Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
ኢዜአ) ብዝሃነትን መሰረት ያደረገ የሰላም ግንባታ የሰውን ተፈጥራዊና ህጋዊ መብት ለማስጠበቅ የጎላ ድርሻ ያለው መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር በአብሮነትና ብዝሃነት አያያዝ ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ዛሬ በጅማ ከተማ ተካሄዷል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
በኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ገቢ ለማሰባሰብ ቃል ገቡ። በናይሮቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ...የሚያስተባብር ኮሚቴ በማቋቋም ዝግጅት እያደረጉ ነው ተብሏል። በሀገራቸው ለተጀመረው ለውጥ ድጋፍ እንደሚያደርጉም ቃል ገብተዋል። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
እንደሚቀጥል አስታወቀ። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተመራ የከፍተኛ ስራ ሀላፊዎች ቡድን ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ...ደረጃ ገለጻ ቀርቧል፡፡ የሀገሪቱን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ተጠቃሚ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
ለመጫን የሚያደርጉትን ጥረት የሚቃወም ሰልፍ የፊታችን ሰኞ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ይካሄዳል። ሰልፉን ያዘጋጁት የተባበሩት የኢትዮጵያ...ማህበረሰብ ማህበር በደቡብ አፍሪካ እና የአፍሪካ ዳያስፖራ ፎረም ናቸው። የተባበሩት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
ውንጀላዎችን ኢትዮጵያ ታወግዛለች፤ በምዕራባውያን የተለያዩ አካላት አማካኝነት በኢትዮጵያ ላይ የሚነዙ የሐሰት ስም ማጥፋቶችን የኢትዮጵያ...። አንዳንዶችም እነዚህን የሐሰት ክሶች ኢትዮጽያን ለማንበርከክ ሊጠቀሙባቸው ይፈልጋሉ። ይሄን መሰል አስደንጋጭ ክሶችን አቅርቦ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:39 AM
በመማር የሀገርን ክብር ማጠበቅ እንደሚገባ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አስገነዘቡ፡፡ የኢትዮጵያ... ጥሏል ። ይህ የሕዝቦች ተከባብሮ በአንድነት የመኖር ልማድ የአሁኗን ኢትዮጵያ እንዳቆየም አመልክተዋል፡፡ "የአድዋ ድል...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
2021_06_3333-2_jpg.jpg ደሴ ፤ሰኔ 3/2013 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትና ቀሪው...እንዲጀምር የለውጡ አመራር በቁርጠኝነት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እንዲደርስ እየሰራ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ገልጸዋል። ሆኖም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
በፅናት ለሰብዓዊነት ያሳዩትን ቁርጠኝነት ለማስታወስና የሰብዓዊነት አርማቸውን በማንገብ ለማስቀጠል መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንትና የኢትዮጵያ...እንደዚህ መሰል ችግር ውስጥ እንዳይገባ አስቀድሞ መከላከልን ባህል ማድረግ ይጠበቅብናል'' ብለዋል ፕሬዝዳንቷ በመልእክታቸው።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:09 PM
አበባ፤ መስከረም 13/2014 አሜሪካም ሆነ ምዕራባዊያን የኢትዮጵያን የህዝቦቿን ደህንነት የመጠበቅ መብት ሊያከብሩ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ...ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ። የኢትዮጵያ መንግስት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
የማያስጠብቁ መሆናቸውን የአሜሪካ መንግስት መገንዘብ እንዳለበት የሚያሳስቡ መፈክሮች እንደሚሰሙም ገልጿል። በሰልፉ ላይ ከአሜሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ...ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በተጨማሪ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደሚሳተፉ...
126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የታላቁ የኢትዮጵያ...ሳንለያይ ለአገር ልማት በጋራ ልንቆም ይገባል ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት የጀመረውን ታላቁን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:13 PM
/ኢዜአ / መንግስት የሰብዓዊ መብት ጥሰት የምርምራ ውጤት ምክር ሀሳብን ተግባራዊ ለማድረግ ያለው ዝግጁነት አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ...ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በተለያዩ የአገሪቷ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
(ኢዜአ) የኢትዮጵያና የቻይና በባለብዙ ወገን የትብብር መስኮችን ይበልጥ ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በቻይና የኢትዮጵያ...በፋይናንስና በቴክኒክ ድጋፍ እያገዘች መሆኗን ተናግረዋል። ባለፉት ዓመታት በመንገድ መሰረት ልማት፣ በሃይል ልማት፣ በትራንፖርትና...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:23 PM
ኢዜአ ህዳር 25/2012 የፋርማሲ ባለሙያዎች በመድሃኒት አጠቃቀም ዙሪያ ለተጠቃሚው መረጃ ሲሰጡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ...ከአባላቶቹ ጋር የፋርማሲ ባለሙያው በጤናው ዘርፍ የሚያበረክተውን ሚና ሊያሳድጉ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርጓል። በዚህ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
2019_02_6713756a9df3c93f85fa810edc70eefb_XL-1_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 16/2011 የኢትዮጵያ...ከሚያደርጓቸው ተስተካካይ ጨዋታዎች በኋላ ይጠናቀቃል። የሁለተኛ ዙር የሊጉ መርሃ ግብር መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚጀመር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
ለማራመድ የመጡት አሁን በሃገሪቱ በተፈጠረው ምቹ የዲሞክራሲ ለውጥ ምክንያት ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ ጥቅም የሚረጋገጠው ከሌሎች የኢትዮጵያ...የተናገሩት አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው፣"አሁን በሃገሪቱ የተፈጠረ ለውጥ ጥንካሬውን በመደገፍና ያሉትን ችግሮች በመንቀፍ ከመላው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:49 AM
መስከረም 11/2011 አካልጉዳተኝነት እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የተቸገሩትን ከመርዳት እንደማያግዳቸው አካል ጉዳተኞች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በወገኖች ላይ ችግር ሲያጋጥም ከመርዳት የሚያግደው የለም፤ "ችግሩ አስተሳሰቡ ላይ ነው" ብለዋለ።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
ሰላም ለማስጠበቅ የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ ። የኢትዮጵያ...በሃሳብ የዳበረ የፖለቲካ ስርዓት እንዲኖርና የሃሳብ ክርክር በስፋት እንዲለመድም ዳያስፖራው የድርሻውን ሊወጣ ይገባል ነው ያሉት።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
2022_06_ሴት_jpg.jpg ግንቦት 24/2014/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ሴት ፖለቲከኞች የጋራ ጥምረት፤ ለአገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት...ጠየቀ። ጥምረቱ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ በዛሬው እለት መግለጫ የሰጠ ሲሆን ባለ ስምንት ነጥብ የአቋም መግለጫም አውጥቷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
2022_10_bureti_jpg.jpg ጥቅምት 1/2015/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና...ምክር ቤት በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል። በዚህም...
Showing 14,621 to 14,640 of 34,245 entries.