Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:58 PM
የመከላከያ ሰራዊት ቀን ዛሬ ጥቅምት 15/2015 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅት እየተከበረ ይገኛል። ሚኒስትር ድኤታዋ በዚሁ ወቅት እንዳሉት የኢትዮጵያ...የሚጠይቀውን ብርታትና ፅናት ይዞ ለአገር ሰላም፣ ሉዓላዊነት መከበርና የግዛት አንድነት መጠበቅ ዋጋ እየከፈለ መሆኑን...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:01 PM
2019_06_haji-umra_png.png ሰኔ 22/2011 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሀጂና ኡምራ ጉዞ የተፈቀደዉ...ጋዜጣዊ መግለጫ አንዳንድ ሰዎች በሀጂ ጉዞ ምክንያት ለስራና ለተለያዩ አላማዎች እንደሚሄዱና ይህ ሊቆም እንደሚገባ አሳስቧል፡፡...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
ቀን 2015 የሠላም ሥምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል ግምታቸው 229 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁስ መሰራጨቱን የኢትዮጵያ...መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ገለጸ። አገልግሎቱ በመቀሌና በሽሬ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ በከፊል ሥራ መጀመራቸውንም አስታውቋል።...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
ለመስጠት የሚያስችል ቁሳቁስ እየተጓጓዘ ነው። የድምፅ መስጫ ቀን የስልጠና ቁሳቁስ ስርጭት በመጪዎቹ ሁለት ቀናት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ...ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ የምርጫ ስራ የቁሳቁስ ዝግጅት ያለበትን ሁኔታ ለሚዲያ ባለሙያዎች አስጎብኝቷል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 2, 2023 12:14 PM
ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በማስመልከት ለክልሉና ለመላው የኢትዮጵያ...ነፃነት፣ አንድነትንና መሰል ቱሩፋቶችን ያጸና ደማቅ ታሪክ መሆኑንም ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመጨረሻም ለክልሉ እና ለመላው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 15, 2023 5:20 PM
3578612795703032_8351452050395677650_n_png.png አዲስ አበባ (ኢዜአ) የካቲት 5/2015 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ...አቻ ወጥቷል። ፌደራል ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ የሁለቱን ክለቦች ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመሩታል። በተያያዘም ትናንት በቤትኪንግ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 15, 2023 5:21 PM
3695137044046888_2622521555260716183_n_jpg.jpg አዲስ አበባ (ኢዜአ) ጥር 29/2015 በአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ...ዙርያ ከሊቀ-መንበሩ ጋር ተወያይተዋል። በተጨማሪም በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረውን ግጭት ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት...
ሞሳድል ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መስኩ ስላሉ የማበረታቻ ማዕቀፎች እና እድሎች እንዲሁም የኢትዮጵያ...ተጠቁሟል። የእንግሊዝ የንግድ ልዑካን ቡድን መሪ ታቶ ሞሳድል በበኩላቸው የሰላም ስምምነቱ እየተተገበረበት ያለውን ፍጥነት እና...
ስለምትሰጠው የልማት ድጋፍና ትብብርም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የፈረንሳይ የንግድ ሚኒስትር ኦሊቪየር ቤክት በበኩላቸው የፈረንሳይና የኢትዮጵያ...ማሻሻያው የታለመለትን ግብ እንዲመታ ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋግጠዋል። በውይይቱ ላይ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 14, 2023 4:35 PM
በጀት ዓመት ስድስት ወራት ብቻ ለተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች 355 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው ግብዓቶች ተደራሽ መደረጋቸውን የኢትዮጵያ...ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የተለያዩ የኢንዱስትሪ ግብዓቶችን ለማቅረብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 27, 2024 3:53 PM
ምክንያት በማድረግ ዛሬ በሐረር ከተማ የተለያዩ አካላት የተሳተፉበት የእግር ጉዞ መረሃ ግብር ተካሄደ። በመረሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ...ስጋ ደዌ ምንነትና የተዛባ አመለካከት ለመቀየር የሚያግዝ መልዕክት ማስተላለፍ መቻሉን ገልጸዋል። በዛሬው መረሃ ግብር ላይ ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 12, 2024 2:24 PM
በሙሉ ድምፅ ያፀደቀ ሲሆን የተሾሙ ዳኞች ቃለ መሀላ መፈጸማቸውን ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው የኢትዮጵያ...ሽልማት እንዲሁም የሕዝብ በዓላትንና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የቀረቡ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 28, 2024 11:57 AM
ግድብ ድጋፍ አሰባሰብ አፈጻጸምና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ በአርባምንጭ ከተማ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ። በክልሉ የታላቁ የኢትዮጵያ...መድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና የዞን ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 16, 2024 11:25 AM
ምክክር.jpg አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 7 /2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ...መሰጠታቸውንም ገልፀዋል። በሀገራዊ የምክክር ሂደት ለትውልድ የምትመች ሀገር ለማስተላለፍ እንደሚረዳ ጠቁመዋል። በዛሬው ዕለትም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Mar 29, 2024 3:00 PM
ብለዋል። የፋይናንስ አካታችነት የነፍስ ወከፍ ገቢ እድገት እንዲያስመዘግብ ከመርዳቱ ባለፈ ለዘላቂ ብልጽግና እንደሚበጅ ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ...አካታች ፋይናንስ ስትራቴጂ በመቅረጽ እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ እንደሆነ ገልጸዋል። በትናንትነው ዕለት በይፋ የተመሰረተው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
የህይወት መድን ሽፋን ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ። የመግባቢያ ሥምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰና የኢትዮጵያ...ድጋፉም የአደጋና የህይወት መድን እንደሚያጠቃልል ገልጸው፤ ''የተደረሰውም ሥምምነት ድጋፉን እውን ለማድረግ ይረዳል ነው''...
ከኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ መከሰት ጋር ተያይዞ ሰራተኞች በህገ-ወጥ መንገድ ከስራ ገበታቸው እየታገዱና እየተሰናበቱ ነው ሲል የኢትዮጵያ...እየወሰዱ ባለመሆኑ የሰራተኛ የስራ ዋስትና ላይ ችግር እየፈጠሩ እንደሆነም አመላክተዋል። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
2020_10_66666666666-1_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/ 2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን...ከታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር ተያይዞ ያስተላለፉትን ጦርነት የሚያጭር መልዕክት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 4, 2024 7:20 PM
ነጋሲ (1).jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 25/2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት መረጃን ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ ተቋማት...የኮሙኒኬሽን ስርአት እንዲኖራቸው የበኩሉን ሚና እየተወጣ መሆኑን የተቋሙ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ነጋሲ አምባዬ ገለፁ። ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jan 4, 2024 7:41 PM
የመግባቢያ ስምምነት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድና በሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ መካከል መፈረሙ ይታወቃል። የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎት የስምምነት ፊርማውን በተመለከተ ያነጋገራቸው የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች እንዳሉት...
Showing 17,101 to 17,120 of 34,248 entries.