Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 23, 2025 9:31 AM
photo_2025-10-22_23-28-45.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 13/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ ቡና ከነገሌ አርሲ ጋር ከቀኑ 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ቡናማዎቹ በመጀመሪያው ሳምንት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 2, 2025 9:35 AM
photo_2025-12-01_22-32-01.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 23/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር በመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርባምንጭ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። የ16 ጊዜ የሊጉ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 12, 2025 8:34 AM
photo_2025-11-12_08-33-19.jpg አዲስ አበባ ፤ ህዳር 3/2018(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሸገር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ይጫወታሉ። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 7 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል። አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Apr 16, 2025 8:20 AM
photo_2025-04-16_08-06-54.jpg አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 8/2017(ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ከአዳማ ከተማ ጋር ይጫወታል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል። ኢትዮጵያ መድን በ45...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:22 AM
2018_05_071a135aa31a2397c57a607f4e716e01_XL_jpg.jpg አዲስ አበባ ሚያዝያ 26/2010 በደቡብና ሰሜን ኮርያ መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት እንዳስደሰተው የኢፌዴሪ መንግስት ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:31 AM
2020_06_104114113_3399310946767424_5090026192174486510_o_jpg.jpg
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
2021_08_አብዱ_png.png አቶ መሀመድ ሀሰን ለረጅም ዓመታት በቤልጅየም ነዋሪ የሆኑ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ናቸው። እ.እ.አ በ1990ዎቹ በዋሽንግተን እንዲሁም በብራሰልስ የኢትዮጰያ ዲፕሎማት በመሆን አገልግለዋል። በ1970ዎቹ ደግሞ የኢትዮጰያ ተማሪዎች ንቅናቄ አባል ነበሩ። አቶ መሀመድ ሀሰን በሀገሪቱ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
2021_02_146281338_2868622053380255_6474837410161007371_o_jpg.jpg ጥር 28/2013(ኢዜአ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በሐረር ከተማ በተለምዶ ሀማሬሳ ከሚባለው አካባቢ ሲደርሰ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የአዲስ አበባ ከተማ ቆይታውን አጠናቆ ወደ ሐረር የተጓዘው የታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
2020_05_ABIY-MAY-7_png.png አዲስ አበባ ግንቦት 7/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት በሰላም፣ በማኅበራዊ ደኅንነት፣ በሥነ ምግባርና በዘላቂ ልማት በጋራ ስለሚሠሩበት ሁኔታ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
2019_04_national-metrology-agency_png.png አዲስ አበባ ሚያዝያ 4/2011 በሚቀጥሉት አስር ቀናት በኢትዮጵያ በአብዛኛው ክፍል ከፍተኛ ዝናብ ይጥላል ተብሎ እንደሚጠበቅ የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ገለፀ። በተለይም የደቡብና የደቡብ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች በአብዛኛው የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
2019_03_2_png.png አዳማ የካቲት 30/2011 በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የኦሮሚያ ክልል ማስተባበሪያ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዛቸውን 17 አምቡላንሶችን ለክልሉ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች አስረከበ። አምቡላንሶቹን የተረከቡት ሰባት የከተማ አስተዳደሮችና አስር ወረዳዎች...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
2020_04_maxresdefault-4_jpg.jpg
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
2020_09_hqdefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Aweke Getahun On Dec 12, 2025 9:12 AM
photo_2025-12-12_09-08-58.jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 3/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ መታሰቢያ ስታዲየም ይደረጋሉ። ከረፋዱ አራት ሰዓት ላይ አርባምንጭ ከተማ ከሲዳማ ቡና ይጫወታሉ። አርባምንጭ ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 22, 2026 9:27 AM
photo_2026-03-21_23-25-19.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 13/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ አርባምንጭ ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ። አርባምንጭ ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 17, 2026 8:26 AM
photo_2026-03-17_08-23-06 (1).jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 8/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ከተማ ከሲዳማ ቡና በአበበ በቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ። አዲስ አበባ ከተማ በውድድር ዓመቱ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 15, 2026 8:28 AM
1000043941.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 7/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር መቀሌ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድንን ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያገናኛል። መቀሌ 70 እንደርታ በ30 ነጥብ 19ኛ ደረጃን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 20, 2026 10:32 AM
photo_2026-04-20_10-31-30.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 12/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ከቀኑ 10 ሰዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከኢትዮጵያ መድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ41 ነጥብ ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 9, 2026 8:02 PM
photo_2026-05-09_19-59-56.jpg አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 1/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል። ማምሻውን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቢንያም ጌታቸው በ16ኛው ደቂቃ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Feb 27, 2026 8:05 AM
31232312312321321123312.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2018 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዘገበ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ...
Showing 9,521 to 9,540 of 34,244 entries.