Web Content Article · By Web Admin On Sep 16, 2025 8:06 AM
live thumbnail edit.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 17, 2025 8:14 AM
ማያ (2).jpg ማያ፤ መስከረም 7/2018 (ኢዜአ)፡- የምስራቅ ሐረርጌ ዞንና የማያ ከተማ ነዋሪዎች የህዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በድጋፍ ሰልፉ ላይ አርሶ አደሮች፣የከተማና ገጠር ነዋሪዎች፣ወጣቶችና ሴቶች፣ምሁራን፣የመንግስት ሰራተኞች የዞኑና ከተማ መስተዳደሩ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 12, 2025 7:24 PM
ኒው (17).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 4/2017(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያና ቻይና ያላቸው ዘርፈ ብዙ ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ መምጣቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አስታወቁ፡፡ 55ተኛው የኢትዮ-ቻይና ግንኘነት እና የቻይና አዲስ አመት በተለያዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ የወዳጅነት አደባባይ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 16, 2025 2:55 PM
480223987_1060456109459336_5923422897924283533_n.jpg አዲስ አበባ፤የካቲት 9/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያን ምርት በአፍሪካ ገበያ በብዛት እንዲቀርብ እየሰራ መሆኑን የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ግሩፕ ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ግሩፕ ዋና ሃላፊ ሙሉአለም ስዩም ለኢዜአ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 15, 2025 6:21 PM
584072907_1298053155699629_1999009869407554246_n.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 6/2018 (ኢዜአ)፦ በ16ኛው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ አዘጋጇ ኢትዮጵያ የሩዋንዳ አቻዋን 2 ለ 0 አሸንፋለች። በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የምድብ አንድ በተደረገው የሁለቱ ሀገራት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 17, 2025 10:33 PM
484857762_1084442097060737_6697553024575795783_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 8/2017(ኢዜአ):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 20ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል። በመደበኛ ስብሰባው የኢትዮዽያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 23, 2025 11:50 PM
492799080_1117668070404806_7383680600519089289_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 15/2017(ኢዜአ)፦ በግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ/ር) የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በብራዚል የስራ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። የልዑካን ቡድኑ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከሚኒስቴሩ ተጠሪ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
2019_09_666_jpg.jpg ጳጉሜን 6 ቀን 2011 "በአዲሱ ዓመት የኢትዮጵያን ሰላም፣ ብልጽግና እና አንድነት በማጠናከር ወደስኬት የምንረማመድበት እንዲሆን ሁሉም ሊረባረብ ይገባል" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንቷ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁና የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
2020_06_41-4_png.png ድሬዳዋ፣ ሰኔ 18/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ 831 ሺህ ብር የሚገመት የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የድሬዳዋ ቀይ መስቀል ማህበር ኃላፊ ወይዘሮ በሐር አደም እንደገለፁት ድጋፉ ለ500 ችግረኛ ወገኖች የተደረገ ሲሆን በነፍስ ወከፍ 10...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:24 AM
2018_12_48367590_809287782749311_3574793557833154560_n_jpg.jpg አዲስ አበባ ታህሳስ 8/2011 በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በመዘዋወር ስለ ሰላም በመምከር ላይ የሚገኙት "የሰላም እናቶች" ዛሬ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተገናኝተዋል። የሰላም እናቶቹ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
2021_06_የአረንጓዴ-ልማት-ችግኝ-ተከላ2_gif.gif ጋምቤላ ፤ ግንቦት 26/2013 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት የቀየሰቻቸው ወሳኝ የልማት አጀንዳዎች በውስጥ ባንዳዎችና የውጭ ጣልቃ ገቦች እንደማይሰናከል የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
2022_09_maxresdefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
ሐምሌ 26/20111 የኢንዱንዥያ ዩኒቨርሲቲዎችን ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር በማስተሳሰር የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲያደርጉ በመደገፍ እየሰሩ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ሚስተር አልቡሽራ ባስኑር አስታወቁ። አምባሳደሩ ትናንት የወሎ ዩኒቨርሲቲንና የአይጠየፍ ቤተ መንግስትን በመጎብኘት የችግኝ ተከላ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
2019_01_0C2A1271_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥር 20/2011 በኢትዮጵያ የተካሄደው ፖለቲካዊ ለውጥ ከአገሪቱ አልፎ የአፍሪካን መልካም ስም የሚገነባ መሆኑን የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ፍራንክ ዎልተር ስቴይንሜዬር ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የጀርመኑን ፕሬዚዳንት ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
2021_03_maxresdefault-28_jpg.jpg
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 10, 2023 5:18 PM
8888888888888888.png ሚዛን አማን (ኢዜአ) መጋቢት 01 ቀን 2015 የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫሎች የኢትዮጵያን ባህሎች ከመጥፋት የሚታደጉ ኩነቶች በመሆናቸው እንዲጠናከሩ የበኩላቸውን አንደሚወጡ የተለያዩ ክልሎች የስፖርት የባህል ልዑካን ቡድን አባላት አስታወቁ። በደቡብ ምዕራብ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
2020_03_hqdefault-8_jpg.jpg
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 12, 2024 9:12 AM
ባ 1 (8).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 03/2016 (ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙት ስምምነት ለባህር በር መዳረሻ እና ለቀጣናው ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ቁልፍ እርምጃ መሆኑ ተመላከተ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 18, 2024 6:07 PM
photo_2024-04-18_18-02-58.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 10/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል። በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ናይጄሪያዊው አጥቂ ጄሮም ፍሊፕ በ38 ኛው፣ወገኔ ገዛኸኝ በ80ኛው እና...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 6, 2024 10:54 AM
1111 (43).jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት አዲስ አበባን ዘመናዊ ከተማ ለማድረግ አስገራሚ ስራ ሰርተዋል ሲሉ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ተሳታፊዎች ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ መከናወን ጀምሯል። ኢዜአ...
Showing 11,021 to 11,040 of 34,244 entries.