Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
የኢትዮጵያና ኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት መንገድ ላይ መከሩ። የኢትዮጵያ...የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና የኬንያው አቻቸው ሞኒካ ጁማ ዛሬ በአዲስ አበባ ተወያይተዋል። የኬንያና...
የሲቢኢ ብር አገልግሎት ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የተፈረሙት የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እና የኢትዮጵያ...መሰሉን ቅሬታ ለመፍታት እንደሚያስችል ነው የገለጹት። ከዚህ በተጨማሪ በክፍያ ወቅት የሚታየውን ሰልፍ እንደሚያስቀርም ተናግረዋል።...
የክለቦች ውድድር በመመለሳቸው የእረፍት ጊዜ ለመስጠትና ጣና ባህርዳር ያለበትን የበጀት ችግር እንዲፈታ ታሳቢ በማድረግ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሲጀመር የውጭ አገራት መምህራን ስፖርቱን እንዳስጀመሩት በዘርፉ የተደረጉ ምርምሮች ያሳያሉ። የስፖርቱ መዘውተርም በ1957 ዓ.ም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ የደንበኛ እቃ ይዘው ተከማችተው የነበሩ 251 ኮንተይነሮችን ሙሉ ለሙሉ መዝረፉንና ማውደሙን የኢትዮጵያ...በተመለከተ በቀጣይ ኮሚቴ ተዋቅሮ ዝርዝር መረጃ ይቀርባል ሲሉ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚው አረጋግጠዋል። የኮምቦልቻ ደረቅ...
የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ይህንን ወቅት በመተባበር እና በመደጋገፍ ማለፍ እንደሚገባም ነው የሃይማኖት አባቶቹ የተናገሩት፡፡ የኢትዮጵያ...ወደ መደበኛው ኑሮው ለመመለስ ከመንግስት በተጨማሪ የኃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ሚና መወጣት እንዳለባቸውም ነው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
ጥያቄዎች ማብራርያ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላ ሀገሪቱ ሰላምን ለማስፈን እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራት በሰጡት ማብራርያ የኢትዮጵያ...የሚመራ ኮሚቴ አቋቁሞ እየሰራ ይገኛል ሲሉ አስታውቀዋል። ‹አማራ ሳያውቅ ድርድር የሚለው አባባል ትክክል አይደለም (TPLF)...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
መጋቢት 26 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአገር አቀፍ ደረጃ ለ43 ሚሊዮን ዜጎች የጤና መድህን አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ እንደተቻለ የኢትዮጵያ...ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። በዚህም በረቂቅ አዋጁ ላይ መካተት ያለባቸውን ጉዳዮች ቀርበው ውይይት ተደርጎበታል።...
አብዲሰይድ ሙሴ አሊን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሚኒስትሮቹ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት በማጠናከር ዙሪያና በወቅታዊ የኢትዮጵያ...ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይሎች እየተሳተፉ ላሉበት...
አስተዳደር ዞን የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች አስገነዘቡ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዋግ ኽምራ ሊቀ ጳጳስና የኢትዮጵያ...የተፈናቀሉ ወገኖችን ችግር በማሰብ ባለፉት ወራት ኢትዮጵያዊያን ላደረጉት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አቡነ በርናባስ ምስጋና አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
የኖርዲክ ሀገራት ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን የኢኮኖሚና የልማት ትብብር ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት ማሳየታቸውን በኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያ...አምባሳደር ምሕረተአብ ሙሉጌታ ገለጹ። በኖርዲክ ሀገራት የኖርዌይ፣ ስዊድን፣ ፊንላንድና ዴንማርክ...
ተነግሯል። በሰልፉ ላይ በሁሉም የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከቱ መረጃዎችን የያዙ በራሪ ወረቀቶች እንደሚበተኑም ተገልጿል። ሰልፉ በአሜሪካ የሚኖሩ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
በተቀላጠፈ መልኩ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል "አቀርባለሁ" /I-SUPPLY/ የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ ሆነ። ፕሮግራሙን የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ...መሳሪያዎች አቅርቦት የሚሻሻልበትን ስርዓት በመዘርጋት ማኅበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት እንዲችል የሚያደርግ እነደሆነም...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
የገንዘብ ድጋፉን ለብሔራዊ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አይድሩስ ሃሰን አስረክበዋል። በካሊፎርኒያ ሳክራሜንቶ ከተማ የኢትዮጵያ...ለተለያዩ ተቋማት የሚውል የአይነት ድጋፍ ለማድረግ እቅድ መያዙን ገልጸዋል። አቶ ትርፌ ፍቃዱ ደግሞ ከጀርመን ባቫሪያ...
ጥር 07 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአገር ውስጥ የሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮችን ማዘመን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ...የሚመዘግቡ ሠዓቶች በዓለም አትሌቲክስ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ያደርጋል ነው የተባለው። እነዚህን መሳሪያዎች በዚህ ዓመት በሚካሄደው...
እንዲሁም በሴቶች 30 በድምሩ 120 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ። አዲስ አበባ ፖሊስ፣ፌደራል ፖሊስ፣ፌደራል ማረሚያ ቤቶች፣ድሬዳዋ ከተማ፣የኢትዮጵያ...ኪሎ ግራም ውድድሩ የሚካሄድባቸው የክብደት ዘርፎች ናቸው። ሻምፒዮናው የቦክስ ክለቦች የውድድር አማራጭ የመፍጠር አላማ እንዳለው...
አካል በሆነው ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድና ቨርጂንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ...እያሰሙ ነው። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ የዳያስፖራ ማህበረሰብና የሲቪክ ተቋማት ተወካዮች፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው አፍሪካውያንና...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
(ኢዜአ) በአገር ውስጥ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማስተላለፍ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን የኢትዮጵያ...ጣቢያዎች ፈቃድ ባላቸው የአገር ውስጥ የኤፍ ኤም ማሰራጫ ጣቢያዎች አማካኝነት ፕሮግራሞቻቸውን ሲያስተላልፉ መቆየታቸው ይታወቃል።...
2021_10_ጋዜጠኛ-ጋሻው_jpg.jpg መስከረም 23 ቀን 2014 (ኢዜአ) አንጋፋው የቀድሞ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ)...ሥነ-ስርዓትም ነገ መስከረም 24 ቀን ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ብሄረ ፅጌ ማሪያም ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል ተብሏል።...
የሁለቱን አገር ወዳጅነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አገራቸው ምንጊዜም ቢሆን የኢትዮጵያ...ጦርነት ሊገባ እንደቻለ ገልጸዋል። ግጭት በተከሰተበት የሰሜኑ ክፍል እየተደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍም ማብራሪያ ሰጥተዋል።...
ከውጭ የሚመጡ ምርቶችን በኢንተርፕራይዞች የአገር ውስጥ ምርት በመተካት ከ217 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሉን የኢትዮጵያ...ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። ለኢንተርፕራይዞች ስራ ማስኬጃ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ማቅረብ መቻሉን አመልክቷል።...
Showing 17,781 to 17,800 of 34,248 entries.