Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:00 AM
አሰጋው ሥፍራ የደረሰወ ዘግይቶ ነው ለተባለው ቅሬታ በሰጡት ምላሽም ትክክል እንዳልሆነና ቅሬታ የቀረበበት በልመና የመጣው የአየር ኃይል...ህይወታቸው ለመመለስ በሚደረገው ጥረትም ድጋፉን እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡ የከተማዋ ወጣቶች ለተጎጂዎቹ ጊዜያዊ መጠለያ ድንኳኖች ሲጥሉ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jul 8, 2024 1:50 PM
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ ስድስት ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ጥያቄን በራሳቸው መሸፈን የሚያስችል አቅም መፍጠራቸውን የኢትዮጵያ...ተረጂነት ክብርን የሚያዋርድና የተሟላ ነፃነት የሚያጎድል መሆኑን ጠቁመው፤ ለዚህም ኢትዮጵያ ሰፊ የተፈጥሮ ጸጋና አምራች የሰው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 20, 2024 11:44 AM
፡፡ እንዲሁም ክር፣ አንሶላና ሌሎች ጨርቃ ጨርቆች ወደ ውጭ በመላክ የተሻለ የውጭ ምንዛሪ ማስገኘት መቻሉን ጠቁመው፤ ለዚህም "የኢትዮጵያ...እህሎች ላይ እሴት በመጨመር ለውጭ ገበያ እያቀረበ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፋብሪካው የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ የተሻለ የሰው...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 4, 2024 5:59 PM
ወስደዋል። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዳርፉር ሰላም ማስከበር ሴክተር ሦስት የዘመቻ ኃላፊ፣ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል...ወኔ በዝርዝር ያስረዳል ብለዋል፡፡ ከመጽሐፍ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ ለእናት ሀገራቸው ዳር ድንበር መከበር አካላቸውን ላጡ ጀግኖች...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 18, 2025 12:47 PM
ጉባኤው ትብብር፣ ፈጠራ፣ አካታችነት እና ተግባር በተሰኙት የፒ4ጂ አስኳል መርሆዎች እየተመራ እንደሚካሄድም አመልክተዋል። የኢትዮጵያ...በ2018 ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ለመድረኩ አስተዋፅዖ ማበርከቷን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንስተዋል። በምግብ ሥርዓት፣ በታዳሽ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 1, 2025 8:48 PM
በአውሮፓውያን ኃያላን ሀገራት ቅኝ ግዛት ስር በወደቀበት ዘመን በቀይ ባህር ዳርቻ መነሻ አደርጎ ግዛቱን ሲስፋፋ የቆየው የኢጣሊያ ወራሪ ኃይል...የአድዋ ድል የመላው የጥቁር ህዝቦች የድል ታሪክ ሆኖ ሲዘከር ቆይቷል፤ በዘንድሮ ዓመትም ለ129ኛ ጊዜ እየተዘከረ ይገኛል፡፡...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 6, 2025 4:51 PM
475983411_1061821419318185_3635520740638553168_n (1).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 29/2017(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ...መከናወኑን አመላክተዋል። የፍጥነት መንገድ እና ልዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አስተዳደር ላይ የመዋቅር ማስተካከያ መደረጉን፣ የራስ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:12 AM
በተቀመጠለት አቅጣጫ እየተጓዘ መሆኑን ተናግረዋል። ወይዘሮ ሎሚ እንዳሉት ህዝቡ የለውጡን ፍሬዎች በመንከባከብ ከማንኛውም አደናቃፊ ኃይል...የውይይት መድረኩ ሁሉንም ወገን በማቀራረብና በማፋቀር ወደ አንድ አገራዊ ግንባታ የሚያስኬድ እንደሆነም ተናግረዋል። በመድረኩ ላይ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰኔ ወር 2012 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ...የኤሌክትሮኒክስ ትስስር መንገዶችን የማስፋት ስራ እንደሚከናወን ተናግረዋል። "የዲጂታል አገልግሎቱ የተሳለጠ እንዲሆን የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
ወደ ስራ መገባቱን ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል። እንዲሁም ካለፉት 40 ዓመታት ጀምሮ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ትምህርት ቤቶቹን በአዲሱ የኢትዮጵያ...ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ናቸው። ኮሌጁ የአርሶ አደሩን ህይወት ሊያሻሽሉ የሚችሉ ቴክኖሎጂን በማሸጋገርና የሰለጠነ የሰው...
