Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:08 PM
ነሐሴ 27 ቀን 2013 ባደረበት የልብ ሕመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል።"ወርቃማው" እየተባለ ለሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...ኤልቪስ"፣ "ዓለማየሁ ቴክሱ፣ ነጭ ነው ፈረሱ" በሚል በአድናቂዎቹ ተወድሷል።የኢትዮጵያን ሙዚቃ በዓለም አቀፍ መድረኮች በማቅረብም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
2022_04_9-3_png.png መጋቢት 29/2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለማቸውን አራት...ሚሊሜትር ሪፍራክተር ቴሌስኮፕ እና ባለ 200 ሚሊ ሜትር ቴሌስኮፕ ናቸው፡፡ የኢንስቲቱዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ፤...
/ኢዜአ/ ቤተ ዕምነቶች ትውልዱን በግብረ ገብነትና የማነጽ ስራቸውን በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የኢትዮጵያ...በእኩልነት ለመመለስ እየሰራ ነው። ለዚህ ደግሞ ካውንስሉ ለሚያሰራው ህንጻ መንግስት መሬት ማቅረቡ አንዱ ማሳያ መሆኑን ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
የኢትዮጵያና የአልጀሪያ መሪዎች የሀገራቱን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ትብብር ለማጠናከር መግባባት ላይ መድረሳቸውን በአልጀሪያ የኢትዮጵያ...ፕሬዝዳንት አብዱል መጅድ ታቡኔ ጋር የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በሚጠናከርባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በአልጀሪያ...
ያስታወሱት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ በአሁኑ ወቅትም በአንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የማስፋፊያ ፕሮጀክት መስራቱን አስረድተዋል። የኢትዮጵያ...የቆዳው ዘርፍ ትኩረት ተሰጥቶ ከተሰራበት ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ጠቁመዋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢያን በንትሌይ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:19 PM
ደብረ ብርሀን ግንቦት11/2010 ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ እንዲውል ከተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ628...ብር ቦንድ መግዛታቸውን የገለፁት አቶ አያሌው ግንባታው እስኪጠናቀቅ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል ። ለታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተፈታኞቹን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “የኢትዮጵያ...የተሰጣቸውን መመሪያ በማክበርና ያለ ምንም መሸበር ፈተናቸውን መፈተን እንደሚኖርባቸው አመልክተዋል። “ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች...
ያዘጋጁት የበይነ መረብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ትናንት ማምሻውን ተካሄዷል። በመርሐግብሩ ላይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ...ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ፣በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፣የጤና...
ሰሞኑን ወደ ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት ስኬታማና በብዙ መልኩ መግባባት ላይ የተደረሰበት የስራ ጉብኝትና ምክክር እንዳደረጉ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የአንዱ ኢትዮጵያዊ መታሰር የሌላው መታሰር፤ የአንዱ መፈታት የሌላው መፈታት ነው' በማለት ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
አዲስ አበባ ህዳር 17/2011 የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞችን ቀን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው...ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁለቱም ፆታዎች፤ የትግራይ ክልል ደግሞ በወንዶች ብቻ ተሳታፊ ሆኗል።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
ሚያዝያ12/2011 በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ባህርዳር ከነማን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት...ጎሎችን ሲያስቆጥር አቡበክር ናስር በ55ኛው ደቂቃ በማስቆጠሩ ኢትዮጵያ ቡናን አሸናፊ አድርገውታል። በጨዋታው ሁለተኛ አጋማሽ...
በሚጾምበት ወቅት ለሕዝብ ሰላም፣ ለአገር ልማትና አንድነት ፈጣሪን አጥብቆ በመማጸን ሊሆን ይገባል አሉ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ። የኢትዮጵያ...በመመገብና በማልበስ ለእግዚአብሔር ያለንን ታዛዥነት ማረጋገጥ ይገባል" ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በአገር ውስጥና በውጭ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:24 PM
kardinal_png.png አዲስ አበባ የካቲት 15/2012 ( ኢዜአ) ሕዝበ ክርስቲያኑ ዓቢይ ጾምን ለአገሩ ሰላምና አንድነት በመማለድ እንዲያሳልፈው የኢትዮጵያ...ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አሳሰበች። የኢትዮጵያ ካቶሊካውያን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
ገበያ ለማቅረብ እንደሚያስችል ገልፀዋል። በተጨማሪም የዞኑን የቱሪዝም ፀጋዎች ለአገር ጥቅም ለማዋል ያስችላል ብለዋል። ፕሮጀክቱን የኢትዮጵያ...ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮሚሽን የሚያከናውነው ሲሆን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:27 PM
2021_01_ጤና_png.png አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከማህበረሰብ ዓቀፍ...አስታወቀ። በዚህ ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ተጠቃሚ ዜጎችን ቁጥር ወደ 40 ሚሊዮን ከፍ ለማድረግ እንደሚሰራም ገልጿል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
የመጠለያ ግንባታ የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምሳደር ጊታ ፓሲ ለዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም የኢትዮጵያ...እስኪቋቋሙ የአሜሪካ መንግስት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አምባሳደሯ አረጋግጠዋል። የዓለም አቀፍ የስደተኞች...
ሀሳብ የአምስት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ሚያዚያ 17 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ...ያለውን ፋይዳ በተመለከተ ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ተከትሎ የነበረው የሕዝቡ የአንድነት ስሜት ማሳያ መሆኑን አንስተዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
2021_08_አበ_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ጾመ ፍልሰታን የተቸገሩትን...መሳሪያዎች የሆኑትን ሠላም፣ ፍቅር፣ ጸሎት ምጽዋትና ትዕግስትን ገንዘብ በማድረግ እንዲያሳልፉም መልዕክት አስተላልፈዋል። ጾመ ፍልሰታ...
ጥናት ሊካሄድ ነው። ጥናቱ በካናዳ መንግስት ድጋፍ የሚካሄድ ሲሆን አንድ መቶ ሚሊዮን የካናዳ ዶላር በጀት ተይዞለታል። በጥናቱ የኢትዮጵያ...ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት፣የካናዳው...
2021_05_ኢዜ_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19 ቀን 2013 (ኢዜአ) ከፓርቲ ጥቅምና ፍላጎት የኢትዮጵያ ደህንነት ይቀድማል...ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ገለጸ። ፓርቲው አጠቃላይ የምርጫ ሂደቱን...
Showing 17,061 to 17,080 of 34,248 entries.