Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:14 AM
2018_09_taye-aske-1_jpg.jpg ኒውዮርክ መስከረም 1/2011 በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ...የተቀበሉት የድርጅቱ ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ናቸው። አምባሳደር ታዬ የተመድ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው ከመሾማቸው በፊት በግብፅ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
gecho_jpg.jpg አዲስ አበባ ሚያዚያ 4/2011 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ የኢትዮጵያ...ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። ዶክተር ጌታቸው ከሚያዝያ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ስራውቸውን በይፋ መጀመራቸው ታውቋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 23, 2024 7:42 AM
924785386359743_3547555372679453189_n.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 17/2016(ኢዜአ)፦በኮትዲቭዋር አቢጃን የኢትዮጵያ...ኤምባሲ አመራሮችና ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በኮትዲቭዋር የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 20, 2025 5:26 PM
photo_2025-07-20_07-24-45 (1).jpg ባሌ ሮቤ ፤ ሐምሌ 13/2017 (ኢዜአ)፡- ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የባሌ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። የባሌ ሮቤ ከተማን ጨምሮ የዞኑ የሕዝብ ተወካዮችና አመራሮች ታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 18, 2026 9:56 AM
637700216_1376921861146091_4442215830230736038_n.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 11/2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ-ኦኖቺ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂና ኢኮኖሚ ልማት አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ነው።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 9, 2024 5:33 PM
የሚያጋጥመውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስና የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብም የባህር በር ማግኘት ጉዳይ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። በተለይ የኢትዮጵያ...ያቀረቡት በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት ተመራማሪ፣ የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳይ ዳይሪክተር ጀነራል ዶክተር ዳርእስከዳር ታዬ ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
2022_01_a_png.png ጥር 12 ቀን 2014 (ኢዜአ) "የኢትዮጵያ ሠራዊት የሚለካው በስራው ስኬት እና በግዳጅ አፈፃፀሙ እንጂ...አመራሮችን የሚመጥን እና የሠራዊቱን ሞራል የገነባ እንደነበር ገልፀዋል። በመጀመሪያው ምዕራፍ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የገጠመው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
3964957876928255_2342159275563112976_n_jpg.jpg አዲስ አበባ ሚያዚያ 14/2013 (ኢዜአ )ኢትዮ-ቴሌኮም ለታላቁ የኢትዮጵያ...ግንባታ በ"8100-ኤ" አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደንበኞቹ የሰበሰበውን ከ122 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
2014 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የሸዋ፣ ከሚሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደሴ ባቲ እና አካባቢው ከህወሃት የሽብር ቡድን ወራሪ ኃይል...የአገር መከላከያ ሰራዊት ባካሄደው ኦፕሬሽን የሸዋ፣ የከሚሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደሴ፣ ባቲን እና አብዛኛው ደቡብ ወሎ ከሽብር ቡድኑ ወራሪ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Jan 17, 2026 2:38 PM
853adeb33cfb.jpeg አዲስ አበባ፤ ጥር 9/2018 (ኢዜአ)፦ የከተራና የጥምቀት በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ...በስኬት እንዲጠናቀቅ የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት አካላት ጋር በመቀናጀት ዝግጅት አጠናቆ...
Web Content Article · By Taye Lema On Jan 17, 2024 5:14 PM
በዓላት በሰላም እንዲከበሩ መላው የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል...፡ የ2016 ዓ/ም የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር እቅድ አውጥቶ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Mar 24, 2026 10:33 PM
1000034738.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 15/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ከሚያዝያ 14 እስከ...17 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በዚሁ መሰረት ቦዲቲ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On May 27, 2026 4:57 PM
photo_2026-05-27_16-52-42.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 19 /2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ...ዋልያዎቹ ጨዋታዎቻቸውን የሚያደርጉት፣ የፊፋ ዓለም አቀፍ የብሔራዊ ቡድኖች የጨዋታ ቀናትን (FIFA Window) በመጠቀም መሆኑን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
2022_09_6-10_png.png መስከረም 11 ቀን 2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ቡና በካፕ ኦፍ ኤክስለንስ በጥራት፣ በተወዳዳሪነትና...በኢትዮጵያ የካፕ ኦፍ ኤክሰለንሲ አስተባባሪ ገለጹ። በመጀመሪያውና ሁለተኛው የባለ ልዩ ጣዕም /የካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ/ ውድድር...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
111111111111111111111111_png.png አርባ ምንጭ፣ የካቲት 8/2012 (ኢዜአ) የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ጋዴፓ/የኢትዮጵያ...ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ አባል መሆኑን ይፋ አደረገ፡፡ የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:24 PM
2020_01_hand-ball_png.png ኢዜአ ጥር 5/2012 የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንትና...ዛሬ በክልል ከተሞችና በአዲስ አበባ ተካሄደዋል። ጨዋታዎቹ የተደረጉት የኢትዮጵያ እጅ ኳስ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
አዲስ አበባ መጋቢት 25/2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር ይጫወታል። የኢትዮጵያ...00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል። የመልስ ጨዋታቸውን ከሦስት ቀናት በኋላ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
2022_11_1-6_jpg.jpg አዲስ አበባ (ኢዜአ) ህዳር 17 ቀን 2015 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው...የገንዘብ ድጋፍ ለሊዝ ፋይናንስ ደንበኞቹ ያቀረባቸውን የሰብል ማጨጃና መውቂያ መሳሪያዎች አስረከበ። በርክክቡ ወቅት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 8, 2026 10:18 AM
Screenshot 2026-01-07 at 23-16-31 ENM.png አዲስ አበባ፤ ታኅሣስ 30/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሳተላይቶች...ያመነጯቸው መረጃዎች ጉልህ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ማበርከታቸውን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኝነታችንን ለመግለጽ ብሏል ኤምባሲው። ሽልማቱ ለሰላም የተሰጠ በመሆኑ መላው ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ
Showing 3,181 to 3,200 of 34,930 entries.