Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
ኢዜአ) የውጭ አገራት ገንዘቦችን በህገ-ወጥ የሃዋላ አገልግሎት ሲመነዝሩ የነበሩ 391 ሰዎች የባንክ ሂሳባቸው እንዲዘጋ መደረጉን የኢትዮጵያ...ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ የጥቁር ገበያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
የተረከቡትና ከሚኒስቴሩ አመራሮች ጋር ትውውቅ ያደረጉት አቶ ብናልፍ የተጀመሩ መልካም ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ...በትኩረት ይሰራል" ብለዋል፡፡ ለዚህ ደግሞ የህግ የበላይነት መከበር ዋነኛው ጉዳይ መሆኑን አብራርተዋል፡፡ ይህ እውን እንዲሆን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
ህዳር 5/2014 (ኢዜአ) አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፋጣኝ ውሳኔዎችን በመውሰድ ውጤታማ ግዳጅ ለመፈጸም ዕድል የሚሰጥ መሆኑን የቀድሞ የኢትዮጵያ...መኮንኖች ተናገሩ። የቀድሞው ገነት ጦር ትምህርት ቤት ምሩቃኑ ብርጋዴር ጀኔራል ሰብስቤ ንጋቱ እና ኮሎኔል ገበየሁ አበበ በቀድሞ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
o_jpg.jpg አዲስ አበባ መጋቢት 21/2013 ( ኢዜአ) ለአምስት ህክምና ተቋማት የፍተሻ ወሰን የአክሪዲቴሸን አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ...አክሪዲቴሽን ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የተሰጠው በማይክሮ ባዮሎጂ፣ በክሊኒካል ኬሚስትሪና በሔማቶሎጂ መስኮች...
የቻይና ፖስታ አገልግሎቶች አጋርነት በመፍጠር የአገራቱን 50ኛ ዓመት የዲፕሎማቲክ ግንኙነት በሚያሳይ መልኩ ማዘጋጀታቸው ተነግሯል። የኢትዮጵያ...ታያን በበኩላቸው የቴምብሮቹ መታተም የሁለቱን ወንድማማች አገራት ግንኙነት ያጠናከረ ነው ብለዋል። በቴምብሮቹ ላይ ያረፉት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
2021_06_66666-3_jpg.jpg ጎንደር ሰኔ 10/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በአማራ ክልል በተለያዩ...መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ሃላፊው አስታውቀዋል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያያለም ፈንታሁን በበኩላቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:06 PM
የተከናወነው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የኬኒያው ፕሬዝዳነት ኡሁሩ ኬኒያታ በተገኙበት ነው። የኢትዮጵያ...ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ስምምነቱን ተፈራርመዋል። ኩባንያው ጫረታውን ያሸነፈበትን 850 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስት ገቢ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:09 PM
2021_10_333_png.png አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2014 (ኢዜአ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ...ዳይሬክተሩ ኮርፖሬሽኑ ላደረገው ድጋፍ አመስግነው በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
ኢዜአ ) የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ኢትዮጵያን የማዳከም ዘመቻ አካል በመሆኑ "ህጋዊ የምንዛሬ አማራጮችን ብቻ መጠቀም ይገባል" ሲሉ የኢትዮጵያ...ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:13 PM
ለኅብረተሰቡ ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ገለጸ። የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፣ የሉኳንዳዎችና የኢትዮጵያ...በሚገኙ አራት የቁም እንስሳት ገበያ ማዕከላት ከ30 እስከ 40 ሺህ የእርድ እንስሳትን ለማቅረብ ዝግጅት መጠናቀቁን...
ምክክሩ መሳካት የኃይማኖት አባቶች ሕዝቡ በተረጋጋ መንፈስ እንዲወያይ በማዘጋጀትና በማስተባበር የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የኢትዮጵያ...አባቶች ኢትዮጵያዊያን ልዩነቶችን በንግግር በመፍታት አንድነታቸውን እንዲያጠናክሩ በሃይማኖት አስተምህሮ እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
2022_03_7773333_png.png መጋቢት 20 /2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍ በምስራቅ...አቅርቦት አገልግሎት መጋዘን ዋናው ሲሆን ከቅርንጫፍ መጋዘኑ ብቻ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ዘረፋና ውድመት መድረሱ ተገልጿል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
አካባቢ ወረራ ከፍቷል። ይሄንን የሕወሐት ወረራ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት በተሟላ ዝግጅትና በጽኑ ቁመና እየተከላከለ ይገኛል። የኢትዮጵያ...አላጠፈም። ለሰላም የተዘረጋው እጅ በሕወሐት ዕብሪታዊ ወረራ ምክንያት እንዳይታጠፍ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሚቻለውን እንዲያደርግ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
/2014 (ኢዜአ) በሀገራዊ ምክክሩ ላይ አካል ጉዳተኞች የነቃ ተሳትፎ በማድረግ የድርሻቸውን ኃላፊነት ለመወጣት መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ...አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ከምክክር ኮሚሽኑና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።...
ባለሙያዎችን ማፍራት መቻሉንም እንዲሁ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት የተመሰረተው በ1989 ዓ.ም የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙሃን ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጅማ በር በሚገኘው በቀድሞው የኢትዮጵያ ራዲዮ...
ብርሃን ለመውጣት የጀመርነው ጥረት መቃረቡን የሚያሳይ ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊና የታላቁ የኢትዮጵያ...የጀመረው ተሳትፎና ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቀዋል ። የኢትዮጵያዊን የትብብር፣ የልማትና የአንድነት ማሳየ የሆነው ታላቁ...
ኢትዮጵያዊያን በሺህ ዓመታት ጉዟቸው ያዳበሩትን የተሰናሰለ የጋራ እሴት በማስጠበቅ ለሀገር አንድነት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ...በተለያዩ አካባቢዎች እየተስተዋለ ይገኛል። ባለፉት ዓመታት እነዚህ የዳበሩ ማህበራዊ እሴቶች እንዲጠፉ ብዙ መጥፎ ስራዎች መሰራታቸውን...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:19 PM
2018_08_resolution_png.png አዲስ አበባ ሀምሌ 25//2010 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላለፉት...ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ አዲስ አበባ ቦሌ ሲደርሱ ኢትዮጵያዊነትን በተላበሰ መልኩ ለተደረገላቸው አቀባበል አመስግነዋል።...
ውድድሮች ይካሄዳሉ። ተተኪ ቦክሰኞችን ለብሔራዊ ቡድን በመምረጥ በስፖርቱ የተሻሉ ተወዳዳሪዎችን ማፍራት የውድድሩ ዓላማ እንደሆነ የኢትዮጵያ...ቦክስ ፌዴሬሽን የውድድርና ስልጠና ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ስንታየሁ ተስፋዬ ለኢዜአ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:18 PM
png.png አዲስ አበባ (ኢዜአ) ጥር 4/2015 የኢትዮጵያና ሱዳን የቆየ ወዳጅነትና ሁለንተናዊ ትብብር ተጠናክሮ መቀጠሉን በሱዳን የኢትዮጵያ...ትስስር ያላቸው ጎረቤት አገሮች ናቸው። የአገሮቹን ሁለንተናዊ የትብብር ግንኙነት በማስመልከት ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት...
Showing 18,221 to 18,240 of 34,934 entries.