Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 1, 2025 2:25 PM
2018(ኢዜአ)፦ በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከሳይቤሪያ ከፍተኛ የአየር ግፊት ላይ በመነሳት ወደ ሀገሪቱ የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ አየር...ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
2021_06_66666666_jpg.jpg ግንቦት 26 / 2013 (ኢዜአ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዘመናዊ የፎረንሲክ...እንደሚያጠናክር ገልጸዋል። በድጋፍ የተገኙት የፎረንሲክ ላብራቶሪዎቹ ከ5 እስከ 7 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ሲሆን ሁለቱ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 21, 2025 12:29 PM
(2).jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 11/2018(ኢዜአ)፦ የፌዴራል ፖሊስ የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ራሱን በሰው ኃይል...ለማስከበር ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በኃላፊነት እየሰራ እንደሆነ ተናግረዋል። ይህን ኃላፊነት የሚመጥን የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
2022_07_6-9_png.png ሐምሌ 20 ቀን 2014(ኢዜአ)በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበው የኢትዮጵያ...አትሌቲክስ ቡድን በአሜሪካ የምስጋናና የእራት ግብዣ ተደረገለት፡፡ ለአትሌቲክስ ቡድኑ ግብዣውን ያደረጉት በአሜሪካ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
2021_06_au_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/2013 ( ኢዜአ) የአፍሪካ ሕብረት በዓለማችን ትልቁ የኤሌትሪክ ኃይል...ገበያ ነው ያለውን የአፍሪካ ነጠላ የኤሌትሪክ ኃይል ገበያ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ። ነጠላ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
2022_08_ab_jpg.jpg ነሐሴ 05 ቀን 2014 (ኢዜአ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት...ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ተስፋ የሚሰጥ ታላቅ ብስራት ነው ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ኢዜአ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Oct 24, 2025 12:36 PM
1277521044419507_5074237732881725602_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 14/2018(ኢዜአ):- ኢትዮጵያ የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል...ሽግግር ስኬታማ እንዲሆን ድጋፏን ለመስጠት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች። ሁለተኛ የአፍሪካ ታዳሽ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Mar 4, 2026 10:33 AM
_09-59-22.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 25/2018(ኢዜአ)፡- በቦሌ በሻሌ ኮንዶሚኒየም ሲስተዋል የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል...እጥረት መቅረፍ ያስቻለ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:51 PM
2022_02_ምድወላቡ_jpg.jpg ጎባ ፤የካቲት 14/2014(ኢዜአ) በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የፈጠራ ክህሎት ያለው ብቁ የሰው ኃይል...ለማፍራት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የፊዚክስ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 2, 2025 1:42 PM
):-በቀጣይ ለሚከበሩት የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ ሀርሰዲ የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ በቴክኖሎጂ የታገዘ በርካታ የፀጥታ ኃይል...በማሰማራት ወደ ሥራ መገባቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 21, 2025 1:04 PM
ምክትል ዋና ዳሬክተር ይታሰብ ስዩም ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል...አቅርቦት አና ፍላጎትን ለማመጣጠን በርካታ ስራዎች ሲከናወኑ ቆይተዋል። የሆስፒታሊቲና የቱሪዝም ዘርፍ የሰለጠነ የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:13 PM
ግንቦት 23 / 2014 (ኢዜአ)በ100 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ያረጁ የኤሌክትሪክ ኃይል...ማስተላለፊያ ምሰሶዎችንና ትራንስፎርመሮችን የማሻሻል ስራ እንደሚያካሂድ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 3, 2025 1:11 PM
542750224_1229618105876468_40377429153474118_n.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 28/2017 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...ብሄራዊ ቡድን በ23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብጽ አቻው ጋር ጨዋታውን ለማድረግ ካይሮ መድረሱን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Jan 31, 2026 3:08 PM
1360740006097610_7956464645530166428_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 23/2018 (ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል...አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት እንደገለጸው ኢትዮጵያ የአይሻ-2...
2021_05_22222_jpg.jpg ሚያዚያ 26/2013 (ኢዜአ) የባህር ኃይል አርማ፣ የትከሻ ምልክትና የደንብ ልብስ ዛሬ ቢሸፍቱ...ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ይፋ ተደርጓል። በሥነሥርዓቱ ላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዥር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ፣ የባህር...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 20, 2023 10:28 AM
እድሎች እና ፈተናዎች ላይ ይመክራል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የዓለም አቀፉ የትራንስፖርት ማህበር ዋና ዳይሬክተር ዊሊ ዋልሽ፣ የኢትዮጵያ...አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ፣ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
2022_10_114477777_png.png ጥቅምት 02 ቀን 2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለ17 ዓመታት የተገለገለበትን...መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
እያደረገ ያለው ተግባር የሚያስመሰግን መሆኑን ተናግረዋል። ይህን ተግባር አጠናክሮ በማስቀጠል የአሸባሪውን ህወሓት ወራሪ እና ተላላኪ ኃይል...ተናግረዋል። ወጣት መስታወት ደጀኔም ደግሞ ሴቶች የአገር ደጀን እንደመሆናችን በአገር ሉዓላዊነት ላይ አደጋ የደቀነውን ሽብርተኛ...
2022_02_green_jpg.jpg የካቲት 03 ቀን 2014 (ኢዜአ) የአረንጓዴ ኃይል ልማት አካል የሆኑ የታዳሽ ሃይል ተሽከርካሪዎች...ለገበያ መቅረባቸውን ግሪንቴክ ኢትዮጵያ ገለጸ። ግሪንቴክ ኢትዮጵያ ለሀገር ውስጥ ገበያ ያቀረባቸውን በፀሐይና በኤሌክትሪክ ታዳሽ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 17, 2025 6:02 PM
ፀሃየ.png ድሬዳዋ፤ ሰኔ 10/2017(ኢዜአ)፦ በምስራቁ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተገነቡ አነስተኛ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች...ተገለጸ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በሚቀጥሉት አምስት አመታት በብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት በሚተገብራቸው አነስተኛ የፀሐይ...
Showing 1,161 to 1,180 of 34,930 entries.