Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:08 AM
አዲስአበባ የካቲት 17/2011 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን መታሰቢያ ድርጅት ለኢየሩሳሌም የሚያከናውነውን...ድርጅቱ የተመሰረተበትን 55ኛ ዓመት ዛሬ ሲያከብር የቤተክርስቲያኗ ብጹአን አባቶችና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። በበአሉ ላይ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:07 AM
በምታዘጋጀው ዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች እግር ኳስ ዉድድር ላይ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎችን በመወከል እንደሚሳተፍ ተገለጸ ፡፡ የኢትዮጵያ...በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጀው መድረክ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎችን በመወከል በቀጥታ ይሳተፋል ፡፡ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህርና...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
2018_08_oo3-1_jpg.jpg አዲስ አበባ ሀምሌ 28/2010 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሲኖዶሶች የዕርቀ...ሰላም ማብሰሪያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው። በኢትዮጵያና በአሜሪካ በሚኖሩ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
2021_03_2-5_png.png መጋቢት 9 / 2013 (ኢዜአ) በላስ ቬጋስ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ...በአንዳንድ የአሜሪካ የህግ አውጪ እና የህግ አስፈፃሚ አካላት የሚደረገውን ያልተገባ ዲፕሎማሲያዊ ጫናም ተቃውመዋል። በላስ ቬጋስ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
/2011 ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል ፈጥር በዓልን ሲያከብር የተፈጠረውን አንድነትና መቀራረብ በሚያጎላ መንገድ መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ...እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳሰበ። የኢትዮጵያ ዑለማዎች ምክር ቤት እና የመጂሊሱ...
2019_06_619A8983_jpg.jpg ሰኔ 17/2011 የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የዶክተር አምባቸው መኮንንና የሜጄር...ጠዋት አዲስ አበባ በሚገኘው የዶክተር አምባቸው መኮንንና የሜጄር ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ቤተሰቦች ቤት በመገኘትአጽናንተዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
2020_09_333333_jpg.jpg አዲስ አበባ መስከረም 17/2013(ኢዜአ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሱዳን ህዝብን ተጠቃሚ...ነው ሲሉ የሱዳን ባለሀብቶች የልዑካን ቡድን መሪ ታግለዲን አብዱልጃሲም ገለጹ። የግንባታ ሥራው በ2004 ዓ.ም የተጀመረው ታላቁ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:29 AM
ኢዜአ) ጥር 22/2012 የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያን ቆይታቸው የተለያዩ የመስብ መዳረሻዎችን እንደሚጎበኙ የኢትዮጵያ...መካከል የአንድነት ፓርክ ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዝ የእንጦጦና አካባቢው የታሪክ አሻራዎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም እነዚህን ማዕከላት አቋቁመው ሊሰሩ እንደሚገባ ገልጸዋል። በሌላ በኩል የአረብ ሊግ አገራት የታላቁ የኢትዮጵያ...የታችኛው ተፋሰስ አገራትን እንደማይጎዳ ግንዛቤ እንዲይዙ ለማድረግ ለሊባኖሱ መሪ ማብራሪያ መሰጠቱን ቃል አቀባዩ ገልጸዋል። በሊባኖስ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
ሕብረተሰቡ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በሚከሰቱ ተላላፊና ውሃ-ወለድ በሽታዎች እንዳይጠቃ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
2021_07_security-institutions_jpg.jpg ሐምሌ 15 ቀን 2013 (ኢዜአ) የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ...መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሜጀር ጄኔራል ደሳለኝ ተሾመ፣...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ መዲና ኦስሎ አካሄዱ። በሰልፉ ላይ ከኦስሎ፣በርገን፣ስታቫንገር፣ትሮንዳይምና ሌሎች የኖርዌይ ከተሞች የሚኖሩ የኢትዮጵያ...ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላትን ጨምሮ በአገሪቷ የሚኖሩ የአፍሪካ አገራት ዜጎችና የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
አዳማ ፤ ሰኔ 11/2014 (ኢዜአ) ሐሰተኛ መረጃዎችን ለማጥራትና መከላከል የሴት ጋዜጠኞች ተሳትፎና አቅም መጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ለሴት የሚዲያ ባለሙያዎች በጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
ያሠለጠናቸውን 60 ባለ ልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶች ሊያስመርቅ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የኢትዮጵያ...፡፡ በዚህም የፈጠራ ባለሙያዎችን ለማፍራት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡...
ሚሊሻ እንዲሁም ከኦሮሚያ ሚሊሻ ጋር በመሆን በአሸባሪው ቡድን ላይ ከፍተኛ ቁሳዊና ሠብዓዊ ኪሳራ እያደረሱ እንደሚገኙም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...በመሆን እያደረገ ያለው ድጋፍ እውነተኛ የሕዝብ ልጆች መሆናቸውን ያረጋገጠ ተግባር እንደሆነም ተናግረዋል። በመጪው አዲስ ዓመት...
ነፃ የንግድ ቀጣና ለማሳለጥ የተገነባው ዘመናዊ ደረቅ ወደብ በቀን ከ150 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ መሆኑን የኢትዮጵያ...አገራት የገቢና ወጭ ንግድ መሳለጥ የጎላ አበርክቶ ይኖረዋል የተባለውን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በይፋ ማስጀመራቸው ይታወሳል፡፡...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ጠቅሰዋል። የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ ጉዳይ የያዘው መርህን መሰረት ያደረገና ቀጣይነት ያለው አቋም የሚደነቅ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...ሉኣላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስቀጠል እየሰራ ያለውን ውጤታማ ስራ የቻይና መንግስት በቁርጠኝነት እየደገፈ ነውም ብለዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
እንዲካሄድ መንግስት ድርብ ሃላፊነት አለበት፤ ይህንንም ለመወጣት ዝግጁ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። የኢትዮጵያ...ሚኒስትሩ ከክልል ርእሳነ መስተዳድሮች ጋር ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በውይይቱ ላይ አንዳነሱት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:00 PM
ሚያዝያ 1/2012 (ኢዜአ) 12 የመንገድ ስራ ተቋራጮች ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። 12 የኢትዮጵያ...እያንዳንዳቸው የ500 ሺህ ብር ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን ራባ ኮንስትራክሽን ደግሞ የ300 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። በዛሬዉ እለትም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
2021_06_222-1_jpg.jpg ሰኔ 6 ቀን 2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔና ምርጫ...ከዚህ ጋር ተያይዞ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔና ምርጫ ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ገልጿል። በዚሁ ጉዳይ...
Showing 14,141 to 14,160 of 34,245 entries.