Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
ጥር 07 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአገር ውስጥ የሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮችን ማዘመን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ...የሚመዘግቡ ሠዓቶች በዓለም አትሌቲክስ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ያደርጋል ነው የተባለው። እነዚህን መሳሪያዎች በዚህ ዓመት በሚካሄደው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
እንዲሁም በሴቶች 30 በድምሩ 120 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ። አዲስ አበባ ፖሊስ፣ፌደራል ፖሊስ፣ፌደራል ማረሚያ ቤቶች፣ድሬዳዋ ከተማ፣የኢትዮጵያ...ኪሎ ግራም ውድድሩ የሚካሄድባቸው የክብደት ዘርፎች ናቸው። ሻምፒዮናው የቦክስ ክለቦች የውድድር አማራጭ የመፍጠር አላማ እንዳለው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
አካል በሆነው ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድና ቨርጂንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ...እያሰሙ ነው። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ የዳያስፖራ ማህበረሰብና የሲቪክ ተቋማት ተወካዮች፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው አፍሪካውያንና...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
(ኢዜአ) በአገር ውስጥ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማስተላለፍ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን የኢትዮጵያ...ጣቢያዎች ፈቃድ ባላቸው የአገር ውስጥ የኤፍ ኤም ማሰራጫ ጣቢያዎች አማካኝነት ፕሮግራሞቻቸውን ሲያስተላልፉ መቆየታቸው ይታወቃል።...
2021_10_ጋዜጠኛ-ጋሻው_jpg.jpg መስከረም 23 ቀን 2014 (ኢዜአ) አንጋፋው የቀድሞ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ)...ሥነ-ስርዓትም ነገ መስከረም 24 ቀን ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ብሄረ ፅጌ ማሪያም ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል ተብሏል።...
የሁለቱን አገር ወዳጅነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አገራቸው ምንጊዜም ቢሆን የኢትዮጵያ...ጦርነት ሊገባ እንደቻለ ገልጸዋል። ግጭት በተከሰተበት የሰሜኑ ክፍል እየተደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍም ማብራሪያ ሰጥተዋል።...
ከውጭ የሚመጡ ምርቶችን በኢንተርፕራይዞች የአገር ውስጥ ምርት በመተካት ከ217 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሉን የኢትዮጵያ...ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። ለኢንተርፕራይዞች ስራ ማስኬጃ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ማቅረብ መቻሉን አመልክቷል።...
ጄነራል ዳመና ዳሮታ በወቅቱ ባስተላለፉት መልእክት በውድድሩ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ውጤታማ እንደሚሆኑ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች በአንድ ኦሊምፒክ እስከ ሁለት ወርቅ ያመጡ ድንቅ አትሌቶችንም በማፍራት ክለቡ ይታወቃል"...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:44 PM
ተሻገር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አመራር እና ሰራተኞች ሸጎሌ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ...ግብሩ የተከሏቸውን ችግኞችን በመከባከብ ረገድም በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም የተቋማቱ አመራር እና ሰራተኞች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
ያዘጋጁት የቅርጫት ኳስ አካዳሚው ከኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽንና ከአዲስ አበባ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ነው። የኢትዮጵያ...እስከ ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቆይታ ያደርጋል። አካዳሚው በወጣለት መርሃ ግብር መሰረት ከአዲስ አበባ...
2018_06_w3-1_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 4/2010 የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የዲፕሎማሲ ጉዳዮችን ትክክለኛ መረጃንና እውቀትን...መሰረት ያደረገ ዘገባ እንዲያቀርቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ። ሚኒስቴሩ “የኢትዮጵያ የውጭ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
የምጽዋ ወደብ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል አስፈላጊ እድሳት ተደርጎለት ዝግጁ ሆኗል። በመጀመሪያው በረራ ወደ ኤርትራ ያቀናው የኢትዮጵያ...አስተዳደሪ ምጽዋ እንደገና የኢትዮጵያን ወጭና ገቢ ንግድ ለማስተናደግ መታደሱን ተናግረዋል። በስፍራው ተግኝተው የነበሩት የቀድሞ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
የሱዳን ሃይል ሆኖ ሳለ ኢትዮጵያን ለመክሰስ የሚያደርገው ሙከራ ተቀባይነት የለውም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ...ሙከራ ተቀባይነት እንደሌለው ገልጿል። የሱዳን መንግስት ሁኔታው ወደከፋ ግጭት እንዳያመራ ጥረት እንደሚያደርግ ተስፋ ያለው መሆኑን...
የአሜሪካ ዶላር በመለገስ ለተለያዩ የልማት ስራዎች ድጋፍ እንዲያደርጉም ጥያቄ አቅርበው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ...በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ተሳትፎ ለማቀናጀትና የልገሳውን ገንዘብ ለማሰባሰብ፥ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ውድድር ኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ ሲጫወቱ የኦሮሚያ ቡድን ተጫዋች የዲሲፒሊን ችግር በማሳየቱ ተጫዋቹ ላይ ቅጣት ተላልፎበታል። የኢትዮጵያ...አሰልፎ ያጫወተበት ደቂቃ ያህል እንደገና ተደግሞ እንዲካሄድ ሲደረግ ኦሮሚያ 13 ለ 12 በሆነ ውጤት ድሬድዋን አሸንፏል። 4ኛው...
ቀጣዩ ዓመት በአብሮነትና በአንድ ዓላማ አገራችንን የምንገነባበትና የህዝብን ጥቅም የምናረጋግጥበት ነው" ብለዋል። ለዚህም መላው የኢትዮጵያ...እንደሚገቡ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላልም ብለዋል። አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የፍቅርና የብልፅግና ይሁንላችሁ ሲሉ ፕሬዘዳንቱ ለመላው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
የሚከናወን ይሆናል፡፡ የመተላለፊያ ፌርማታው የአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት የሚያገለግል ነው፡፡ የፕሮጀክቱ አሰሪ የኢትዮጵያ...ኢንጅነሪግ ኮንሰልታት ኮርፖሬሽን እንደሆነ ተገልጿል። በግንባታ ፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ላይ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና የተቋራጩ...
መሆን ደግሞ ጀግንነትን የሚያላብስ እንደሆነ አመልክተዋል። በሰራዊቱ አባል ሆኖ ሕዝብን ማገለግል ትልቅ ክብር መሆኑንም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ወጣቶች የውትድር ሙያ ዋና ተግባር ሀገርና ሕዝብን ማገልገል መሆኑን አውቀው ሙያውን እንዲቀላቀሉና...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለአገር መከላከያ ሰራዊትና ለተጎዱ ወገኖች ከ8መቶ ሺህ ብር በላይ ማሰባሰባቸውን የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሃገራቸውን ለመደገፍ እያደረጉት ስላለው ድጋፍና መድረኩን ለመታደም በመገኘታቸው ምስጋና...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
ትውልዱ እንዲገነዘብ ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት ኢዜአ ያነጋገራቸው የአገር ሽማግሌዎችና አስተያየት ሰጪዎች ጥሪ አቀረቡ። "የኢትዮጵያ...ይገባል ብለዋል። የአዲስ አበባ ነዋሪው አቶ ብዙነህ ፎሌ የኢትዮጵያን ሕዝቦች እሴት በሚያሳይ አውደ ርዕይ እየተከበረ ያለው...
Showing 18,201 to 18,220 of 34,934 entries.