Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 2, 2025 8:47 AM
photo_2025-06-02_07-47-25.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 25/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። አዳማ ከተማ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በሊጉ ያለፉትን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 25, 2025 6:47 PM
494738740_1147223067444021_58261376546586868_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 17/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 0 አሸንፏል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ነቢል ኑሪ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 10, 2024 9:51 PM
bbbb (6).jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 4/2016 (ኢዜአ)፡- በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በወንዶች የ5000 የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሜዳሊያ ውስጥ መግባት አልቻሉም። አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት አምስተኛ፣ አትሌት ቢኒያም መሐሪ ስድስተኛና አትሌት አዲሱ ይሁኔ 14ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 21, 2025 9:27 AM
photo_2025-11-20_22-26-04.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።’ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳዕና በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። የ16 ጊዜ የሊጉ አሸናፊ ቅዱስ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 27, 2025 9:24 AM
photo_2025-11-27_09-21-15.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 18/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ድሬዳዋ ከተማ ከምድረገነት ሽሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ድሬዳዋ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 30, 2025 9:43 AM
ሊግ (22).jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 21/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻን ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያገናኛል። ፋሲል ከነማ በሊጉ ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 8, 2025 9:26 AM
photo_2025-11-07_22-23-35.jpg አዲስ አበባ ፤ጥቅምት 29/2018 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ባህር ዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ባህር ዳር ከተማ በሊጉ እስከ አሁን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2025 10:50 AM
ሊግ4 (3).jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 24/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ። ሀድያ ሆሳዕና በሁለት ነጥብ 15ኛ ደረጃን ይዟል። የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
በኢትዮጵያ ለሶስተኛ ጊዜ የኢትዮጵያና ቻይና ንግድ ትርዒት በሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ተከፈተ። በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የተከፈተው የንግድ ትርዒት ነጋዴውን ከቻይና አምራቾችና አቅራቢዎች ጋር በቀጥታ በማገናኘት የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ የሚያስችል መድረክ ነው። የአገሪቷን ንግድና ኢንቨስትመንት ወደ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
2019_08_11111-2_jpg.jpg አዲስ አበባ ኢዜአ ነሃሴ 24/2011 በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ያገኘችው የሜዳሊያ ብዛት 22 ደርሷል። የአፍሪካ ጨዋታዎች ከነሐሴ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን ከ54 አፍሪካ አገራት የተወጣጡ 6 ሺህ ስፖርተኞች በ26...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
አዲስ አበባ ግንቦት 6/2011 ኢትዮጵያና ኮትዲቩዋር ከእስያ ውጭ ካሉ አገራት እኤአ በ2020 ኢኮኖሚያቸው በተመሳሳይ ፍጥነት እንደሚያድግ አንድ ዓለም አቀፍ ሪፖርት አመለከተ:: በእንግሊዝ በሚገኘው ስታንዳርድ ቻርተርድ ባንክ እና ኤሲያን ማይክሮ ኢኮኖሚክ የምርምር ማዕከል የሚሰሩ የኢኮኖሚ ኤክስፐርቶች...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
2019_03_aby-keniata-hawasa_png.png ሐዋሳ የካቲት 22/2011 የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቱ ፓርኩን የጎበኙት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድና ከኬንያ የንግድ ማህበረሰብ ጋር በመሆን ነው። የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
2020_03_maxresdefault-25_jpg.jpg
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
2021_03_maxresdefault-4_jpg.jpg
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 14, 2024 3:59 PM
tur.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 6/2016(ኢዜአ)፦ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የቱኒዚያ አቻቸው ናቢል አሚር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተነጋግረዋል። እየተካሄደ ካለው 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት፤...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 17, 2024 9:33 AM
ከ (34).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 9/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሀምበሪቾ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 10 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በፕሪሚየር ሊጉ እስከ አሁን 1 ጨዋታ ብቻ ያሸነፈው ሀምበሪቾ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 18, 2024 3:13 PM
l (8).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 10/2016 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀድያ ሆሳዕና ከቀኑ በ 9 ሰዓት፤ ሐዋሳ ከተማ ከመቻል ከቀኑ 12 ሰዓት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየርሊጉ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 25, 2025 9:24 AM
photo_2025-11-25_08-34-48.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 16/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት አዳማ ከተማ ከባህርዳር ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። አዳማ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 22, 2026 9:16 AM
photo_2026-06-22_09-14-16.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 15/2018 (ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከአርባምንጭ ከተማ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 16, 2026 10:18 AM
ስፖርት (44).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8 /2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ...
Showing 9,041 to 9,060 of 34,244 entries.