Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
ኢዜአ) በሀገሪቱ የአዋላጅ ነርሶችን ቁጥርና ብቃት በማሳደግ የእናቶችንና ሕፃናትን ሞት ትርጉም ባለው መልኩ መቀነስ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...29ኛው ዓለም አቀፉ የሚድዋይፈሮች ቀን በደቡብና ሲዳማ ክልሎች የሚድዋይፈሮች ማህበር የጣምራ ዝግጅት በሀዋሳ ከተማ ተከብሯል ፡፡...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ ወደ ውሃ ክፍፍል ድርድር የመሄድ አቋም እንደሌላት የሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ አባላት ተናገሩ። በታላቁ የኢትዮጵያ...ቢሆንም ከአገሯ በሚነሳው ጥቁር አባይ ላይ ኢትዮጵያ ተመሳሳይ የሃይል ማመንጫ ግንባታ መጀመሯ ግን ለግብፅ አልተዋጠላትም። በታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 8, 2026 9:42 PM
ጥሩነህ ገለጹ፡፡ "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፉት ስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው አራተኛው የኢትዮጵያ...አሠራሮችን መዘርጋቱን፣ የማበረታቻ ሥርዓት መፍጠሩን፣ አምራች ኢንዱስትሪውን የሚደግፍ ብሔራዊ ካውንስልም ማቋቋሙን ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 15, 2026 1:53 PM
ፕሮፓጋንዳ ተጠምዳ ጥቅሟን አሳልፋ ትሰጣለች ብሎ መገመት ከንቱ ምኞት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...የጂኦግራፊ እስረኛ እንድትሆን ማድረጉን አስታውሰዋል። ይህ የሆነበት ዋናው ምክንያት የኢትዮጵያን ብሔራዊ መሻትና ጥቅም ማስቆም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 10, 2025 11:06 AM
ገጽታ፣ የኢትዮጵያ ትርክት፣ የኢትዮጵያ ጂኦ ፖለቲካዊ ቁመና ተቀይሯል፡፡ ቀደምቶቻችን ሲመኙት፣ አያቶቻችን ሲያስሱት፣ አባቶቻችን...ሲጠብቁት፣ እኛ ስንታገልለት የነበረው የኢትዮጵያ ማንሠራራት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 8, 2025 3:36 PM
ስብሰባ በዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር መወያየቱን ምክር ቤቱ በመግለጫው ጠቁሟል። የኢትዮጵያ...ሪፎርሞችና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የሀገሪቱ ውስጣዊ አቅም መጠናከሩን በሌላ በኩል የጂኦ ፖለቲካዊ ቅኝትን በሚገባ በመገንዘብ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
2022_03_7777_png.png መጋቢት 12/2014(ኢዜአ) ''የኢትዮጵያ ህዝብ የአገራዊ ምክክሩን ጠቀሜታ ተገንዝቦ በንቃት መሳተፍ
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:07 PM
አበባ፤ሐምሌ 2/2013(ኢዜአ) የሀገር በቀል እውቀቶችን ከዘመናዊ ትምህርት ጋር በማቀናጀት ለስራ እድል ፈጣራ መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 26, 2026 5:44 PM
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ስኬታማነትና ለእንስሳት መኖ አቅርቦት መሻሻል ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:18 AM
አዲስ አበባ፣ ሰኔ4/2012 (ኢዜአ) የፓሪስ ክለብ አበዳሪ አገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ12 አገሮች የብድር ክፍያ እንዲራዘም ወስኗል። የክለቡ አባል አገሮች ስረዛውን የሚያደርጉት የቡድን 20 አባል አገሮች የደረሱበትን የብድር ክፍያ ማራዘሚያ ውሳኔ መሠረት መሆኑን ሮይተርስ ዜና አገልግሎት አስታውቋል። በዚህም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
የካቲት 18/2012(ኢዜአ) በኢትዮዽያ የተደረገው ለውጥ ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ እያደረገ መሆኑን የኬንያው ዘኢስት አፍሪካን ድረገጽ አስነበበ። ባለፈው ሳምንት በኬንያ ጥገኝነት ተሰጥቷቸው የኖሩ 76 እንዲሁም በታንዛንያ የቆዩ 128 ኢትዮዽያውያን ዜጎችን ማእከል ባደረገው የዲፕሎማሲ ጥረት ወደ ኢትዮዽያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ አለምን እግር ከወርች በመያዝ እያስጨነቀ በሚገኝበት በዚህ ወቅት እንደ ውሃ ያሉ የመሰረታዊ ፍላጎት አገልግሎት አቅርቦት ዝቅተኛ የሆነባቸው አገሮች የማያባራ መከራ ውስጥ እየገቡ ነው። ኢትዮጵያን የመሰሉ የአፍሪካ አገሮች የውሃ እጥረት፣ መሰረታዊ የጤና አጠባበቅ፣ የንፁህ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
አዲስ አበባ ህዳር 17/2014 (ኢዜአ) የግንባታ ስራ ተቋራጮች የሕልውና ማስከበር ዘመቻውን የሚደግፍ የሎጂስቲክስ ድጋፍ ለማበርከት መዘጋጀታቸውን ገለጹ። የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማኅበር ጋር በመተባበር የሕልውና ዘመቻውን በሁለንተናዊ መልኩ ለማገዝ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:23 PM
2019_12_ethiopia_png.png ኢዜአ ህዳር 24/2012 በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሁኔታ በተለያየ ጎራየተሰለፉ ኃይሎች በአራት ጉዳዮች ላይ ተግባብተው የኢትዮጵያን መጻኢ ዕጣ ፈንታ ተንብየዋል። ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 20 ዓመታት ጠንከር ያሉ ፈተናዎች ቢገጥሟትም መጻኢ ተስፋዋ የተሻለ መሆኑን የሚያመለክት...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:01 PM
2019_03_maxresdefault-31_jpg.jpg
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
2020_11_maxresdefault-29_jpg.jpg
2020_11_maxresdefault-36_jpg.jpg
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On May 11, 2026 6:53 PM
image_2026-05-11_16-40-46.png በዮሐንስ ደርበው ኢትዮጵያ ከምትከውናቸው ዐበይት ጉዳዮች መካከል ሰው ተኮር ተግባራት ቀዳሚው ነው። በአዲስ አበባ በተካሄደው ዓለምአቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባዔ፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ለልማት በምታደርገው ጥረት ሰው ተኮር የልማት...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 24, 2026 5:05 PM
Screenshot 2026-09-24 170502.png
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 20, 2026 8:05 AM
dijitale.jpeg የዲጂታል 2025 መጠናቀቁን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ታኅሣሥ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ይህ አዲስ ምዕራፍ ሀገሪቱ ባለፉት አምስት ዓመታት በዲጂታል ዘርፉ...
Showing 8,681 to 8,700 of 34,932 entries.