Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
እንዳላዩ የሚመስሉ ምዕራባዊያንን ለመቃወም በቀን ፋኖስ የማብራት ትዕይንተ ህዝብ የፊታችን ሀሙስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ "የኢትዮጵያ...እንግሊዝ ኤምባሲዎች በመሄድ ተቃውሟቸውን ያሰማሉ ተብሏል፡፡ የሃይማኖት አባቶች ጭምር በተገኙበት በቀን ፋኖስ በማብራት ምዕራባዊያን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በሉክሰምበርግ ከተማ የተካሄደውን ስምምነት በቤልጂየም፣ በሉክሰምበርግና በአውሮፓ ሕብረት ተቋማት የኢትዮጵያ...በኢኮኖሚው መስክ ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ የሚያሳድግና በታክስ ጉዳዮች ላይም ያላቸውን ትብብር እንደሚያሳድግ በብራሰልስ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:04 PM
በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ዜጎች የምግብ፣ የንጽህና መጠበቂያና የሌሎች ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ ፡፡ የደጋፊዎቹ ተወካዮች ዛሬ የኢትዮጵያ...ገልጿል። በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የተደረገው ድጋፍ የመጀመሪያ እንጂ በዚህ የሚቆም እንዳልሆነም ተናግሯል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:47 AM
2018_06_jera_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 2/2010 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በሩሲያ...ኢሳያስ ከፊፋ በተጨማሪ ነገና ከነገ በስቲያ በሞስኮ በሚካሄደው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ስብሰባ ላይ እንደሚታደሙም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንድሪያ ከተማ ተካሂዷል። "አብሮነት መሻል ነው" በሚል መሪ ሀሳብ በተከናወነው ውድድር ላይ በአሜሪካ የኢትዮጵያ...አምባሳደር ስለሺ በቀለ፣የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ምክትል ኮሚሽነር ዶክተር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:06 PM
ሚና ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የምክክር መድረክና የተፋሰስ ልማት ስልጠና በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ። የምክክር መድረኩ በታላቁ የኢትዮጵያ...ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክርቤት ጽሕፈት ቤት እና በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በጋራ የተዘጋጀ ነዉ።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
አድሏዊና የተዛባ መረጃ እንዲያቆሙ ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ የተመረጠ መንግስት ያላት ሃገር መሆኗን፣ መንግስትን የመቀየር ስልጣን የኢትዮጵያ...ገልጸው መንግሥት የኢትዮጵያን አንድነት ለማስጠበቅ በሚያደርገው ጥረት ሁሉ ድጋፋቸው እንደማይለየው ገልፀዋል። ሰልፉን ያስተባበረው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
2022_03_444444444444_png.png መጋቢት 16/2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጦርነቱ ጉዳት...ተይዞለታል፡፡ በዚህም አጠቃላይ 227 ሺህ 255 ዜጎች ተጠቃሚ ያደርጋል ከዚህ ውስጥ 9 ሺህ 690 ህፃናት መሆናቸው ተጠቅሷል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
2022_10_337777_png.png ሚዛን አማን፣ ጥቅምት 05 ቀን 2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ...የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሙሉጌታ በየነ ድጋፉን ለክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አስረክበዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:18 PM
2023_01_444444444444444444444444444444_png.png አዲስ አበባ (ኢዜአ) ጥር 2/2015 የኢትዮጵያ ሲቪል...አቪየሽን ባለሥልጣን ከሶማሊያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
ተከታዮች በጋራ በመሥራት ላይ እንደሚገኙም አስታውቀዋል። በወረዳው ወደ ሰላም መመለሱን ምክትል ኮማንደር ክንዱ አመልክተዋል። የኢትዮጵያ...ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣የኢትዮጵያ ካቶላካዊት ቤተ ክርስቲያንና የእስልምና እምነት...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:24 PM
የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሚስ ሄለና አይራክሲነንና የተባበሩት መንግስታት ደርጅት የልማት ፕሮግራም የኢትዮጵያ...ፕሮጀክት) ላይ ለሚሰሩ ስራዎች የሚውል ነው። ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ፣ ተአማኒና ግልጽ ምርጫ እንዲካሄድና ከምርጫው በፊት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
2021_04_ሉ_jpg.jpg ሚያዚያ 03 ቀን 2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዋ ቡድን (ሉሲዎቹ ) በአቋም መለኪያ ጨዋታ...በነበረው ጨዋታ ዘጠኝ ጎል ያስቆጠሩት ሉሲዎቹ ዛሬ በተደረገው ቀሪ የዘጠኝ ደቂቃ ጨዋታ ተጨማሪ ሁለት ጎሎችን አክለዋል። በዚህም...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
2021_02_መረጨ_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንና የሰብዓዊ መብቶች...የህብረተሰብ ክፍሎች ማለትም ሴቶች፣አካል ጉዳተኞችና የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን በምርጫ የሚኖራቸው የፖለቲካ ተሳትፎ ማስጠበቅ እንዲሁም...
ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የሆኑት ዋንግ ዌንቢን ቻይና ለኢትዮጵያ ጥሩ ወዳጅ መሆኗን ገልጸዋል። ቃል አቀባዩ ትግራይ ክልልን ጨምሮ ሁሉም የኢትዮጵያ...ህዝቦች ሰላምን፣ መረጋጋትን እና ብልጽግናን እንዲያገኙ እንሰራለን ብለዋል። የኢትዮጵያ...
2021_02_Mercha_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በእስካሁኑ ሂደት...ክልሎች የምርጫ ቁሳቁስ መጓጓዙን አስታወቀ። በየደረጃው የሚገኙ የክልል አመራሮች ለምርጫ ቁሳቁስ ማጓጓዣ እንዲተባበሩ ጠይቋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:54 AM
2019_06_999999999999999999999_jpg.jpg ግንቦት 28/ 2011 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ...ስልጠና ከጀርመንና ደቡብ አፍሪካ በመጡ ባለሙያዎች እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
አስተዋወቀች። በኤግዚቢሽኑ በአገሪቱ የቆዳ ዘርፍ የተሰማሩ የተለያዩ ኩባንያዎች ቦርሳ፣ ጫማና አልባሳትን በመያዝ ተሳትፈዋል። በፈረንሳይ የኢትዮጵያ...ኪንግደም፣ ሩሲያ እና ሆንግ ኮንግ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልከው የቆዳ ምርቶች 75 በመቶ የሚሆነው ምርት መዳረሻዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:51 PM
ሥርዓተ ቀብር እሁድ መጋቢት 04 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚፈጸም ተገለጸ። የቤተክርስትያኗ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ...ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንዲፈጸም ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በ1980 ዓ.ም ነሐሴ 29 ቀን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
2022_06_ወርቅ_jpg.jpg ሰኔ 25ቀን 2014(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወርቅ አምራቾችን ለማበረታታት ከአለም አቀፍ...አድርጎ ለመግዛት መወሰኑን አስታወቀ። የባንኩ የከረንሲ ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ አበበ ሰንበቴ በጉዳዩ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።...
Showing 15,661 to 15,680 of 34,933 entries.