Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
2020_07_21111122_jpg.jpg አሶሳ ሐምሌ 16 / 2012 (ኢዜአ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የህብረተሰቡ...በታላቁ የህዳሴ ግድብ ተገኝተው ጉብኝት ካደረጉ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች መካከል አቶ አብዱልሙኒዬም አደም ለኢዜአ እንደገለፁት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
ምክንያታዊ አቋም ለዓለም የማስረዳትና የዲያስፖራውን ተሳትፎ የማጠናከር ሥራ በተደራጀ መንገድ እንደሚቀጥል በተለያዩ አገራት ያሉ የኢትዮጵያ...የማስረዳት፣ የማሳመንና ዲያስፖራው ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል የማስተባበሩ ሥራ በስፋት እንደሚሠራ አመልክተዋል። በሳዑዲ ዐረቢያ...
መኮንን ተናገሩ ። ግድቡ ከኃይል ምንጭነት በተጨማሪ የወንዙን ጂኦ ፖለቲካ የቀየረ መሆኑም ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የታላቁ የኢትዮጵያ...ግን ከዚህ በተቃራኒ የታችኛው ተፋሰስ አገር በተለይ ግብጽ ወንዙን በብቸኝነት የመጠቀም አባዜ መሆኑን ነው የገለጹት። ታላቁን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:29 AM
እንደ አገር እያጋጠመ ያለውን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለማቃለል መንግስት ከዲያስፖራው ጋር ተቋማዊ ግንኙነት ሊመሰርት እንደሚገባ የኢትዮጵያ...አጋጣሚዎች ሲገለጽ ይደመጣል። የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉትም ከችግሩ ለመውጣት የወጪ ንግድ ላይ በርትቶ መስራት አንድ አማራጭ ነው።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:28 AM
ተካ እንደገለጹት በዘርፉ የተሰማሩ ባለ ሀብቶች በሂደት ያለቀለት ቆዳ እንዲልኩ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር መመሪያም እየተዘጋጀ ነው። የኢትዮጵያ...ከፍተኛ ግብር መነሳቱ ዘርፉን የሚያበረታታና መንግስትና የግሉ ዘርፍ በቅርበት በመስራታቸው የተገኘ ውጤት መሆኑንም ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:35 AM
2020_10_ህዳሴ_png.png አዲስ አበባ ጥቅምት 22/2013 (ኢዜአ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 300 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ...አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስታወቀ። የሕዳሴው ግድብ ዋንጫ ርክክብ ሥነስርአት በክፍለ ከተማው ተካሂዷል፡፡ በክፍለ ከተማው ታላቁ...
የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። "ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአብሮነታችን እና የሰላማችን ዋስትናዎች ናቸው” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ...በቤተሰብ፣ በማህበረሰብና በአገር አቀፍ ደረጃ እንዲሰፍን የሃይማኖት ተቋማቱ የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
04_ደደደደ_jpg.jpg ባህር ዳር፣ መጋቢት 30 ቀን 2014- (ኢዜአ) በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሀን ታሪክ ፋና ወጊ የሆነው የኢትዮጵያ...ችግሮችን በማርገብ አገራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ያለ ተቋም ነው" ሲል የአማራ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
ላይ በፈፀመው ዘረፋና ውድመት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት ማድረሱን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ...የደረሰባቸውን መሰረተ ልማቶች መልሶ ሥራ ከማስጀመር ጎን ለጎን የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ መሰራቱን የገለጹት ደግሞ...
2/2014(ኢዜአ) ዳያስፖራው የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ከመገንባት ባሻገር በኢንቨስትመንት የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያሳድግ የኢትዮጵያ...በማስተናገድ የእንግዳ ተቀባይነት እሴቷን ብሎም የፍቅር ሀገር መሆኗን በተግባር ያሳየችበት መሆኑን ዶክተር መሐመድ መስክረዋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
ትብብር እንዲሁም የልማት ትስስራቸው ጠንካራ መሰረት ያለው መሆኑንም ጠቅሰዋል። በጎረቤት አገር ሶማሊያ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር የኢትዮጵያ...ሰላም ከአዲሱ መንግስት ጎን ትቆማለች ሲሉ አረጋግጠዋል። በተለይም አሸባሪውን አልሸባብ ለማስወገድ ለሚደረገው ማንኛውም እርምጃ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
የሰነድ ማሻሻያዎችን በማድረግ ጠቅላላ ጉባኤ ለማካሄድ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ኢዜአ ያነጋገራቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ...መካከል ብልጽግና ፓርቲ ከመጋቢት 2 እስከ 4 ቀን 2014 ዓም ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄዳል። የህብር ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ እና...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
2021_09_የቱሪዝም-ቀን_png.png ሀዋሳ፣ መስከረም 15 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአገራዊ ለውጡ እየተነቃቃ የመጣውን የኢትዮጵያ...በተባበረ ክንድ መጣል የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነን'' ብለዋል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ በበኩላቸው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
በመግለጫውም ኢትዮጵያ ምክር ቤቱ አንዳንድ አገራት የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያና መጠቀሚያ መሆኑ እጅጉን እንዳሳዘናት ገልጿል። የኢትዮጵያ...መካሄዱን አመልክቷል። ስብስባው ምክር ቤቱ ያጸደቀውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቢሮና...
የህክምና ቁሳቁሱ ድጋፍ እንዲገኝ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያን የጤና ባለሙያዎች፣ አገር ወዳድ ግለሰቦችና የኢትዮጵያ...ሁለት ኮንቴነሮች በአሁኑ ሰአት ወደ ኢትዮጵያ እየተጓጓዙ መሆኑንና የጤና ድጋፉ በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል ኢክናስ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፋይናንስ አዘገጃጀትና ሪፖርት ሥርዓት ለመተግበር የዘርፉ ባለሙያዎች ሃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ለማጎልበትና ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ባለሙያዎች ሚና የጎላ እንደሆነ ተገልጿል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
መንግስት ያስቀመጠውን የሰላም አማራጭ ሁሉም ወገኖች ተግባራዊ በማድረግ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የቀድሞ የኢትዮጵያ...መያዙን የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቲዮስ መግለጻቸው ይታወቃል፡፡ በመንግስት ውሳኔ ዙሪያ ኢዜአ ያነጋገራቸው የቀድሞ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:44 PM
ሀመር ገለጹ። ልዩ መልዕክተኛው ማይክ ሀመር በተያዘው ሳምንት ወደ ምስራቅ አፍሪካ አገራት እንደሚያቀኑም ተገልጿል። በአሜሪካ የኢትዮጵያ...ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከልዩ መልዕክተኛው ጋር ውይይት አድርገዋል። የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት፣ብሔራዊ ምክክር፣የሰላም አማራጭ...
06 ቀን 2014 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከ22 ሺህ በላይ ኪሎ ሜትር መንገድ በአስፋልት ደረጃ እየተገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ...አገልግሎት ዙሪያ ከህዝቡ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥ መድረክ አካሂዷል። በምክር ቤቱ ቀርበው ገለጻ ከሰጡ ተቋማት መካከል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ዩ ጋር በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋን ዩ ከውይይቱ በኋላ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ "ቻይና የኢትዮጵያ...እንደምታምንም አስረድተዋል። እንዲያውም ቻይና በኢትዮጵያ እያካሄደች ላለው የተኃድሶ እንቅስቃሴ ድጋፍ እንደምታደርግ ነው ያረጋገጡት።...
Showing 17,681 to 17,700 of 34,934 entries.