Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 15, 2025 5:20 PM
photo_2025-09-15_07-19-26.jpg ባሕር ዳር ፤ መስከረም 5/2018 (ኢዜአ)፦ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገለጸ። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ እና የመሬት ቢሮ አመራሮችና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 5, 2023 11:18 AM
putine.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 25/2016(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ የሚያጠናክረው መሆኑን የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። በሩሲያ ፌዴሬሽን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 1, 2023 2:17 PM
ተ (7).jpg
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 31, 2023 11:31 AM
ሐረ 5.jpg ሐረር መጋቢት 22 /2015 (ኢዜአ) ፡- ለታላቁ የኢትዮያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ስኬታማነት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በሐረር ከተማ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ የገንዘብ ቁጠባ ማህበርና የንግድ ማህበረሰብ አባላት አስታወቁ። በሐረሪ ክልል ባለፉት ሦስት ወራት ለግድቡ ግንባታ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 25, 2024 7:04 PM
mmm (11).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 17/2016(ኢዜአ)፦የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የምክክር ምዕራፍ ከግንቦት 21 ጀምሮ መካሄድ እንደሚጀምር ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ። በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካና የኃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ አገራዊ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 27, 2025 10:48 AM
Screenshot 2025-11-27 103518.png አዲስ አበባ፤ህዳር 18/2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ የዲፕሎማሲ አጋርነት በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች ዕድገት እያስመዘገበ መሆኑን በኢትዮጵያ የኔዘርላድስ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ ፓውላ ሸናድለር ገለጹ። በመጪው የፈረንጆቹ 2026 አዲስ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
አዲስ አበባ መጋቢት 01/2012 (ኢዜአ) መንግስት በውጭ አገር የሚኖሩ ዜጎችን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚሰሩ አታሼዎችን በተለያዩ አገራት እየመደበ መሆኑን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። በተያዘው በጀት ዓመት ብቻ ከ14 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የስራ ስምምነት ወደተደረሰባቸው አገሮች...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:25 AM
2019_02_popo_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 2/2011 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። የውይይቱ ትኩረት በጤናው ዘርፍ ላይ በተለይም ድንበር ዘለል በሽታዎችን መከላከል ላይ የውጭ ጉዳይ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
አዲስ አበባ ሰኔ13/2011 ከኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለቦች የተውጣጡ ደጋፊዎች በስራ ፈጠራና ውጤታማነት ዙሪያ በአዲስ አበባ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው። ስልጠናው የሚያተኩረው ወጣቶች የአመለካከት ለውጥ በመፍጠር እራሳቸውን ለስራ ዝግጁ የሚያደርጉበትና...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
2021_11_maxresdefault_jpg.jpg
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:19 PM
አዲስ አበባ ግንቦት 27/2010 በሚቀጥሉት አስር ቀናት በአገሪቷ ምእራባዊ አጋማሽ የተሻለ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖራቸው ብሔራዊ የሜቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። የሚጠበቀው የዝናብ ስርጭት በስፋት እየተከናወኑ ላሉ የግብርና ልማት ሥራዎች መልካም እድል እንደሆነም ተገልጿል። ኤጀንሲው ለኢዜአ በላከው መግለጫ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:25 PM
አዲስ አበባ፤ ህዳር 11/2013 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደማቸውን ለግሰዋል። ለሰራዊቱ 5 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍም አድርገዋል። የድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች ''ደሜ ለአገር መከላከያ ሰራዊት'' በሚል መርህ ነው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:01 PM
2019_04_HRW_png.png ሞኒተሪንግ/ኢዜአ / ሂውማን ራይትስ ዎች (HRW) የተባለው አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ተቋም በሃገራችን የሚስተዋለውን የሰብአዊ መብቶች አከባበር ሁኔታን አስመልክቶ በተለያዩ ጊዜያት ሪፖርቶችን ሲያወጣ ቆይቷል። ተቋሙ ባለፉት አመታት በሃገራችን የታዩትን የሰብአዊ መብት...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:07 PM
2021_06_sddefault-6_jpg.jpg
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
2020_04_maxresdefault_jpg.jpg
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
2018_06_epl_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 28/2010 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዛሬ በአጼ ፋሲለደስ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ መከላከያ ፋሲል ከተማን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በጎንደር ባለው ወቅታዊ የአየር ሁኔታ ምክንያት ፋሲል ከተማ ከመከላከያ ዛሬ ረፋዱ አራት ሰአት ላይ ጨዋታቸውን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 23, 2024 2:45 PM
ቤልጂየም.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 17/2016(ኢዜአ)፦በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ-ግብርን በማስመለክት በቤልጂየም ብራስልስ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ የችግኝ ተከላ ተከናውኗል። “የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል እየተከናወነ በሚገኘው የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 15, 2026 12:39 PM
700144298_1453000100204933_2686911689910055671_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 7/2018(ኢዜአ) ፦ ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገው ጥረት ፍጹም ህጋዊ መሆኑን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲ ላሜክ ገለጹ። አምባሳደሩ ይህ ጥያቄ በዓለም ላይ በብዛት ህዝብ ካላቸው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 12, 2026 6:08 PM
photo_2026-04-12_07-57-53.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 4/2018 (ኢዜአ)፦ በ10ኛው የፊፋ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ቅድመ ማጣሪያ በመጀመሪያ ጨዋታዋ ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 አሸንፋለች። በጁባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቤተልሔም ግዛቸው እና ምኀረት አየለ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Apr 26, 2026 8:56 AM
photo_2026-04-26_08-55-43.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 18/2018 (ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉት የደርቢ ጨዋታ የእግር ኳስ አፍቃሪያንን ቀልብ ስቧል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዲስ...
Showing 10,721 to 10,740 of 34,244 entries.