Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 15, 2026 8:32 PM
ሚያዚያ 7/2018 (ኢዜአ)፦የቅርስ ልማት እና ጥበቃ ስራ ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል የአሰራር ስርዓት እንዲገባ እየተደረገ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ...ቅርስ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤሊያስ ሽኩር ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 12, 2026 10:25 AM
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያላትና ኢኮኖሚዋ እያደገ በመሆኑ የባህር በር ተዘግቶባት መኖር እንደማትችል ምሁራን ገለጹ። የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የባህር መውጫና መግቢያ ሊኖራት እንደሚገባና ይህንን የሚከለክል ምንም አይነት ምክንያት አለመኖሩን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 23, 2026 8:00 PM
ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ያላትን የተገቢነት ቦታ ዳግም ያረጋገጠ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ መዝገብ ሲገለጥ የሚነበበው በክብር የቆመ የታሪክ መሠረት፣ ነገር ግን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 3, 2026 1:29 PM
ሐምሌ 27/2018 (ኢዜአ)፦ አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሀገራዊ መግባባትን ከመትከል ጋር የተቆራኘ ተምሳሌታዊ ልማት መሆኑን የኢትዮጵያ...ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተመካካሪዎችም ችግኝ በመትከል ዐሻራቸውን አኑረዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 14, 2026 5:10 PM
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 4/2019 (ኢዜአ)፦ የዓለም አቀፍ የብድር ሽግሽግ አሰራር ፈጣንና ግልጽ የጊዜ ሰሌዳ ሊኖረው እንደሚገባ የኢትዮጵያ...በታይላንድ ባንኮክ እየተካሄደ ነው። ከዓመታዊው ስብሰባ ጎን ለጎን የዓለም አቀፍ የሉዓላዊ ብድር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 17, 2026 8:03 AM
854296222_1127524616341085_5502368175963722676_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 7/2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከቀኑ 7 ሰዓት ከ30 ላይ በኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም ይካሄዳል። በአሜሪካዊው አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 19, 2026 12:33 PM
914352765_1180284621228113_4735006075716538938_n.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 10/2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...የማስፋፊያ ሥራዎች 1 ሺህ 744 ትራንስፎርመሮችም ተከላ ተደርጎላቸዋል። እነዚህ ሥራዎች በተቋሙ የውስጥ ፋይናንስ ብቻ መከናወናቸው...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 20, 2026 7:00 PM
የሚመክር ዐውደ ጥናት በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔና የኢትዮጵያ...ድርጅቶችና የልማት አጋሮች የተቀናጀ ትብብር ወሳኝ መሆኑን አሳስበዋል። በተባበሩት መንግሥታት የሴቶች ድርጅት (UN Women)...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
የደኅንነት ክትትሎችን ያደርግ ነበር፤ የመከላከያ ሠራዊቱን በመጠቀም መፈንቅለ መንግሥት በማድረግ የለውጡን እንቅስቃሴ በወታደራዊ ኃይል...ሰዎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ሲያደርግ በኦሮሚያ ክልል በወለጋ አካባቢ የኦነግ ሸኔ ቡድን በመረጃ፣ በመሣሪያ፣ በሥልጠናና በሰው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 2, 2025 4:25 PM
4G0A7252.jpg አዲስ አበባ፤መጋቢት 24/2017 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት...ባለሙያዎች አቅም በመገንባት ለአገራዊ ግቦች ስኬት ሚናውን እንደሚወጣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 21, 2025 3:14 PM
521955294_1190316463139966_9071586972362855141_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 14/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...የነበሩ ክፍተቶች እንዲሻሻሉ መደረጉን የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ገለፁ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ተሻሽሎ የፀደቀውን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 30, 2025 3:08 PM
ግንባታ ሙሉ ወጪ በከተማ አስተዳደሩ የተሸፈነ መሆኑንና ግንባታው በፍጥነት፣ በጥራትና በተያዘለት ጊዜ መጠናቀቁንም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ውጤት መሆኑን ገልጸዋል። ቤተ-ክርስቲያኗ የልማት ተባባሪነትና አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥልም አረጋግጠዋል። በዚሁ ወቅት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 9, 2025 11:11 AM
ተ4ተ.jpg ጂንካ ፤ጳጉሜን 4/2017(ኢዜአ)፦ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያዊያንን ከያሉበት በማነቃነቅ ለአንድ ዓላማ...ዶ/ር) በሰጡት በሳል አመራር ግድቡ ተጠናቆ ለምረቃ በመብቃቱ ምስጋና ይገባቸዋል፤ ታሪክም ሲያወሳቸው ይኖራል ብለዋል። "ታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 16, 2025 5:49 PM
ዲላ8.jpg ዲላ፤ መስከረም 6/2018 (ኢዜአ) :- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቅ በሕብረት የመቻል እና...ካደጉት ሀገራት ተርታ የመሰለፍ ሕልማችንን እውን የምናደርግበትና የማንሰራራት ጊዜ መድረሱን ያመላክታል ሲሉ አብራርተዋል ። ታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 19, 2025 12:00 PM
መረጃና ሀሳብ የመሰብሰብ፣ የመቀበልና የማሰራጨት ህገ መንግስታዊ መብት ማስጠበቅ የሚያስችል የመረጃ ነፃነት አዋጅ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ...ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ስመኝ ውቤ ገለጹ። የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 10, 2025 7:23 PM
መስከረም 30/2018(ኢዜአ)፦የመከላከያ ሠራዊት ተቋማዊ የማሻሻያ እርምጃ ዩኒቨርሲቲው ተልዕኮን በብቃት የሚወጣበትን ዕድል መፍጠሩን የኢትዮጵያ...መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ብርጋዴር ጄነራል ከበደ ረጋሳ ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 31, 2023 1:40 PM
00 (6).jpg አዳማ ግንቦት 23/2015 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በማድረግ ሂደት...ውስጥ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ባለሙያዎች ሙያዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስገነዘበ። ያለፈው አንድ ዓመት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 3, 2023 12:15 PM
ለ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን በቀን ከ20 ሺህ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ በጅቡቲ ወደብ ከመርከብ ላይ እየተራገፈ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ...የነበሩ በጥንካሬና ድክመት የተነሱ ጉዳዮችን በመገምገም ለ2016/17 የምርት ዘመን የቅድመ ዝግጅትና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 20, 2023 8:30 AM
ውቸሂ.jpg በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አራተኛው ዙር የሶስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫው...ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን አራተኛውን ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 25, 2025 5:11 PM
ጥር 17/2017(ኢዜአ)፡- መገናኛ ብዙኃን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስጠብቁ ዘገባዎችን አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ገለጸ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ከአዲስ አበባ...
Showing 15,221 to 15,240 of 34,933 entries.