Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 3, 2025 3:44 PM
ሲሉ የተለያዩ በዘርፉ የተሰማሩ ኩባንያዎች ገለጹ። ኢትዮጵያ ለግብርና ሥራ ተስማሚ የአየር ንብረት፣ ለም መሬትና ከፍተኛ የሰው ኃይል...ግብዓቶችን ከመነሻ ወደ መዳረሻ ለማጓጓዝ አስተማማኝ የሎጂስቲክስ አቅምና ከሌሎች ሀገራት ያነሰ የዕቃ ጭነት ክፍያ መኖሩንም ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 24, 2025 9:59 AM
ዕድገት ትልቅ መሠረት መሆኑን የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ገለጹ። በኢትዮጵያውያን ገንዘብ፣ የላብና የደም አሻራ የተገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ...የኢኮኖሚ ዕድገትን የሚያፋጥንና የዜጎችን ህይወት ለመቀየር መሰረት የሚጥል ከመሆኑ ባሻገር በቀጣናው ያለውን ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 25, 2025 9:00 PM
እቅዶቹ አስተማማኝ፣ ንፁህ እና ቀጣይነት ያለው የሃይል አቅርቦትን የሚጠይቁ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ የውሃ፡ የፀሐይ እና የንፋስ ኃይል...ብለዋል። ኢትዮጵያ ከአስር አመታት በላይ በአረንጓዴ ልማት መሪ ሆናለች ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ ትልቁ የሆነው ታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 7, 2025 2:18 PM
ማድረግም ይገባል ነው ያሉት። በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ አስደናቂ ስኬት እያስመዘገበች መሆኗን ገልጸዋል። አዲስ አበባን ጨምሮ በርካታ የኢትዮጵያ...ኤክስፖርት እስከማድረግ ደርሳለች ነው ያሉት። ከአፍሪካ ህዝብ ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነው ከ25 ዓመት በታች ዕድሜ ላይ የሚገኝ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 9, 2025 7:22 PM
ባለፈ በአፍሪካ ህብረትና በአውሮፓ ህብረት ባሉ ባለብዙ ወገን የውጭ ግንኙነቶች ላይ በትብብር መሥራት ያስችላል ብለዋል፡፡ ቤልጄም የኢትዮጵያ...እንዳላት ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ የቤልጄም ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እያደገ መምጣቱን ገልጸው፤ በግብርና፣ በአረንጓዴ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 9, 2025 8:41 PM
አዋጅ አተገባበር ላይ መግባባት የሚደረስበት መድረክ ነው ተብሏል። በዚሁ ወቅት የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ...የሚያስችሉ ስራዎች መከናወናቸውን ተናግረዋል። ለታክስ ህግ ተገዢ ህብረተሰብ ለመፍጠርና የታክስ ህግን አውቆ የሚያስተገብር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 29, 2023 10:18 AM
የህክምና ግብዓት አምራቾች የተጎበኙ ሲሆን፣ አሁን የሚገኙበትን ደረጃና በዘርፉ ያሉባቸውን ተግዳሮቶች ለቋሚ ኮሚቴው አቅርበዋል። የኢትዮጵያ...ኢንዱስትሪ ፓርክ በበኩሉ 187 አልሚዎች ለመቀበል የሚያስችል አቅም እንዳለው የገለፀ ሲሆን ከ200 ሜጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 10, 2025 8:08 PM
የሚከበረውን የጥምቀት በዓልና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተመለከተ በጸጥታ ሃይሉ ዝግጅትና ሥምሪት ላይ ተወያይቷል፡፡ የኢትዮጵያ...ሰላምና ጸጥታ አለ ብለዋል። ለዚህም በዕውቀትና ክህሎት የታነፀ የሰው ሃይል፣ የተሟላ ትጥቅና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚታገዝ የፀጥታ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 28, 2025 3:40 PM
ተጠናቆ ወደ ተግባር መገባቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሳይንሳዊ ስሙ ፕሮሶፒስጁሊ ፍሎራ የተባለውን መጤ አረም ወደ ኃይል...አስረድተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ በበኩላቸው መጤ አረምን ወደ ጥቅም የመለወጥ ፕሮጀክት የተጀመረውን...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 21, 2023 6:11 PM
ሰጥቶ እየሰራ መሆኑንም ተናግረዋል። በመሆኑም የጣልያን ኩባንያዎች በተለይ በግብርና ማቀነባበር፣ ማዕድን፣ ኮንስትራክሽንና ታዳሽ ኃይል...ልማት ማኅበር ዋና ዳይሬክተር ላቲዛ ፒዚ በበኩላቸው ኢትዮጵያና ጣሊያን ጠንካራ ወዳጅነት ያላቸው አገራት መሆናቸውን ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 24, 2023 6:30 PM
