Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
2022_09_maxresdefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
ሐምሌ 26/20111 የኢንዱንዥያ ዩኒቨርሲቲዎችን ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር በማስተሳሰር የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲያደርጉ በመደገፍ እየሰሩ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ሚስተር አልቡሽራ ባስኑር አስታወቁ። አምባሳደሩ ትናንት የወሎ ዩኒቨርሲቲንና የአይጠየፍ ቤተ መንግስትን በመጎብኘት የችግኝ ተከላ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
2019_01_0C2A1271_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥር 20/2011 በኢትዮጵያ የተካሄደው ፖለቲካዊ ለውጥ ከአገሪቱ አልፎ የአፍሪካን መልካም ስም የሚገነባ መሆኑን የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ፍራንክ ዎልተር ስቴይንሜዬር ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የጀርመኑን ፕሬዚዳንት ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
2021_03_maxresdefault-28_jpg.jpg
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 10, 2023 5:18 PM
8888888888888888.png ሚዛን አማን (ኢዜአ) መጋቢት 01 ቀን 2015 የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫሎች የኢትዮጵያን ባህሎች ከመጥፋት የሚታደጉ ኩነቶች በመሆናቸው እንዲጠናከሩ የበኩላቸውን አንደሚወጡ የተለያዩ ክልሎች የስፖርት የባህል ልዑካን ቡድን አባላት አስታወቁ። በደቡብ ምዕራብ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
2020_03_hqdefault-8_jpg.jpg
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 12, 2024 9:12 AM
ባ 1 (8).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 03/2016 (ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙት ስምምነት ለባህር በር መዳረሻ እና ለቀጣናው ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ቁልፍ እርምጃ መሆኑ ተመላከተ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 18, 2024 6:07 PM
photo_2024-04-18_18-02-58.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 10/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል። በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ናይጄሪያዊው አጥቂ ጄሮም ፍሊፕ በ38 ኛው፣ወገኔ ገዛኸኝ በ80ኛው እና...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 6, 2024 10:54 AM
1111 (43).jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት አዲስ አበባን ዘመናዊ ከተማ ለማድረግ አስገራሚ ስራ ሰርተዋል ሲሉ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ተሳታፊዎች ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ መከናወን ጀምሯል። ኢዜአ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 29, 2024 10:50 AM
photo_2024-07-29_10-50-12.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 19, 2024 5:18 PM
ጯልቱ.jpg አዲስ አበባ ፤ነሐሴ 13/ 2016 (ኢዜአ)፦ የአፍሪካ የከተሞች ፎረም በኢትዮጵያ ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ ልማቶችንና መልካም ገጽታዎችን ለማስተዋወቅ እድል እንደሚፈጥር የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። የአፍሪካ የከተሞች ፎረም "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 16, 2024 2:49 PM
sew (1).jpg አዲስ አበባ፣ጥቅምት 6/2017 (ኢዜአ):-የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚያደርገው የአምስት ዓመት መርሃ ግብር ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገለጸ። ለመርሃ ግብሩ ተፈጻሚነት አጋር አካላት 808 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jun 13, 2026 1:50 PM
photo_2026-06-13_16-34-44.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 6/2018(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ተማሪዎች የምትሰጠው ነፃ የጤና ትምህርት ዕድል፣ ሀገሪቱ ድንበር የለሽ የሕክምና ዲፕሎማሲ ሚናዋን በብቃት እንድትወጣ እያደረጋት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ ገለጹ። በጤና ሚኒስቴር...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 29, 2026 12:04 PM
photo_2026-08-29_08-32-56.jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 23/2018 (ኢዜአ)፦ በካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ጋር የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል። ጨዋታው ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም ይካሄዳል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 7, 2026 3:46 PM
ስሩር6.jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 2/2018 (ኢዜአ)፦ በክልሎች ግብርናውን በማዘመን የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥና ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት የተጀመረው ጥረት የማንሰራራት ዘመን ብስራት ነጋሪ መሆኑን የተለያዩ ክልሎች የግብርና ቢሮ ኃላፊዎች ገለጹ። ኢትዮጵያ ግብርናውን በመካናይዜሽን፣ በኩታ ገጠም...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Aug 1, 2026 1:37 PM
photo_2026-08-01_13-37-23.jpg ሆሳዕና፤ ሐምሌ 25/2018(ኢዜአ)፦ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪውን በመደገፍ ረገድ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን ገለፀ። የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንስቲትዩት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በቱሪዝም ዘርፍ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 25, 2026 8:32 AM
Screenshot 2026-09-25 083145.png
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Feb 4, 2023 1:00 PM
የተደማጭነት አቅሟንም እያሳጣት ይገኛል። አሜሪካ ለዘመናት (አሁንም ድረስ) አፍሪካን እንደ ሰብዓዊ ቀውሶች ቦታ እና በዓለም አቀፍ ኃይል...ጂኦ-ፖለቲካዊ ጫናን የመቋቋም አቅም መገንባት ያስፈልጋል። ከጂኦ-ፖለቲካ ጫና የሚመነጩ ሥጋቶችን ለመዳሰስ የሚያስችል በሰው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
የተባለው ጸሐፊ፡፡ የምርጫ ሂደቱ የተዋጣለት ነው ማለት ባይቻልም ምርጫውን ተከትሎ ቀውስ ስለመፈጠሩ የቀረበ አንድም ሪፖርት የለም፡፡ የኢትዮጵያ...በማለት ፀሐፊው ይጠይቃል፡፡ የአሜሪካንን ማዕቀብና ተረክ ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 3, 2024 11:54 AM
duba.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 24/2017(ኢዜአ):-19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዱባይ የኢትዮጵያ...ኤምባሲና በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል...
Showing 11,321 to 11,340 of 34,933 entries.