Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
ግጭት፤ ሕወሐት ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም በሙሉ ዐቅሙ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ የመጣ መሆኑን ማስታወስ ተገቢ ነው። ይህም የኢትዮጵያ...የውጭ ጠላቶች ሲያስደፍር ቆይቷል። በዚህም የተነሣ የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 25, 2025 11:27 AM
አባይ4 (1).jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 15/2018(ኢዜአ)፦ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን የመልማት ቁጭታቸውን...የተወጡበት ትልቅ የታሪክ አሻራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ፡፡...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:57 AM
2018_05_muse_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 13/2010 የ2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፕሪሚየር ሊግ የጣና ባህርዳርና...ቴሴራ (የተወዳዳሪዎች መለያ መታወቂያ) ይዞ ባለመቅረቡ ምክንያት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ሳይካሄድ ቀርቷል። የ2010 ዓ.ም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:29 AM
_83880557_636463403785702_3198541331643236352_o-1_jpg.jpg ጥር 23/2012 (ኢዜአ) በታላቁ የኢትዮጵያ...ከጥር 19/2012 ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ: የግብጽና የሱዳን ውይይት ተጠናቋል::...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
ኤርትራዊያንን ጨምሮ የሌሎች አገራት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ፍላጎት ማሳየታቸውን ኢዜአ ያነጋገራቸው በእንግሊዝና በአሜሪካ የሚኖሩ የኢትዮጵያ...ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በመላው ዓለም ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 6, 2026 8:08 PM
(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ሀገራዊ ዕድገትን የሚያሳልጡ የማኑፋክቸሪንግ ምርቶችን በመመልከታቸው ኩራት እንደተሰማቸው የኢትዮጵያ...ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አመራሮች እና አባላት ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 8, 2026 12:41 PM
720317152_1475902577914685_6229380003418833937_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 1/2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ስኬት ኢትዮጵያዊያን ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ያላቸውን ቁርጠኝነት ለዓለም በድጋሜ ያስመሰከሩበት ትልቅ ሀገራዊ ሁነት መሆኑን...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:13 AM
_png.png ኢዜአ ታህሳስ 16/2012 የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ መፍትሔ እስኪሰጥ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ...ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወቅታዊ ጉዳዮች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 3, 2026 1:06 PM
25/2018(ኢዜአ)፦የትግራይ ክልል የመጀመሪያው ዙር የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ስኬታማ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 6, 2025 6:06 PM
የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ሰነድ ዛሬ በአዳማ ተፈርሟል። ሠነዱን የግብርና ሚኒስቴር፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፣...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 1, 2025 7:23 PM
photo_2025-04-01_19-21-05.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/2017(ኢዜአ)፡- በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር እስክንድር...ላኪዎች ከአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ቁጥጥር ደንብን ተከትለው ምርት ማቅረብ በሚችሉበት ሁኔታዎች ላይም መክረዋል። ጀርመን...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:02 AM
በዓል በመጪው እሁድ መስከረም 4 ቀን 2012 ዓም በኬንያዋ የወደብ ከተማ ሞምባሳ በደማቅ ስነ-ስርዓት እንደሚከበር በናይሮቢ የኢትዮጵያ...ኤምባሲ አስታወቀ። በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሞምባሳ ከሚገኘው ሼባ ላውንጅ ጋር በመተባበር...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:00 AM
2019_02_asosa_png.png ጅግጅጋ የካቲት 14/2011 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ዘጠነኛውን የኢትዮጵያ ከተሞች...ፎረም እንድታስተናግድ ተመረጠች። ስምንተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም 'መደመር ለኢትዮጵያ ከተሞች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 27, 2024 6:23 PM
ኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢኒሼቲቭ የሆነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ለአለም ታስተዋውቃለች ሲሉ የኢትዮጵያ...ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ፉአድ ገና ገለጹ። የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 28, 2025 4:17 PM
973667434862648_4743452669848662281_n.jpg አዲስ አበባ፤የካቲት 21/2017(ኢዜአ)፦የፌዴሬሽን ምክር ቤት የኢትዮጵያ...አገልግሎት(ኢዜአ) ጨምሮ ለመገናኛ ብዙሃን የላቀ አስተዋጽዎ እውቅና ሰጥቷል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት፥ መገናኛ ብዙሃኑ 19ኛው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 5, 2025 9:35 AM
አበባ፤ የካቲት 26/2017(ኢዜአ)፡-የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች መሰማራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ። የኢትዮጵያ...የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ(ዶ/ር) ከተለያዩ የጃፓን ኩባንያዎች ጋር በቶኪዮ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ወገኖችን ለመርዳት ከ6 ሺህ 269 የዳያሰፖራ አባላት እስካሁን በኦንላይን ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የኢትዮጵያ...ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የገንዘቡ ድጋፍ በ'eyezonethiopia.com' መተግበሪያ አማካኝነት የተሰበሰበ ነው።...
2021_11_ጌዌ_jpg.jpg ህዳር 20/ 2014(ኢዜአ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በድረገጽ ከ 270 ሺህ የአሜሪካን ዶላር...በላይ ማሰባሰብ ተችሏል። ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ የሚውል ድረገጽ ማይ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:24 PM
ነቀምቴ ኢዜአ የካቲት 09/2012 ፡- በአስረኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ የነቀምቴ ከተማ የእግር ኳስ...ክለብ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ክለብን ሁለት ለአንድ አሸነፈ ፡፡ የነቀምቴ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 21, 2025 8:41 AM
473756788_1040389978132616_8874551931938119281_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2017(ኢዜአ)፦ በጀርመን የኢትዮጵያ...ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ቢርጊት ፒኬል ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ...
Showing 11,601 to 11,620 of 34,245 entries.