Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:24 PM
በመካከለኛው ምስራቅ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ምሽት በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ አገራት ከተውጣጡ የኢትዮጵያ...ዕውቀት ገብይታ አገሯን ለማገልገል እንደምትፈልግ ገልጻለች። በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የዚያድ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የአቡዳቢ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
ተከናወነ። በውህደቱ መሰረት "ኢትዮ ፌሪስ ጣና"(Ethio Ferries Tana) የተባለ አዲስ ስያሜ ያለው ካምፓኒ እንደሚቋቋም የኢትዮጵያ...ድርጅቱ በዘመናዊ የትራንስፖርትና የጭነት ጀልባዎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችለው ርዕሰ መስተዳድሩ አስረድተዋል።...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
Ethiopia-media-AUTHORITY_png.png ግንቦት 16 ቀን 2013 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ በቅንነት ስራቸውን ለሚሰሩ ጋዜጠኞችን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን የኢትዮጵያ...መግለጽንና የፕሬስ ነጻነትን ጥበቃ በኢትዮጵያ ህገ መንግስት በክብር የተቀመጠ እሴት መሆኑን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 18, 2025 6:03 PM
8241565104873202585_n.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 11/2017(ኢዜአ)፡- በትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ...Commit to life በሚል መሪ ቃል በሞሮኮ ማራካሽ በተጀመረው 4ኛው የአለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Jul 7, 2025 6:33 PM
ሰንዝረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሀሳብ ተነስቶ ለዓለም አቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል...የጋራ መማማር የበለጠ ማሳደግ ይገባል። ብሪክስ በዓለም ደረጃ ያሉ ግጭቶች በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ በማድረግ የሰላም...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Nov 4, 2023 4:59 PM
2016 (ኢዜአ)፦በቢሾፍቱ ከተማ ነገ በሚካሄደው 10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር 430 አትሌቶች እንደሚወዳደሩ የኢትዮጵያ...እንደሚበረክትላቸውና በአጠቃላይ ከ300 ሺህ ብር በላይ ለሽልማት መዘጋጀቱን አመልክተዋል። የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 19, 2023 7:25 PM
380672167_706324584872492_1823888736239350574_n.jpg አዳማ፤መስከረም 8/2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ምርቶቻቸውን ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ኢንተርፕራይዞችም 37 ሚሊዮን ዶላር ለሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ እንዲያስገኙ ግብ ተቀምጧል ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 19, 2023 5:50 PM
ቀበ.jpg አዳማ ፤ታህሳስ 9/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች...የሚውል ከ40 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የኢትዮጵያ ጉሙሩክ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
ግንቦታ 26/2011 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻህፍት ኤጀንሲ የድምጽ፣ የምስልና የሙዚቃ ክምችት እጥረት እንዳለ...ማህበር አባላትን ያካተተ ምክክር አድርጓል፡፡ በኤጀንሲው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:35 AM
2020_11_2111111-2_jpg.jpg አዲስ አበባ ህዳር 8/2013 (ኢዜአ) የአፍሪካ የሰላም ተምሳሌት የሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ...ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር እንቆማለን´" በሚል የተዘጋጀውን መርሃ ግብር አክብረዋል። ሚንስትሯ ፊልሰን አብዱላሂ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:58 AM
2020_01_73404018_105496297544117_675413182440800256_n_jpg.jpg ኢዜአ ጥር 1/2012 የኢትዮጵያ...ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ይካሄዳሉ። የ2012 ዓ.ም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
2022_09_ግድብ_jpg.jpg መስከረም 11/2015/ኢዜአ/ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አዳዲስ የገቢ ማሰባሰቢያ...ከተጀመረ አንስቶ በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በእውቀት፣ በገንዘብና በሃሳብ ብርቱ ተሳትፎ እያደረጉ ናቸው። የታላቁ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Jan 15, 2026 6:41 PM
1482427256787898_7805925311337779605_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 7/2018(ኢዜአ)፦የአውሮፓ ሕብረትና አባል አገሮቹ የኢትዮጵያ...ህብረት የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር የጋራ ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ በውይይታቸውም የአውሮፓ ሕብረትና...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:57 AM
ደንበኞች ቅሬታቸውን አሰሙ ። በኢትዮ-ቴሌኮም የምዕራብ አዲስ አበባ ዞን በበኩሉ "የኔትወርክ መቆራረጥና ተያያዥ ችግሮች ከኤሌክትሪክ ኃይል...ሲሉ ቅሬታ አሰምተዋል። በኔትወርክ መቆራረጥ ምክንያት ባንኩ ለደንበኞች ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን የገለጹት ደግሞ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 9, 2025 3:24 PM
29/2018(ኢዜአ)፡- የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት መምህራን ግንባር ቀደም ሚናቸውን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...መምህራን ማህበር ገለጸ። ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የመምህራን ተወካዮች የተሳተፉበት 38ኛው...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 12, 2025 6:02 PM
497578387_1132459395592340_2668205063003489968_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 4/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...የቻይናው የቤጂንግ የግብርና እና የደን ሳይንስ አካዳሚ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የትብብር ስምምነቱን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 15, 2025 8:19 PM
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እየተገኙ ባሉ ውጤቶች ዓለም አቀፍ ድጋፍና ዕውቅና መገኘቱን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የፋይናንስ ፎረም በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ የብሔራዊ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 12, 2023 6:59 PM
አዲስ አበባ ሰኔ 5/2015 (ኢዜአ)፡- የሀገሪቱን የቡና ምርታማነትን ለማሻሻል የሚረዳ ፕሮጀክት ተቀርጾ ወደ ስራ መገባቱን የኢትዮጵያ...ገበያ በማቅረብ ትታወቃለች። ነገር ግን ኢትዮጵያ አሁንም ከዘርፉ በሚገባት ልክ ተጠቃሚ አለመሆኗ እሙን ነው፡፡ ይህንኑ በተመለከተ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
አዲስ አበባ ጥር 16/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልጽግና ተልዕኮ ድርጅት ለአገር ሰላም መረጋገጥ ከወጣቶች ጋር...እየሰራ መሆኑን ገለጸ ። ወጣቶች በየአካባቢው የሚያጋጥመውን የሰላም መደፍረስ ለመከላከል የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
2022_10_112_jpg.jpg ጥቅምት 21 ቀን 2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በሀገራዊ የልማት ግቦች ስኬታማነት...የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች በሚዲያና ኮሚኒኬሽን ዘርፍ የሚሰጠውን ስልጠና ዛሬ ጀምሯል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...
Showing 6,041 to 6,060 of 34,930 entries.