Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
jpg.jpg ሀምሌ 22/2014/ኢዜአ/ በኢትዮጵያ ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ ለ126 ሰዎች የተሳካ የዓይን ብሌን ንቅለ-ተከላ መደረጉን የኢትዮጵያ...ባንኩ የዓይን ብሌን ልገሳ ባህል እንዲዳብር የዓይን ብሌን ንቅለ-ተከላ ማኅበር ለማቋቋም በእንቅስቃሴ ላይ መሆኑም ተመልክቷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
ፕሮፓጋንዳ የተካነ አደናጋሪ ባህሪ የተላበሰ ቡድን መሆኑን የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ መረዳት ይኖርበታል ሲሉ በኮሪያ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ...ገልጸው፤ ኮሪያ ሪፐብሊክም የድርሻዋን እንድትወጣ ጠይቀዋል። ከደቡብ ኮሪያው ኮሪያ ታይምስ ጋር ቆይታ ያደረጉት አምባሳደር ደሴ...
2022_08_ስየፉ_jpg.jpg ነሃሴ 10/2014/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት /ኢዜአ/ እና ኦቪድ ግሩፕ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን...የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና...
የአሸባሪው ህወሓት ቡድን በተደጋጋሚ ጊዜ የቀረበለትን የሰላም ጥሪ ወደ ጎን ትቶ ለሦስተኛ ጊዜ በሀገራችን ላይ ጦርነት ከፍቷል። የኢትዮጵያ...በሀገራችን መንግስትና ንፁሃን ህዝብ ላይ የከፈተው ጦርነት ታሪክ ይቅር የማይለው መጠነ ሰፊ የህይወትና የንብረት ውድመትን...
ኢዜአ) ህዝበ-ሙስሊሙ አንድነቱን በማጠናከር የሃሰት መረጃዎችን በማሰራጨት ሊከፋፍሉት የሚሰሩ አካላትን ፍላጎት ማክሸፍ እንዳለበት የኢትዮጵያ...ተገኝቶ ያነጋገራቸው የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ሸኽ ሀጂ ኢብራሒም ቱፋ፤ ህዝበ-ሙስሊሙን አንድ አድርጎ የሚመራ ጠንካራ ተቋም...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስና በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያ...ወጪ የተገኘው ከስዊዲን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብርና ከሲዊዘርላንድ ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጄንሲ መሆኑም ተጠቁሟል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:57 PM
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የገበታ ለአገር ፕሮጀክት አካል በሆነው ሐላላ ኬላ ተካሂዷል። በመድረኩም በዘንድሮው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ...ደግሞ በሰብል ልማት የተሻለ ውጤት ማስመዝገቡ ተጠቁሟል። የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ እንደገለጹት፤ ዘርፉ አሁንም...
የቱሪዝም ፀጋዎች ለሌላው አለም በማስተዋወቅ የጎብኚዎችን ፍሰት ለማሳደግ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ በውጭ ሀገራት ተመድበው የሚሰሩ የኢትዮጵያ...ዲፕሎማቶች ተናገሩ፡፡ ዲፕሎማቶቹ በጎንደርና አካባቢው የሚገኙ ታሪካዊ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን ጉብኝተዋል። በህንድ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 1:00 PM
ህዝቦች ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ላይ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ...አስታወቀ፡፡ እስካሁን ባለው ሂደት ህዝበ ውሳኔውን ሊያሰናክል የሚችል ምንም አይነት የጸጥታ ችግር አለማጋጠሙንም ቦርዱ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
አያያዝ፣ በሕግ የበላይነትና በመልሶ ግንባታ የሠላም ምህንድስና ሚና ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ ውይይት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ...የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚ፣ የፀጥታና የፖለቲካ ተቋማት መልሰው የሚገነቡበትን ሂደት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑም በውይይቱ ተነስቷል።...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
2021_05_ደደ-2_png.png ግንቦት 19 ቀን 2013(ኢዜአ) የኢትዮጵያ መንግስትን ከሽብርተኛው ድርጅት ሕወሓት ጋር በተመሳሳይ...በአሜሪካ የእንደራሴዎች ምክር ቤት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ያላቸውን ሀሳብ አቅርበዋል። ሴናተሩ ባቀረቡት ጽሁፍ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:07 PM
ቀን 2013 (ኢዜአ) የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ እንደነበር የኢትዮጵያ...ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን 6ኛው ሀገር አቀፍ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:09 PM
አሜሪካ ሀምሌ 16/2010 ለቤተክርስቲያኒቱ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋን ለማምጣት ጥረት ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ የኢትዮጵያ...አህመድ በቤተክርስቲያኒቷ አንድነት እንዲመጣ የሰጡት ትኩረት አድናቆትና ውዳሴ የሚሰጠው መሆኑን ተሳታፊዎች ጠቁመዋል። በአሜሪካ...
የለበትም በማለት የጠቀሱት ፕሬዝዳንቱ የሰው ህይወትና ንብረት አደጋ ላይ ሲወድቅ ግን አፈጣኝ ምላሽ መስጠት አለበት ሲሉም አክለዋል። የኢትዮጵያ...ወቅት የመከላከያ ሰራዊት የህብረተሰቡን ህይወትና ንብረት የሚያድንበት እድል እንዲኖር "ህገ መንግስቱ መሻሻል አለበት"...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 15, 2023 5:20 PM
ኩባንያዎቹ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንስ መስክ በመሰማራት ጥራቱን የጠበቀ መድኃኒት ለማምረት ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል። በፓኪስታን የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ያለውን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለመቃኘት ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጣ ዘገባው አመልክቷል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 3, 2023 11:46 PM
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አምባሳደሩ በመልዕክታቸው የአድዋ ድል የቀኝ ገዥነትን አስተሳሰብና አላማ በመስበር የኢትዮጵያ...ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን የድል ምልክት ሆኗል ብለዋል። የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ሕዝቦች...
Web Content Article · By Taye Lema On Mar 1, 2024 1:46 PM
lemat bank.jpg አሶሳ፤ የካቲት 22/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ኢንቨስትመንት በሚገባ...ደግሞ ዘመናዊ እና የተሻሻሉ የማምረቻ ግብአቶች አለመሟላት መሆኑን አስታውሰው፤ ለእምቅ ሀብቱ ልማትና ለኢንቨስትመንቱ መስፋፋት...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የሚውል መሆኑም ታውቋል። የምክር ቤቱ ስራ አስፈፃሚ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ እንዲጠናከር ፍላጎቱ እንደሆነ ገልፀው በቀጣይነትም ከምክር ቤቱ ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jan 11, 2024 7:46 PM
mk (2).png ጅማ ፤ ጥር 2/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጉዳይ ለመንግስት ብቻ የሚተው አጀንዳ እንዳልሆነ...ያስፈልጋል ተብሏል። በውይይቱ ላይ የተሳተፉት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ ዲን ዶክተር ራሄል አሰፋ እንዳሉት፤...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 8, 2023 9:11 AM
xBY (1).jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 28/2016 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔር...የብሔራዊነት ትርክት የምንገነባበት እንደሚሆን እምነቴ ነው ብለዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-...
Showing 16,841 to 16,860 of 34,245 entries.