Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:17 AM
2020_05_31-1_png.png ጎንደር፣ ግንቦት 20/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር ቅርንጫፍ የኮሮና ቫይረስ ምርመራና ሕክምና በመስጠት ላይ ለሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
አዲስ አበባ መስከረም 29/2011 በኢትዮጵያ የሚገኙ ብሄራዊ ፓርኮችንና ብርቅዬ የዱር እንስሳትን በፎቶ የሚያስተዋውቅ መጽሃፍ "ዋይልድ ላይፍ ኦፍ ኢትዮጵያስ ናሽናል ፓርክ" በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ ትናንት በብሄራዊ ትያትር ለምርቃት በቃ። ባለ 257 ገጽ የሆነው ይህ መጽሃፍ በኢትዮጵያዊው የካሜራ ባለሙያ አዚዝ...
አዲስ አበባ ጥቅምት 3/2011 በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የተገነቡትም ሆነ እየተገነቡ ያሉት አብዛኛዎቹ ዘመናዊ ህንፃዎች የአገሪቱን የባህልና የማንነት አሻራ የሚያንፀባርቁ አይደሉም ተባለ። ካለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በተለይም በመዲናዋ አዲሰ አበባ ዓይንን የሚማርኩትን ጨምሮ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
2019_05_1D9A9569_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 19/2011ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ልማትና ሰላም በሚካሄዱ ትግሎች ውስጥ በቁርጠኝነት እንደምትሰራ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስታወቁ። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር "የአፍሪካን ቀን" ዛሬ በተቋሙ አክብሯል። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ተመስርቶ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
2021_11_256855252_3072602336315558_2679995764499697622_n_png.png ኦባሳንጆ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመገናኘት፣ የሰላም መፍትሔ በማፈላለግ ሂደታቸው የደረሱበትን ሐሳብ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያብራሩ ሲሆን በተጨማሪም በሰብአዊ ርዳታ ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
2018_09_ministry-laboursocial-logo_png.png አዲስ አበባ መስከረም 8/2011 በኢትዮጵያ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ህጻናት ለከፍተኛ የጉልበት ብዝበዛ ተጋላጭ መሆናቸውን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በተሰሩ ስራዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
2022_09_mof_jpg.jpg ጳጉሜን 04 ቀን 2014 (ኢዜአ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አለምአቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ ያወጣው መግለጫ የሚያሳዝን መሆኑን ገለጸ። ኮሚሽኑ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን ለፖለቲካዊ አላማው ማስፈጸሚያነት ማዋሉንም አመልክቷል። ሚኒስቴሩ ዛሬ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
2018_06_hirut-zemene_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 22/2010 በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ የተመራ የልዑካን ቡድን፣ በሞሪታኒያ በተጀመረው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ስብሰባ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ከመካሄዱ በፊት የሚካሄደው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 20, 2024 1:46 PM
ከኒኒ.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 12/2016(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያና ኬንያ በተለያዩ የትብብር መስኮች ላይ የተመሠረተው አጋርነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ። 36ኛው የኢትዮ-ኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ስብሰባው ሁለቱ አገራት እስካሁን የተፈራረሙትን የሁለትዮሽ...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 24, 2024 3:48 PM
photo_2024-04-24_15-29-03.jpg አዲስ አበባ ፤ ሚያዝያ 16/2016 (ኢዜአ)፡- "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 16, 2026 8:28 AM
1000044230.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ላይ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ። ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ከድል የራቀው አዳማ ከተማ በ22 ነጥብ 10ኛ ደረጃን...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 23, 2026 9:21 PM
1000003056.jpg አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15/2018 (ኢዜአ)፦ ከ17 ዓመት በታች ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ በተደረገ የመለያ ጨዋታ ሞዛምቢክ ኢትዮጵያን በመለያ ምት አሸንፋለች። በመሐመድ ስድስተኛ ስፖርት ኮምፕሌክስ በተካሄደው ጨዋታ አሚር ሚስባህ በ16ኛው ደቂቃ ያስቆጠረው ጎል ኢትዮጵያን መሪ አድርጓል።...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 11, 2026 7:34 AM
1000043035.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 3/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከረፋዱ አራት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከመቻል ይጫወታሉ። ድሬዳዋ ከተማ በ24 ነጥብ ስምንተኛ ደረጃን ይዟል። መቻል በ54 ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ባለፉት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 7, 2026 6:42 PM
C (28).png አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30/2018(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ የተከተለችው የብዝኅ-ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራ ስኬታማ የሪፎርም ሥራዎች ምርታማነትን በማሳደግ የዘርፎችን ውጤታማነት ማሳደጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
2021_12_business-11_jpg.jpg በአየለ ያረጋል (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ጠላቶች በየዘመናቱ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ጥረዋል፤...ከጠላት ጎን የተሰለፉ ቢሆንም በገንዘብም፣ በዕውቀትም፣ በዲፕሎማሲም ከኢትዮጵያ ጎን ተሰልፈው ተጋድሎ እያደረጉ ያሉ እልፍ አእላፍ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:56 AM
በመነጋገር አስቸኳይ መፍትሄ እየተወሰደ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በእዚህም በሁለት የጭነት አውሮፕላኖች እርዳታውን ከቢሾፍቱ እስከጎዴ አየር...ማረፊያ ድረስ ጭነው የሚያመጡ ሲሆን ሦስት ሄሌኮፕተሮችም ከጎዴ አየር ማረፊያ ተጎጂዎች...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Oct 24, 2025 7:12 PM
6664829711058545628_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 14/2018(ኢዜአ):- የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የባህር በርን ጨምሮ ቀሪ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
ሙቀት ወደ ቅዝቃዜ ስለቀየረው ምቾት ተሰምቶኛል። የጣና ሃይቅን ሳስብ ከሱ በሶስት እጥፍ ውሃ ይይዛል ተብሎ የሚነገርለትን የታላቁ የኢትዮጵያ...እንዲጎበኙ ታስቦ የተገነባ በመሆኑ ዘወትር ከሰዓት በኋላ ከሰው መብዛት የተነሳ በከተማው የቀረ ሰው ያለ አይመስልም። የጣናን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 31, 2025 8:39 PM
ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የያቤሎ አየር
Showing 10,281 to 10,300 of 34,244 entries.