Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
2021_03_ፖ_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ የካቲት 26/2013 ዓ.ም (ኢዜአ ) የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት...በዚህ ዓመት ሙሉ በሙሉ ለመዘርጋት እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው። ለደንበኞች የሚሰጠውን አገልግሎትም ፈጣን ለማድረግ ተገቢውን የሰው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
ከ1970ቹ ጀምሮ ጠንካራ እንደሆነ ገልጸው፤ በሁሉም የልማት መስኮች የጃፓን ድጋፍ ቀጣይነት ያለው ነው ብለዋል። ጃፓን በሰው ኃይል...ግንባታ፣ በችግር ጊዜ ደራሽ እገዛና ለፀረ-ኮቪድ መከላከል ጥረት ለምታደርገው ድጋፍም የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
'በውስጥ ጉዳዮቻችን ላይ የተዘረጉ የውጭ እጆች ይነሱ' ሲሉ ጠየቁ። "ኢትዮጵያ በዘመነ ክብሯ ሉዓላዊነቷን የሚገሰስ የትኛውንም ኃይል...የኖርንበትና የተጋመድንበትን የአንድነት መሰረት የሚገዳደርና ክብራችንን የሚገስ ተግባራትን አጥብቀን እንቃወማለን" ብላለች። መላ...
5 ሺህ ጥንድ ጫማዎች፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ደረቅ ሬሽን ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በቀጣይም ደጀን ከሆነው የጸጥታ ኃይል...ልዩ ኃይልና ሚሊሻም የሽብር ቡድኑን ድባቅ እየመታ መሆኑን ገልጸዋል። ብርጋዴር ጄኔራሉ "የሽብር ቡድኑን በአጭር ጊዜ በመቅበር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:51 AM
የአፍሪካን ጥቅም እንዲያራምድ መትጋቷን ገልጸዋል። የኤርትራ ማዕቀብ እንዲነሳና በደቡብ ሱዳን የመንግስታቱ ድርጅት ሥራ የተሰማራው የኢትዮጵያ...ሠላም አስከባሪ ኃይል በየስድስት ወሩ የሚራዘምበት ጊዜ እንዲኖረው ጥረት ማድረጓንም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:47 AM
ቄጤማ ግንቦች እንዲፈርሱም ጠይቀዋል፡፡ "የሚገባን፣ የሚበጀን የሚሆንልን ፍቅርና ሰላም ብቻ ነው" ያሉት ዶክተር አብይ የኤርትራና የኢትዮጵያ...ውስጥ የተፈጠረውን ሰላም ተጠቅመንና በስራ ተደምረን ለኢትዮጵያ እድገት እንሰራለን" ያሉት አስተያየት ሰጪው መንግስት ወጣቱን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:54 AM
ቋንቋን ለማሳደግ ጥረት እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል። "በግዕዝ ቋንቋ የተጻፉ መጽሃፍትን የማሰባሰብና በዘርፉ የተማረ የሰው ኃይል...አስታውሷል። ሆኖም በተዛባ አመለካከት ምክንያት ቋንቋው እንዲዳከም መደረጉን ዲያቆን ዳንኤል አውስቶ " በአራቱም አቅጣጫ ያሉ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ከአልያንስ ግሎባል ጋር ዛሬ ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፈጸሙት የኢትዮጵያ...ስራ የሚላኩ የአገር ውስጥ ዝርያዎች ይዘረፋሉ ከሚል ጥርጣሬም እንድናለን ብለዋል። ባዮ ቴክኖሎጂ በገንዘብ፣ በእውቀትና በሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:58 AM
የስምምነት ሰነድ እስከ መጪው የካቲት አጋማሽ እንደሚፈራረሙ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሦስቱ አገራት በታላቁ የኢትዮጵያ...ላይ ስትደርስ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ማጠራቀም ሥራ መጀመር እንድትችልና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሁለቱን ተርባይኖች በመጠቀም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
ኢትዮጵያውያን ዓለምን ያስጨነቀው የኮሮና ወረርሽኝ አስከፊ ጉዳት ሳያስከትል ያለፍነው በፈጣሪ እርዳታ ነው ብለዋል። እንዲሁም ታላቁ የኢትዮጵያ...ሕዳሴ ግድብ በነበረው ዓለም አቀፍ ጫና ምክንያት ሳይቋረጥ ግንባታው መቀጠሉና በከፊል...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 1:00 PM
