Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Oct 9, 2024 10:53 PM
ዋና ፀሐፊ ኒክ ዳየር ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መዳረሻ የመሆን ራዕይ በመያዝ እያከናወነች ያለውን ስራ አድንቀዋል። የኢትዮጵያ...ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ(ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ካፒታል...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 16, 2024 6:53 PM
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የድጋፍ ዘመቻ በኢንዱስትሪው ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በላቀ ደረጃ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አለባቸው ንጉሴ (ዶ/ር) ተናገሩ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 16, 2024 1:52 PM
መስከረም 6/2017(ኢዜአ):- ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልካቸውን ምርቶች በብዛትና በአይነት ለማስፋት እየሰራች እንደምትገኝ በቻይና የኢትዮጵያ...አምባሳደር ተፈራ ደርበው ገለጹ። ዓለም አቀፍ የንግድ አገልግሎት ሁነት በቤጂንግ ተካሄዷል። በቻይና...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 22, 2026 12:45 PM
ኃላፊነት በመወጣት፣ የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ...ያረጋገጠ እና የህዝብ ድምጽ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ያስመሰከረበት ነው ያሉት ደግሞ የከተማዋ ነዋሪ አቶ አደም ሳለህ ናቸው።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 12, 2026 2:54 PM
jpg ሆሳዕና፤ የካቲት 5/2018(ኢዜአ)፦ለሀገር ዘላቂ ሰላም ቤተ እምነቶች ያላቸውን አስተዋጽኦ ማጠናከር ይጠበቅባቸዋል ሲሉ የኢትዮጵያ...ጉባኤ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ገለፁ፡፡ "ሐይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነትና ለአብሮነት" በሚል መሪ ሀሳብ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 23, 2026 8:29 PM
የምክክር ሂደቱ ኢትዮጵያውያን በባለቤትነት የሚመሩት እና ከውጭ ጣልቃ ገብነት የጸዳ መሆኑ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ...ዮናስ አዳዬ(ዶ/ር) ገለጹ። አፍሪካውያን አለመግባባቶችን አፍሪካ መር በሆኑ መንገዶች ብቻ መፍታት እንዳለባቸውም አሳስበዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 23, 2026 7:51 PM
ለዘመናት ጠብቃ የቆየች የጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት ሀገር ናት። በ21ኛው ክፍለ ዘመንም ሕዝቦቿን በማስተባበር ያለማንም ድጋፍ ታላቁን የኢትዮጵያ...ባሻገር ለመጪው ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማስተላለፍ በተከናወኑ ተግባራት ዘርፈ ብዙ ስኬት እየተገኘ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jul 5, 2026 9:57 PM
1000012191.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 28/2018 (ኢዜአ)፦ በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ ግብር...በዋንጫ ስነ ስርዓቱ ላይ በርካታ የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች ታድመዋል። በተጨማሪም ሲዳማ ቡና ዛሬ የተጠናቀቀውን ከ20 ዓመት በታች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 3, 2026 11:27 AM
ጥቅምና ፍላጎት ለማስጠበቅ በሚደረገው ጥረት ንቁ ተሳታፊ ይሆናሉ። አስተያየት ከሰጡት መካከል ወጣት ንጉሤ ወርቁ እንደተናገረው፤ የኢትዮጵያ...ታሪካዊና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ለመመለስ ደግሞ ወጣቶች ግንባር ቀደም ተዋናዮች መሆን ይጠበቅብናል ብሏል። ወጣት አብዱ ዲንቁ በበኩሉ፣...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 5, 2026 12:58 PM
603877216_1334133612091583_268554209798086038_n (2).jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 27/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...ላይ ብሔራዊ መግባባትን መፍጠር ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማስተላለፍ ምቹ መደላድል እንደሚፈጥርም አስገንዝበዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 29, 2026 3:34 PM
623261274_1358919979612946_6182654208442424289_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 21/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...በማያግባቡ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ጠንካራ ሀገረ መንግስት ለመገንባት በወሳኝ የምክክር ምዕራፍ እያለፈች ይገኛል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 27, 2026 11:51 AM
/2018 (ኢዜአ)፦ የፀጥታ መዋቅሩ ከህዝቡ ጋር ተቀናጅቶ በመስራቱ የውስጥ ባንዳዎች እና የውጭ ባዳዎችን ሴራ ማክሸፍ መቻሉን የኢትዮጵያ...ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። የኢትዮጵያ ፖሊስ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jun 12, 2026 9:34 PM
ሀገራዊ ግቦች እውን እንዲሆኑ ሁሉም ዜጋ ለምክክሩ ውጤታማነት የተለመደ ድጋፉን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ኮሚሽኑ አስገነዘበ። የኢትዮጵያ...ዋናው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ ኮሚሽኑ አስታውቋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 16, 2026 5:24 PM
2018(ኢዜአ)፦ የሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን በህዝቦች አብሮነትና ትውልድ ቀረጻ ላይ ድርብ ኃላፊነታቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ገለጹ። የኢትዮጵያ መገናኛ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 19, 2026 8:06 PM
የታሪክ ተመራማሪ ፍጹም ወልደማርያም የተጻፈው የዘመን አሻራ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ መጽሐፉ የ57 ኢትዮጵያውያንን እና የ3 የኢትዮጵያ...60 ህይወቶች፣ 60 ታሪኮች እና አንድ የትውልድ አሻራ" በሚል መሪ ሃሳብ የተከተበ ነው። መጽሐፉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 19, 2026 12:55 PM
እንዲሳካ ዜጎች ራሳቸውን ከሀሰተኛ መረጃ በመጠበቅ እና በኮሚሽኑ ላይ ሙሉ እምነት በማሳደር ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የኢትዮጵያ...የመናገር ነጻነትን ሙሉ በሙሉ የሚያከብር ገለልተኛ ተቋም እንደመሆኑ ገንቢ የሆኑ ሃሳቦችንና ውይይቶችን የሚቀበል ቢሆንም ሰፊው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 22, 2025 10:23 AM
2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ በጤና ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር ለማጠናከር መስራት እንደሚገባቸው በኮሪያ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ...Global Health Roundtable with Ambassadors in Korea) ተደርጓል። በውይይቱ ላይ በኮሪያ ሪፐብሊክ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 31, 2025 2:44 PM
ቅርሶችን ጠብቆ ለማቆየት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዩኔስኮ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። የዩኔስኮ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 21, 2025 11:02 PM
ግንኙነት ኮሚቴ የአፍሪካ ፖሊሲ ከፍተኛ ፕሮፌሽናል ስታፍ አባል ጆን ቶማስዜውስኪን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያ...እንዳላቸው አመልክተዋል። የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ የአፍሪካ ፖሊሲ ከፍተኛ ፕሮፌሽናል ስታፍ ጆን ቶማስዜውስኪ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 22, 2025 12:40 PM
2025-09-22_02-39-12.jpg ድሬዳዋ፤ መስከረም 12/2018 (ኢዜአ)፦ በሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለስኬት የበቃው ታላቁ የኢትዮጵያ...የታየው ከፍተኛ ርብርብ በሌሎች ሀገራዊና የአስተዳደሩ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ መደገም እንደሚገባውም ከንቲባው አስገንዝበዋል።...
Showing 14,081 to 14,100 of 34,245 entries.