Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:11 AM
መስከረም 23/201 በቻይናና በእስያ አገራት እየጨመረ የመጣው የማምረቻና የጉልበት ዋጋ አምራቾች ወደ ሌላ አካባቢ እንዲያማትሩ አስገድዷቸዋል ተባለ። ይህ ለአፍሪካ ከፍ ያለ ዕድል ይዞ እንደመጣ የጠቀሰው ሀው ሜድ ኢን አፍሪካ የተሰኘ ድረ-ገጽ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ተመራጭ በመሆን በዕድሉ እየተጠቀመችበት ነው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
2019_05_mufti_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 22/2011የኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት ከፍተኛ የሆነ የበጀት እጥረት እንደገጠመው የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ገለፁ። የግንቦት ወር የሰራተኛ ደምወዝ ለመክፈል የሚያስችል ገንዘብ እንኳ እንደሌለው ነው ሐጂ ዑመር የተናገሩት። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
2022_03_sddefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_06_sport_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 26/2010 ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኦሮሚያን የወከሉት አቶ ኢሳያስ ጅራ አሸነፉ ቢባልም ምርጫው ድጋሚ እንዲካሄድ ተወስኗል። ዛሬ በአፋር ሰመራ በተካሄደው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ ኦሮሚያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
2021_12_ነሚ_jpg.jpg ታህሳስ 13/2014/ኢዜአ/ ወደ አገር ቤት ለሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያዩበት መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ሌሊሴ ነሜ አስታወቁ። ኮሚሽነሯ ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
2022_11_01_png.png ጥቅምት 28/2015 /ኢዜአ/ በሰላም ስምምነቱ ውስጥ በ5 ቀን ውስጥ ወታደራዊ አመራሮች እንዲገናኙ በሚያዘው መሠረት አዛዦቹ ውይይት ዛሬ በናይሮቢ ተጀምሯል ። እስከ አሁን በስምምነቱ ሂደቱ በመልካም ሁኔታ እየሄደ ነው።
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:23 PM
አዲስ አበባ ጥቅምት 11/2012የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ፍቃድ አሰጣጥ ማዕቀፍ ማዘጋጃቱን ገለጸ። ባለሥልጣኑ ከተቋቋመ አንስቶ ባከናወናቸው ተግባራትና እያከናወኗቸው ባሉ ስራዎች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ባልቻ ሬባ በሰጡት መግለጫ፤ ባለሥልጣኑ...
2019_08_ecx-logo_png.png ሑመራ ነሐሴ 11 / 2011 በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማዕከል የሁመራ ቅርጫፍ የሰሊጥ ምርትን በዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት የሚያገበያይበት ማዕከል ትናንት ከፈተ። በከተማው የተከፈተው ማዕከል ነጋዴዎችና የሰሊጥ አምራች አርሶ አደሮችን ወደ አዲስ አበባ መሄድ ሳያስፈልጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
2019_11_76762608_2614575478633175_7320869354868834304_n_jpg.jpg ኢዜአ ህዳር 12 / 2019 ዓ.ም የግል ባንኮች ለተበዳሪዎች ከሚያቀርቡት እያንዳንዱ የብድር ገንዘብ ውስጥ የ27 በመቶ ተቀናሽ አስልተው ለብሔራዊ ባንክ የቦንድ ግዥ እንዲያውሉ የሚያዝዘው መመሪያ ተነሳ። የግል...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:09 PM
2018_07_air2-1_jpg.jpg ሃምሌ 9/1010 በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ ልዑክ በኢትዮጵያ ያደረገውን የሶስት ቀናት ጉብኝቱን ዛሬ አጠናቅቆ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድም ለኤርትራ ልዑካን ቡድን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አሸኛኘት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 16, 2024 10:17 AM
ppp (4).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ወላይታ ድቻ እና የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቀኑ 10 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት 5...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 11, 2024 9:45 AM
ስስ (5).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 03/2016 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሶስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሃዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሃዋሳ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ...
Web Content Article · By Taye Lema On May 5, 2024 10:02 AM
x (7).png አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 27/2016(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በወጣው መርሐ-ግብር መሠረት መቻል ከወልቂጤ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚሰለጥነው መቻል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 29, 2024 8:35 AM
ስፖርት (10).jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 19/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ኢትዮጵያ መድን ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 16, 2024 10:05 AM
ሀሀ (43).jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9/2016 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ቀን መርሐ ግብር የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ወላይታ ድቻ ከሀድያ ሆሳዕና ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ወላይታ ድቻ በሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 30, 2024 9:23 AM
prmiYte.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 20/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቀሌ 70 እንደርታ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2024 9:43 AM
ሊግ4.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 24/2017 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 5, 2024 8:30 AM
photo_2024-11-05_08-28-58.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ፋሲል ከነማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 16, 2024 6:01 PM
tur (5).jpg አዲስ አበባ፤መስከረም 6/2016 (ኢዜአ)፦ማስረጃን መሰረት ያደረገ ፖሊሲ መቅረፅና ውሳኔ መስጠት የሚያስችል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ነገ ይፋ እንደሚደረግ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ የዓለም የቱሪዝም ቀንን ለማክበር የሚዘጋጁ ሁነቶችን በተመለከተ...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 9, 2024 3:48 PM
ፈፈፈፈ (27).jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 4/2016(ኢዜአ)፦ጳጉሜ-4 “የኅብር ቀን" በሚል ስያሜ “ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ኃሳብ በካታር ዶሃ ዛሬ ተከብሯል። የኢትዮጵያዊያንን ብዝሀ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነት፣ ማኅበራዊ መስተጋብር በሚያንጸበርቅ መልኩ በዓሉ መከበሩም ተገልጿል። ኅብረ ብሔራዊ...
Showing 9,961 to 9,980 of 34,244 entries.