እየሰራን ነው ብለዋል፡፡ በመሆኑም ከአውሮፓ ህብራትና አባል አገራት ጋር ያለንን ግንኙነት ይበልጥ ለማሻሻል እንሰራን ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ቢሮ ያወጡትን የጋራ ሪፖርት ተከትሎ መንግስት የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ-...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
የአገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን፣ የኢትዮጵያ...መንግስት ጥሰትን በተለያዩ አካባቢዎች የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲፈጸም ጥረት ማድረጋቸው ተረጋግጧል ብለዋል። በተጨማሪም ይህ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 22, 2023 4:45 PM
ቡናና ሌሎች የኢኮኖሚ ምንጮችን የያዘ በመሆኑ ሰፊ የስራ እድል መፍጠር ያስችላል ነው ያሉት። ''ይህንን የተፈጥሮ ሀብት ከሰው ኃይል...ጋር በማስተሳሰር መስራት ከተቻለ የምናስበውን እድገት ማምጣትና የዜጎችን ህይዎት መቀየር እንችላለን'' ብለዋል። በመሆኑም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 27, 2023 8:10 PM
ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል። ፍኖተ ካርታውን ወደስራ ለማስገባት እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን ገልጸው የፍትሕ ስርዓቱ የሰው ኃይል...ብቃት ላይም ልዩ ትኩረት እንደሚሰጠው ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 28, 2023 6:11 PM
መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ያተኮረው ይህ ጉባኤም ለኢትዮጵያ ጥሩ አጋጣሚ ነው መሆኑንም ነው ሚኒስትር ዴኤታው ያመለከቱት። የኢትዮጵያ...የግሉ ዘርፍ ወደ ኢነርጂ ኢንቨስትመንት እንዲገባ መንገድ የሚከፍት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ አገራት የኤሌትሪክ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 25, 2023 2:00 PM
ከስነ-ልቦናና የማማከር አገልግሎት አንስቶ የተለያዩ የስራ ፈጠራና የንግድ ሥራ ክህሎት ላይ ትኩረት ያደረጉ ስልጠናዎችን በተለያዩ የኢትዮጵያ...በማጎልበት ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራ ግብረ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
ፕሮጀክቶች አተገባበር ቢቀዛቀዝም፤ ሁኔታው መሻሻል ባሳየበት ቅፅበት ሂደቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አምናለሁ" ሲሉም ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...መንግሥት ወረርሽኙን ለመከላከልና ለድንገተኛ ክስተት አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ግብረ ኃይል...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
አገዛዝ በኢትዮጵያ ያለውን የልማት፣ የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ግንባታ የሚያደናቅፍ ቡድን እንደሆነ የተናገሩት አቶ ነቢዩ፤ የኢትዮጵያ...ህዝብ ይህንን ኃይል ለመዋጋት የሚደረገውን ትግል እንዲያግዝ ጥሪ አቅርበዋል። የትግራይ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
የልማት ዕድገት ማስመዝገብ የተቻለውም ለአገሪቱ ሰላምና ዴሞክራሲ ዘብ የቆመ ህዝባዊ ሰራዊት በመፈጠሩ መሆኑን ነው የተናገሩት፡፡ የኢትዮጵያ...የሚችል የመከላከያ ሰራዊት መገንባቷም ነው ከፍተኛ መኮንኑ የገለጹት። ብርጋዴር ጀነራል ሀብታሙ እንዳሉት ከዓለም አቀፋዊ የመከላከያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 1, 2024 7:00 PM
በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ ደቡብና ደቡብ ምስራቅ የአገሪቱ አካባቢዎች ላይ የዝናብ መጠንና ሥርጭት ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ...በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የአገሪቱ ክፍሎች ላይ ዝናቡ በተመሳሳይ ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረም ተገልጿል። እንዲሁም በፀኃይ...
Showing 9,501 to 9,520 of 34,932 entries.