Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 29, 2024 3:49 PM
ኢ (8).jpg አዲስ አበባ፣ ጥር 20/2016(ኢዜአ)፦ አንጋፋው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ...የመሰብሰቢያ አዳራሾች ቤተ-መጽሀፍት፣ የመዝናኛ ማዕከልና ዘመናዊ ጂምናዝየም ያካተተ ነው። ከተመሠረተ 80 ዓመታትን የተሻገረው አንጋፋው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 30, 2024 8:14 AM
ena (2).jpg አዲስ አበባ፣ ጥር 21/2016(ኢዜአ)፦ አንጋፋው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት(ኢዜአ) ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ...የመሰብሰቢያ አዳራሾች ቤተ-መጽሀፍት፣ የመዝናኛ ማዕከልና ዘመናዊ ጂምናዝየምም አሉት። ከተመሠረተ 80 ዓመታትን የተሻገረው አንጋፋው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 16, 2025 10:47 AM
-04-16_00-45-49.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 8/2017(ኢዜአ):- የደቡብ አፍሪካ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የኢትዮጵያ...እና ደቡብ አፍሪካ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብንርን ለማጠናከር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። በደቡብ አፍሪካ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
324416374_2514670835357951_8148245750471901451_n_jpg.jpg አዲስ አበባ (ኢዜአ) ታህሳስ 28/2015 የኢትዮጵያ...ፌደራል ፖሊስ ከሰሜን ግንባር ለተመለሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የፖሊስ አባላት የጀግና አቀባበል አደረገላቸው።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። ዓለም አቀፉ የአካውንቲንግ ቀን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ የተከበረ ሲሆን፤ በመርሃ-ግብሩም የኢትዮጵያ...የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ እና የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ማህበር...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Oct 5, 2024 11:52 AM
እንግዶች እንዲሁም የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች የታደሙበት የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የኢትዮጵያ...ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት አካላት ጋር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 20, 2026 11:54 AM
photo_2026-02-20_00-02-34.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 13/2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው...መሣሪያዎች፣ የቅሬታ አፈታት መመሪያዎች እና መረጃ ሰጭ ፖስተሮች በዝርዝር ተለይተው እየተዘጋጁ መሆናቸውንም ነው የተናገሩት፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 28, 2026 8:26 PM
negede8.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 21/2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ1447ኛው የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት...በማድረግ የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሂዷል። ''አብሮነትና በጎነት በረመዳን'' በሚል መሪ ሃሳብ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 26, 2025 9:03 AM
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮ-ዩናይትድ ኪንግደም ኢንቨስትመንት ፎረም በለንደን ተካሄዷል። በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ...አድርገዋል። ካጎል የተሰኘው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ አመራሮች እና ተወካዮች ኩባንያ በኢትዮጵያ በመሰማራት ያገኘውን ምቹ...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 29, 2023 5:44 PM
envestment.png አዲስ አበባ፤ ህዳር 19/2016(ኢዜአ): የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የሚያስተዳድራቸው የመንግሥት...የልማት ድርጅቶች በሩብ ዓመቱ ከ249 ቢሊየን ብር ብላይ ገቢ ማግኘታቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 25, 2025 12:59 PM
photo_2025-02-25_11-29-31 (1).jpg አዲስ አበባ፤የካቲት 18/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከ509...ሚልዮን 609 ሺህ ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ከአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 30, 2023 11:21 AM
023 (3).png አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 19/2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን መስፈርቱን በማሟላት በአገሩ ሜዳ...በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ገለጹ።...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
2019_07_parlama-z_png.png አዲስ አበባ ኢዜአ ነሀሴ 18/2011 የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና...አዋጁ ዓለምአቀፍ የምርጫ ምርሆችን ያካተተ ነው ተብሏል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ሶስተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 1, 2024 1:00 PM
h (4).png አዲስ አበባ ፤ ታህሳስ 22/ 2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአዋጪ ልማት ፕሮጀክቶች በቂ ድጋፍ እያደረገ...ድጋፍ እያደረገላቸው መሆኑን ቋሚ ኮሚቴው በመስክ ጉብኝቱ አረጋግጧል። የቋሚ ኮሚቴው ቡድን አስተባባሪ ዘውዱ ታደሰ (ዶ/ር)...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 27, 2026 8:48 PM
1000104197.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 18/2019(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነት ስልቶች የምግብ ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥ...ስኬት እያስገኙ መሆናቸውን የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር ዴኤታ አባስ መሐመድ ገለጹ። ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብና ታላቅ ርዕይ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Dec 10, 2023 1:54 PM
44444 (2).jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 / 2016(ኢዜአ) ፡- የኢትዮጵያ የብሄር ፣ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ...ሚስዮኖች እና ቆንፅላ ጽህፈት ቤቶች በተለያዩ መርሃግብሮች ተከብሯል። በናይሮቢ ፣ ካምፓላ ፣ ዱባይ ፣ ፓሪስ እና ሮም በሚገኙት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 12, 2026 10:20 AM
692166099_1449971203841156_1952699328590930434_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 4 /2018 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 9, 2025 7:16 PM
አባይ (4).jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 4/2017(ኢዜአ)፦ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የትውልዱ ዳግማዊ ዓድዋ ነው ሲሉ ኢዜአ...ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያዊያን ገንዘብ፣ የላብ እና የደም ጠብታ እውን የሆነው ታላቁ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
ጥር 12/2012 (ኢዜና) ጥንታዊ የኢትዮጵያ የዜማ መሳሪያዎች በትምህርት ስርዓት ሊካተት ይገባል ተባለ፡፡ እንደ ቅዱስ ያሬድና...አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አይነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት ቤተ ክርስቲያኗ ለምህላና ጸሎት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
2020_07_download-13_jpg.jpg አዲስ አበባ ሀምሌ 24/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለ1441ኛው...ሥነ-ሥርዓት ማከናወን ያለመቻላቸው ክስተት ደግሞ ዓለም አቀፍ መገለጫው እንደሆነም ገልጿል። ጉባኤው ከመሰረቱት ተቋማት አንዱና ዋነኛው...
Showing 3,681 to 3,700 of 34,930 entries.