Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 18, 2025 2:43 PM
አባይ (6).jpg ሐረር/ድሬዳዋ ጥቅምት 8/2018 (ኢዜአ)፡- የግብጽ የአባይን ውሃ ለብቻ የመጠቀም የቅኝ ግዛት እሳቤ በታላቁ የኢትዮጵያ...ህዳሴ ግድብ ስኬት ያበቃለትና የተቋጨ ጉዳይ መሆኑን የሐረማያና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ገለጹ። ታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 18, 2025 7:29 PM
እየተከናወነ ያለውን ተግባር ለማጠናከር የባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት አስፈላጊ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ። የኢትዮጵያ...ወደ ስራ መግባቱን አውስተው በ2017 በጀት ዓመት 68 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የመድኃኒትና ሕክምና ግብዓት መሰራጨቱን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 12, 2025 12:47 PM
ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ሀገራዊ አንድነት መጎልበት የኃይማኖት ተቋማት የላቀ ሚናቸውን አጠናክረው መቀጠል እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ...ለአንድነትና ለአብሮነት" በሚል መሪ ሀሳብ 5ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በዚህ ወቅት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 19, 2025 8:32 PM
ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የተመቻቸውን የጠረጴዛ ዙሪያ ሀገራዊ ምክክር ዕድልን መግፋት በምንም መልኩ አዋጭ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ...አባል ግርማ ሰይፉ ገለጹ። ኢትዮጵያ የገጠሟትን ተግዳሮቶች ተቋቁማ ተዓምራዊ የዕድገት ለውጦችን እያስመዘገበች መሆኑንም ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 20, 2025 6:47 PM
አርአያ የሆነና ተነሳሽነትን የፈጠረ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደርና ወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ገለጸ። የኢትዮጵያ...የአስፋልት መንገድ ግንባታ እንዲሁም 47 ኪሜ የወንዞች ልማት መሰራቱን ተናግረዋል፡፡ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ስኬት ለሌሎች...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Oct 22, 2025 9:29 AM
photo_2025-10-22_09-27-08.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 12/2018(ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ብሄራዊ...ተጋጣሚዋ ታንዛንያ ኢኳቶሪያል ጊኒን በድምር ውጤት በማሸነፍ ወደ ወሳኙ ፍልሚያ ተሸጋግራለች። በአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ የሚመራው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Oct 22, 2025 10:02 AM
፣ ሰሊጥ፣ የቅባት እህሎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ በማምረት ለውጭ ገበያ ለሚያቀርቡ አካላት ማሻሻያው ትልቅ እርምጃ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ...የገለጹት። በዚህም ባለፉት ሶስት ወራት 5ሺህ ሜትሪክ ቶን የስጋ ምርት በመላክ ከ27 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኝቱን ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 5, 2025 8:08 AM
የሚኖራትን የተሰሚነት ተፅዕኖ በአዎንታዊ መልኩ እንደሚያሳድገው በዘርፉ ጥናት ያደረጉ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ማህበረሰብ እንዲገነዘበው እያደረገ ያለበት ሁኔታ ይበል የሚያሰኝ ነው። ኢዜአ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ባደረገው ቆይታ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 5, 2025 12:09 PM
ዶ/ር) በቅርቡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ የኢትዮጵያ...ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ የእጽዋት ጥበቃ ተመራማሪ ነጋሽ ሀይሉ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹትም፤ ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 31, 2025 2:00 PM
አመራሮች ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት ማብራሪያ ካነሷቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ...እግር ኳስ ይገኝበታል። በወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ በተፈለገው ደረጃ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 16, 2025 7:52 PM
እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና መርሀ ግብር ተካሂዷል። የንግድ ትርዒቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ...መገኘቱን ጠቅሰው፣ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስምንት ወራት ከምርት ኤክስፖርት ብቻ 4 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Mar 18, 2025 12:42 PM
የሚገኘውን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ የወደብ አማራጮችን ማስፋት የሕልውና ጉዳይ መሆኑን የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ገለፀ። የኢትዮጵያ...መንገድ ለማሳካት የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። ኢዜአ ያነጋገራቸው የባለሀብቶችና የከባድ ጭነት አሽከርካሪዎች...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 28, 2025 4:41 PM
አለው ብለዋል። ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የተሳሰረ የልማት ራዕይ እና ቀጣናዊ ምልከታ ያላቸው ጎረቤታሞች መሆናቸውንም አንስተዋል። የኢትዮጵያ...በሚያስጠብቁና የአፍሪካን ድምጽ በሚያጎሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በብራዚል በተካሄደው የብሪክስ ስብሰባ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Apr 25, 2025 12:26 PM
ኢትዮጵያ ንቅናቄ ጽዳትና የአካባቢ ጥበቃ ስራን ባህል ማድረግ በሚያስችል መልኩ ከመጪው ሰኔ ወር ጀምሮ ለስድስት ወራት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ...በርካታ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት የከተማ ጽዳትና ውበት የገቢ ማሰባሰቢያ ጨምሮ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 8, 2025 8:15 AM
489672955_1103960358442244_8865006283523584409_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 29/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...ዓመታት ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቁና ሀገራዊ መግባባትን የሚፈጥሩ መረጃዎችን ተደራሽ በማድረግ ገንቢ ሚና መጫወቱንም ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 29, 2025 3:27 PM
በኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች ገለፁ። የወሎ ኮምቦልቻ ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪና የፋይናንስ ኤክስፖን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ...ዘርፉን ለማነቃቃት እየሰራ ነው ብለዋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ተፈሪ ታረቀኝ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 17, 2025 4:45 PM
በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስራዎች መሰረት መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን(ዶ/ር) ገለፁ። የኢትዮጵያ...ማዕከል መሪዎችና ተመራማሪዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በመርሃ ግብሩም የግብርና ሚኒስቴር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ/ር)፣...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 24, 2025 8:11 PM
በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን በሁኔታዎች የማይለዋወጥ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማጎልበት ትብብሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡ ቻይና የኢትዮጵያ...ኢኮኖሚ፣ ግብርና እንዲሁም የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ ይበልጥ ተጠናክሮ የሚሰራባቸው የትብብር መስኮች መሆናቸውንም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 3, 2025 7:11 PM
ምክንያት በማድረግ በጉለሌ እጽዋት ማዕከል ጉብኝት ተደርጓል፡፡ በጉብኝቱ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ(ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ...ካላው በተሻለ ሁኔታ የዱር እንስሳት ሃብትን ወደ ላቀ የቱሪዝም መዳረሻ አማራጭነት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ አመላክተዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 21, 2025 5:20 PM
2017 (ኢዜአ)፡- የወተት ምርትን ጥራትና ደህንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎች ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ...ግብርና ባለሥልጣን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን ኤስ.ኤን.ቪ ኢትዮጵያ ከተሰኘ...
Showing 17,641 to 17,660 of 34,934 entries.