Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:14 PM
ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር በመተባበር ዛሬ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብሩ የፎረሙ የበላይ ጠባቂዎች የቀድሞ የኢትዮጵያ...እህትማማችነትንና ወንድማማችነትን እንትከል፤ ኑ እንወያይ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው። በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት...
ድርጅቶች ሳምንት ከሰኔ 23 እስከ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣንና የኢትዮጵያ...የተደራጀ ማህበረሰብ ለመፍጠር የተጀመሩ የልማትና የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባም ተናግረዋል።...
3223323232_png.png ግንቦት 26/2014/ኢዜአ/ ሕብረተሰቡ ለልብ ህሙማን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ...ለማደፍረስ ከመጠቀም ይልቅ ለመልካም ነገር ልናውለው ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጋዜጠኛዋ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
መርሃ-ግብር የሁለቱን አገራት የጠበቀ ወዳጅነትን በአረንጓዴ ልማት የሚያስተሳስር መሆኑን የኢትዮጵያና የጂቡቲ ወጣቶች ገለፁ። የኢትዮጵያ...አብዱልቃድር፣ የጂቡቲ የግብርና ሚኒስትር አሕመድ መሐመድ አዋሌህ፣ የጂቡቲ ባህልና ወጣቶች ሚኒስትር ሂቦ ሙሚን አሶዌህ፣ በጂቡቲ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:18 PM
ታህሳስ 24 ቀን 2015 (ኢዜአ) በጋምቤላ ክልል የኢንተርፕራይዝ ልማቱን ለማጠናከር የተጀመረው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ...ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፉን ለማጠናከር ለክልሉ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
2019_03_ethio-greek_png.png አዲስ አበባ የካቲት 28/2011 የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከግሪክ...የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ የሰነድ ስምምነት ተፈራረመ።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:24 PM
ኢዜአ ህዳር 27/2012 የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ሕብረተሰቡ የሰብዓዊ መብቶች መከበር ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ...ጉባኤው ባለፉት አመታት ያደረገውን የትግል ጉዞና የአለም የሰብዓዊ መብቶች ቀን ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ አካሄዷል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:24 PM
2020_03_Renissance-Dam_jpg.jpg ነገሌ፣ የካቲት 26/ 2012 ዓ.ም(ኢዜአ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ...ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ከአስተያየት ሰጪዎቹ መካከል የጉጂ ዞን ሸሪአ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ከድር አብዱረህማን እንደገለፁት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:25 PM
ጥቃት ለማድረስ መሞከሩ ከባእድ ወራሪ የከፋ የከሃዲነትን ጥግ የሚያሳይ ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የኢትዮጵያ...ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በመሆኑም የትግራይ ህዝብ ከመንግስት ጎን በመቆም አኩሪ ታሪክ እንዲሰራ ጥሪ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:26 PM
መድረክ እንያት" በሚል መሪ ሃሳብ ኤግዚቢሽን ነገ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ይከፈታል። በ1987 ዓ.ም የጸደቀውን የኢትዮጵያ...ቀንን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ “ባለፉት ዓመታት በተከበሩ በዓላት ብሔር ብሔረሰቦችን በማቀራረብና ባሕላቸውን ቢያስተዋውቅም...
ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ የሕይወት ኢንሹራንስ ሽፋን እንደሚገባላቸው ተገለፀ። ጉዳዩን አስመልክቶ የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ፣ የኢትዮጵያ...ገልጸዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ አሽከርካሪዎች ሲንቀሳቀሱ ኢንሹራንስ የገቡበትን የምስክር ወረቀት መያዝ እንደሚኖርባቸው አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። እርምጃው ከፓርቲው አባልነት ወይም ደጋፊነት መሰረዝን እንደሚጨምር ተናግረዋል። ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ...የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች የምርጫ ቅስቀሳው በተቻለ መጠን በመርህ ላይ የተመሰረተና ከስሜታዊነት የጸዳ ሊሆን እንደሚገባ ይስማማሉ።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
የውይይት መድረክ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል አባ ፊጣ የውይይት መድረኩን ሲከፍቱ ፤የኢትዮጵያ...እንዲችሉ የተዘጋጀ መድረክ መሆኑን አስታውቀዋል። የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር ያቆብ ኤርሳሞ በቀረቡት የመነሻ ጽሑፍ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:31 PM
አሳልፈው እንደማይሰጡና የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው መወሰን መቻላቸውን በነቂስ ወጥተው በመምረጥ በተግባር ማሳየታቸውንም ጠቅሰዋል። "የኢትዮጵያ...የአገር ፍቅር ስሜት ያንሰራራ ሲሆን ከውስጥና ከውጭ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ዜጎች በጋራ ለመመከት አንድነታቸውን አጠናክረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በጥምረት ለመስራት የተስማሙት የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ...ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ህብርት( ኢዴህ)፣ ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
ያደርጋል። የወይዘሮ ሜሮን መኮንን አስታማሚና ልጅ ቢኒያም ይልማ ለእናቱ ለተደረገላት ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፣ በኳታር የኢትዮጵያ...ኤምባሲ ዲፕሎማቶች እና ሰራተኞች እንዲሁም በአገሪቷ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:54 AM
ሰኔ 26 / 2011 የ2011 ዓ.ም አራተኛው ብሔራዊ የቦክስ ክለቦች ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ...ናቸው። ዛሬ በውድድሩ መክፈቻ ቀን በ57 ኪሎ ግራም ሴቶች የፍጻሜ ጨዋታ የአዲስ አበባ ፖሊስ ተወዳዳሪ የሆነችው ፈለቀች ሰይፉ...
ለየትኛውም አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ድርጅት የድጋፍ ደብዳቤ እንዳልጻፈ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ ሚኒስቴሩ ይህንን የገለጸው የኢትዮጵያ...ይህን መሰል ወንጀል የሚፈጽሙ ተቋማትን ተከታትሎ ለህግ እንደሚያቀርብም አመልክተዋል። በማህበራዊ ሚዲያዎች በተሰራጨው ደብዳቤም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:36 AM
(ኢዜአ) የሕወሃት ጁንታ በፈጸመው ጥቃት የኤሌክትሪክ ሃይል የተቋረጠባቸው ከተሞች እስከ ሳምነቱ መጨረሻ መብራት እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ...እንጂ የህወሃት ፅንፈኛ ቡድን በእነዚህ የሃይል ማስተላለፊያ መስመሮችና በሃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
ምርጯ_jpg.jpg ግንቦት 24/2014/ኢዜአ/ በአዲስ አበባና በክልሎች በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሥነ ዜጋ ትምህርት ለመስጠት መታቀዱን የኢትዮጵያ...በምክክሩ ላይ የተለያዩ ሲቪክ ማህበራት ተወካዮች፣ የህግ ባለሙያዎችና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳትፈዋል። ...
Showing 16,501 to 16,520 of 34,245 entries.