ጨርቃጨርቅ ዘርፍ ላይ የተሰማራው የኢንዶቺን አልባሳት ኩባንያ የኦፕሬሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሄማንታ ሀሪሽቻንድራ በበኩላቸው የኢትዮጵያ...ስናገኝ ሥራችንን የማስፋፋትና ተጨማሪ ሠራተኞችን የመቅጠር ዕድላችን ይሰፋል ብለዋል ፡፡ በኢትዮጵያ የሥራ አቅም ያለው የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:04 PM
ቫይረስ መከላከያ መመሪያዎችን ተግባራዊ በማድረግ ራሱንና ሌሎችን ከበሽታው ሊታደግ እንደሚገባ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች አሳሰቡ። የኢትዮጵያ...እየተስተዋለ ያለው መዘናጋት የበሽታውን አሳሳቢነት እንዲጨምር አድርጎታል" ያሉት ደግሞ የክልሉ ኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:47 AM
jpg.jpg ጋምቤላ ሰኔ 2/2010 አደንዛዥ እጾችን መጠቀምና መጤ ልማዳዊ ድርጊቶች በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች እየተስፋፉ መምጣታቸውን የኢትዮጵያ...ምክር ነው'' ብለዋል። በመድረኩ በጋምቤላ ከተማ ችግሩን ለመከላከል የሚያስችል 22 አባላትና ባለድርሻ አካላት የተካተቱበት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
06_1-4_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 11/2013 በዓመት ከ15 ሺህ ጊጋ ዋት በላይ ሀይል እንደሚያመነጭ የሚጠበቀው የታላቁ የኢትዮጵያ...ዝርጋታው 100 በመቶ ተጠናቋል" ብለዋል። በዚሁ መሰረት በመጪው ክረምት ውሃ የመያዝና በተያዘው ውኃ ደግሞ በሁለት ተርባይኖች...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሚሰሩ ኃይሎች ጋር ያለውን ህብረት በተግባር እያሳየ ነው። ሀገር ለማፍረስ አጀንዳ አድርጎ የተነሳውን አሸባሪ የኢትዮጵያ...ተጠቅሞ እንደወረረን ሁሉ እኛም በጋራ ተነስተን ልንመክተውና ልንደመስሰው ይገባል" ብለዋል። "እነሱ ኢትዮጵያን ለመበተን ከውጭ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
.-2_jpg.jpg አዳማ ጥር 24/2011 የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒት እና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን 22...ለማቃለል የባለስልጣኑን አዋጅ የመከለስ ሥራ እየተጠናቀቀ ሲሆን ከምግብና መድኃኒት ጋር የተጣጣመ የአደረጃጀት ትግበራ፣ የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:56 AM
የሚሳተፉ ወንጀለኞችን ለሕግ በማቅረቡ ላይም በቅንጅት እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበው ድርጅቱ ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ወንጀሉን ለመካላከል የኢትዮጵያ...የሚሳተፉ ሰዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ከመውሰድ ጎን ለጎን በጠቅላይ አቃቤ ሕጉ የሚመራ የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ተከላካይ ግብረ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 11, 2024 1:11 PM
ያሰናሰነ፣ የሀገር ሉዓላዊነትን ከአካባቢያዊ ልዩነት ያስቀደመ የነፃነት ብስራት ሲሆን፤ ለጠላቶቻችን ደግሞ ሀፍረትን ያከናነበ የኢትዮጵያ...ትርክቶቻችንን አፅንተን በዓድዋ ድል ዕሴቶች በጋራ ተንቀሳቀስን ጠንካራና የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ከማድረግ የሚያስቆመን ምድራዊ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 9, 2024 11:04 AM
በተጨማሪ አሲዳማ መሬትን ማከም የሚያስችል አማራጭ ምጥን ማዳበሪያ በአርሶ አደር ማሳ የማላመድና የማስፋት ሥራ እያካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ...ይህም በወረዳዎቹ በአማካይ ከሚገኘው ምርት የ10 ኩንታል በላይ ብልጫ እንዳለው ተመራማሪው አስታውቀዋል። ውጤቱ በአነስተኛ የሰው...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 12, 2024 10:52 AM
ገበያ አባል መሆናቸው ለዘርፉ ቀጣይ እመርታ ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገለጸ። በመንግሥትና የግል አጋርነት መርህ የተመሰረተው የኢትዮጵያ...ሕገ ደንቦችን የያዙ ጥራዞች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው ለሕዝብ ውይይት ክፍት መሆናቸውን ጠቅሰዋል። በተመሳሳይ ቢሮ የማደራጀትና የሰው...
Showing 10,481 to 10,500 of 34,933 entries.