እንዳለውም ጠቁመዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሰፊ ቁጥር ያለው ወጣት የያዘች አገር እንደመሆኗ የተሻለ የገበያ ፍላጎት፣ የፈጠራ ሃሳብና አምራች ኃይል...በአህጉሪቱ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት የመሆን ትልም በመያዝ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች መሆኑንም አጽኖት ሰጥተው ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:01 AM
አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኬረዲን ረዲ እንደገለጹት የአልኮል መጠጥ አጠቃቀምና የአምራቹን ኃይል...አሰራጮችና አስነጋሪዎች ስለአዋጁ በቂ ግንዛቤ ኑሯቸው ርብርብ እንዲያድረጉ ለማስቻል ጭምር ታስቦ መድረኩ መዘጋጀቱን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:02 AM
ችግኞቹ በተተከሉባቸው አካባቢዎች የእንክብካቤ ስራው በአግባቡ እንዲካሄድ ድጋፍ ይደረጋል ብለዋል። የደን ጭፍጨፋን ለመከላከል ግብረ ኃይል...አስታውቀዋል። ኅብረተሰቡ ደኑን በባለቤትነት እንዲንከባከብና ከዘርፉም ተጠቃሚ እንዲሆን የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነም...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Oct 25, 2025 6:38 AM
የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የብልፅግና ግልጽ ራዕይ እውን የሆነበትና ነባራዊ ሁኔታ ሲመች ብቻ ሳይሆን በፈተና ውስጥም የኢትዮጵያ...ተናግረዋል፡፡ የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ለኢንዱስትሪ፤ ለግብርና እና ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 13, 2025 2:00 PM
እድሎች በግልጽ ያመላከተችበት እንደሆነ ተገልጿል። ኢትዮጵያ ኢኖቬሽን መር በሆኑ የግብርና፣ የቴክኖሎጂ፣ የውሃ አስተዳደር፣ የታዳሽ ኃይል...ዘርፍ ጥገኝነት ወደ ባለብዝሃ የእድገት ምስሶዎች ያሸጋገረ ማዕቀፍ መሆኑን አመልክተዋል። የመንግስት የኢንቨስትመንት ክንፍ የሆነው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Aug 18, 2025 8:19 AM
ከፍ ያለ ግምት ያሰጠዋል። በ2017 በጀት ዓመት 310 የዐይን ብሌን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማሰባሰብ ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱን የኢትዮጵያ...ወር መጨረሻ ለመክፈት ጥረት እተደረገ ነው ብለዋል። ለዐይን ባንክ የሚሆን የሥራ ቦታ ማዘጋጀትን ጨምሮ ግብዓት የማሟላትና የሰው...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:07 AM
የተነካባቸው ኃይሎች ለማደናቀፍ እየሰሩ በመሆናቸው ወጣቱ በሰከነ መንገድ እንዲከታተላቸው አመልክተዋል። የአማራ ወጣት ከሌሎች የኢትዮጵያ...የሚፈልገው ቡድን ሴራውን ለማሳካት ሌት ተቀን እየሰራ ነው" ብለዋል። "ሴራውን ለመመከት የለውጡ ጠንሳሽ ከሆነው ወጣት የተሻለ ሌላ...
እውን ለማድረግና ለወጣቶች ሰፊ የስራ ዕድል ለመፍጠር የተለያዩ አካላት ድጋፍ ያስፈልጋታል። እስካሁን በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል...ብለዋል። ከጀርመን የተወሰደውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፕሮግራም የአገሪቱ መንግስት ሲደግፍ የቆየ ሲሆን በቀጣይም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:20 AM
ተግባር ተኮር አስተምህሮ በማከናወን ህብረተሰቡን የማንቃትና በባለቤትነት የማሳተፍ ስራ በስፋት ይከናወናል። በዚህም በሁሉም የኢትዮጵያ...በተከናወኑ ስራዎች ኢትዮጵያ ከነበረችበት አንድ መቶ ሃያ ስድስተኛ ደረጃ ወደ ዘጠና ስድስተኛ ማሻሻሏን ጠቅሰው፤ ውጤቱ የመጣው የለውጡ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:14 AM
ተመልሶ እንዳይመጣ የለወጡን ሂደት ከእሾህ ማጽዳት እንደሚገባ ጠቅሰው ለውጡን ለማደናቀፍ የሚያስቡ አካላትን በፍቅርና በአንድነት ኃይል...የቤኒሻንጉል ጉምዝ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤጉዴፓ)፣ የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ)፣ የሀረሪ ብሔራዊ ሊግ (ሀብሊ) እና...
Showing 9,221 to 9,240 of 34,244 entries.