት አስፋው...
ዓመት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያመራው ጌታነህ ከበደ ነው። በበጀት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ደደቢት እግር ኳስ ክለብ በሶስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ...ወጪ ምክንያት ጨዋታው እንዲራዘምለት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ መጠየቁን ሥራ አስኪያጁ አክለው ገልጸዋል። በ2011...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:17 AM
ኢትዮጵያ የገቡት። ከአምስት ቀናት በኋላም ግለሰቡ ላይ የኮሮና ቫይረስ ምልክት በመታየቱ በለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ ተደርጓል። የኢትዮጵያ...ሰዎች እንዳይሰራጭ ጠንካራ ክትትል እየተደረገ ይገኛል ሲሉም ነው ዶክተር ኤባ የተናገሩት። ከመከላከል ስራዎች መካከል 30...
ሀዘንም ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት እያደረገች ያለውን ጥረት በተመለከተም ገለጻ አድርገዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ...ያለው ከመሆኑም ባሻገር ስለበሽታው ያልታወቁ በርካታ ጉዳዮች ስላሉ የሁሉም አካላት ትብብር በእጅጉ ወሳኝ ነውም ብለዋል። ታላቁ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:24 AM
ለጋዜጠኞች እንዳሉት ምክክሩ በመሰረተ ልማት፣ በወጣቶች ሥራ ፈጠራ፣ በባህል ልወውጥና በአጠቃላይ የልማት ትብብር ላይ ያተኮረ ነው። የኢትዮጵያ...ሰላምና መረጋጋት ጠንካራ እንዲሆን እያከናወነ ያለውን "ድንቅ ተነሳሽነት" የጠቀሱት ምክትል ሚኒስትሯ "የጣሊያን መንግስት ለዚህ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
2018_07_hidass-gedbiii_jpg.jpg አዲስ አበባ ሀምሌ 12/2010 ህዝቡ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እያደረገው...መድረሱም ተገልጿል። የጽህፈት ቤቱ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ አብርሃም ለኢዜአ እንደተናገሩት የህዳሴ ግድቡ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:25 AM
2019_02_Addis-Adama-expressway_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 8/2011 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ...ታሪፍ ሲሰራ ቆይቷል። በተያዘው በጀት ዓመት በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የክፍያ ታሪፍ ማሻሻያ አጥንቶ ተግባራዊ አድርጓል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
1026431762802147328_n_jpg.jpg ሚያዝያ 8/2011 በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው ሰደድ እሳት ሙሉ ለሙሉ መጥፋቱን የኢትዮጵያ...ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ገለጸ። የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት...
Showing 18,341 to 18,360 of 34,249 entries.