Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:07 PM
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ ተረክበዋል። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ የክትባት ድጋፉን ቦሌ አለምአቀፍ አየር
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:09 PM
ሽማግሌዎችና ባህላዊ የጎሳ መሪዎች ይሳተፋሉ። እንዲሁም ወጣቶችና ሴቶች ባህላዊ ጭፈራዎችንና ትርዒቶችን በማሳየት ከሱልጣን ዓሊ ሚራህ አየር
የአፋር መንፈሳዊ አባትና ባህላዊ መሪ ሱልጣን ሐንፍሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ። ሱልጣን ሐንፈሬ ዛሬ ጠዋት ቦሌ አለም አቀፍ አየር
Web Content Article · By Senait Temesgen On Apr 3, 2024 7:50 PM
ሊጨምር እንደሚችል ኮማንደር ከበደ አክለዋል። የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሚገኝ የገለጹት ኮማንደሩ አሽከርካሪዎች የአካባቢውን አየር
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
አድርጓል። በዚሁ መሰረት ከመጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የድጋፍ ቁሳቆሶቹ ወደ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን ድጋፉ በኢትዮጵያ አየር
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 21, 2024 1:08 PM
ለመወጣት ያስችለዋል ተብሏል። ማዕከሉ በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ ”ብሉ ኢኮኖሚ” እና ዘላቂ ከባቢ አየር
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 26, 2025 3:52 PM
ቴክ4.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት የሚሆን የዲጂታል ኢኮኖሚና መሰረተ ልማት እየገነባች መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፈጠራና ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ ማክታር ሳክ(ዶ/ር) ገልጸዋል። ኃላፊው ለኢዜአ እንደገለጹት፤...
Web Content Article · By Web Admin On Sep 9, 2025 7:35 AM
EDITED AMHARIC GERD LIVE THUMBNAIL.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 23, 2023 8:56 AM
ውድድረወ.jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) :- በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው ሶስት የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ሰንጠረዡ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ያለው ሻምፒዮና ዛሬ አምስተኛ ቀኑን...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 26, 2023 3:02 PM
34 (5).png አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 15/2016 (ኢዜአ) ፦ የ17ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በደቡብ ሱዳን በተሠማራበት የግዳጅ ቀጠና 116ኛውን የሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ቃል አክብሯል። ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ጠንካራ ሰራዊት የነበራት፣ ከውስጥም ሆነ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 9, 2025 9:27 AM
photo_2025-05-09_09-21-29.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 1/2017(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በሃዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 7, 2025 8:45 AM
sepo (2).jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 3, 2023 8:52 AM
ሀ 1 (3).png አዲስ አበባ ግንቦት 26/2015 (ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሶስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይደረጋሉ። በመርሃ ግብሩም ኢትዮጵያ መድን ከኢትዮጵያ ቡና ከቀኑ 7 ሰአት ላይ ይጫወታሉ። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 8, 2024 6:41 AM
454446211_914209947417287_7459370281764543838_n.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 1/2016(ኢዜአ)፦ በፓሪስ ኦሊምፒክ በወንዶች የ3000 ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም፡፡ በውድድሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሊምፒክ የተሳተፈው አትሌት ሳሙኤል ፍሬው 8...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 27, 2024 11:00 AM
ap.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 20/2016(ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሃዋሳ ከተማ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሃዋሳ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት 5...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 10, 2024 9:48 PM
lllllll.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 4/2016 (ኢዜአ)፡- በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በሴቶች የ1500 የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሜዳሊያ ውስጥ መግባት ሳይችሉ ቀርተዋል። አትሌት ድርቤ ወልተጂ አራተኛና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 12ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዬጎን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 13, 2025 9:22 AM
photo_2025-11-13_09-22-11.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 4/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳሉ። ከረፋዱ አራት ሰዓት መቻል ከይርጋጨፌ ቡና ይጫወታሉ። መቻል በሊጉ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች ሶስት ጊዜ ሲያሸንፍ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 9, 2025 10:08 AM
photo_2025-11-09_10-07-43.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 30/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። አዳማ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 4, 2025 9:23 AM
photo_2025-11-03_22-21-28.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 25/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት አርባምንጭ ከተማ ከአዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። አርባምንጭ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ሶስት...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Mar 11, 2025 9:44 AM
photo_2025-03-11_10-33-27.jpg አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 2/2017 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ከአምናው የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ...
Showing 9,941 to 9,960 of 34,244 entries.