Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
ምላሽ ፈጥኖ በመስጠት ውድቅ ማድረግ እንዳለባቸው አመልክተዋል። "መገናኛ ብዙሀንም ለአፍሪካ አገራትና በየትኛውም ዓለም ለሚገኙ የኢትዮጵያ...መግቢያ ቀዳዳ ለመፍጠር በማለም ነው። ከውጭም ሆነ ከውስጥ የሚቃጣ አደጋን በመቋቋም ኢትዮጵያን ከመፍረስ አደጋ ለመታደግ መላው...
በርካታ ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት መልከ ብዙ ጥቃት ደርሶባቸው አካባቢውን እንዲለቁ መደረጉ ይታወቃል። በዚህም የኢትዮጵያ...በስደተኝነት ስም ሌላ አጀንዳ ፈጥረው ተጠቃሚ ለመሆን ተልዕኮ ያላቸው ካሉ እየተጣራ በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል። ከዚህ በተረፈ...
አስተዳደር ከንቲባ እና የብልጽግና ጉባኤ ተሳታፊ ከድር ጁሃር፤ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ...በስተቀር ሌሎች አጋር የሚባሉት ድርጅቶች በሌሉበት የተወሰነውን እንዲፈፅሙና እንዲያስፈፅሙ ይገደዳሉ። በዚህም ምክንያት ብዙሃኑን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:14 PM
አደጋ ተጎጂዎች ተገቢውን የድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ የፈንድ ክፍያን ለማሳደግና አሰራን ለማዘመን እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...አገልግሎቱ ከሁሉም ክልሎችና ከሁለት የከተማ መስተዳድሮች ከተወጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በጉዳዩ ላይ በአዳማ ከተማ መክሯል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
በማለት ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ የድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ድንገተኛ ህልፈት መስማት በእጅጉ ያስደነግጣል ያሉት ደግሞ በአሜሪካ የኢትዮጵያ...ትሁትና የተዋጣለት ባለሙያ ነበር ብለዋል። ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጆቹ መጽናናትን እመኛለሁ ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።በካናዳ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
2014(ኢዜአ) በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ስደተኞች የሰብአዊ ድጋፍ እጥረት እንዳያጋጥም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የኢትዮጵያ...አገልግሎት ጥሪ አቀረበ። የስደትና መፈናቀል ምጣኔ በጨመረበት አሁናዊ የዓለማችን ሁኔታ በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናም ቀውሱ ተባብሶ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
የኢኮኖሚ አሻጥሮች ላይ በተሳተፉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የተጠናከረ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...እንዳይገባ በማድረግና በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተሳተፉ ግለሰቦችና ድርጅቶችን በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ ጀምሯል ነው ያሉት፡፡...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
አርሁስ በተካሄደው 43ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ውድድር በ5 ወርቅ፣ በ3 ብርና በ3 የነሐስ ሜዳሊያ ከዓለም አንደኛ ለወጣው የኢትዮጵያ...የቡድኑ አባላትም ሽልማት የተሰጣቸው ሲሆን ፌዴሬሽኑ ለሽልማት ከ600 ሺህ ብር በላይ ወጪ ማድረጉ ነው የተገለጸው። በተመሳሳይ...
ናቸው ብለዋል። ስለሆነም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት፣ ባለሃብቱና ህብረተሰቡ በጋራ መስራት ይጠበቅባቸዋል ሲሉም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...በተለይም አለም አቀፍ ምሁራንና ባለሙያዎችን በማገናኘት ዘርፉ ዘላቂና አስተማማኝ እንዲሆን እያገለገለ እንደሚገኝም ተናግረዋል። ይህም...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
እንዲሁም በሴቶች 54 ኪሎ ግራም የማጣሪያ ጨዋታዎች ተደርገዋል። በ52 ኪሎ ግራም የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ተወዳዳሪ ያዕቆብ በለጠ የኢትዮጵያ...ጸጋዬ የደሴ ከነማዋን ትዕግስት ገብረእየሱስን በበቃኝ ስታሸንፍ በተመሳሳይ 54 ኪሎ ግራም የድሬዳዋ ከነማዋ ኤልሳቤጥ ብርሃኑ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
ግንባታው ኢትዮጵያዊነትን መሰረት ያደረገ ሊሆን እንደሚገባና አዲስ ሕገ መንግስት ሊዘጋጅ እንደሚገባም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ...ርዕሶች ምሁራን ገለጻ እያደረጉ ሲሆን ገለጻውን ተከትሎ ለሚነሱ ሀሳቦችና ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። በአሜሪካ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
መተከል" በሚል መሪ ሃሳብ ጉዞ አድዋ፣ ለትግራይ እርዳታ አሰባሰብ በጎ ፈቃደኛ፣ አለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት፣ የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙኃን የድጋፍ ሂደቱን በማስተጋባት የዘገባ ሽፋን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርቧል። ለኃይማኖት ተቋማት የተደረገውን ጥሪ ተከትሎ...
2013 (ኢዜአ) መንግስት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራቱ ከዘርፉ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ማሳደግ መቻሉን የኢትዮጵያ...ይገባል ብለዋል። የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪውን በእውቀት የመምራት ጥበብ እየተሻሻለ መምጣቱን የገለጹት ደግሞ በባህር ዳር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:13 PM
በመስጠት ወደ ትግራይ እርዳታ የሚደርስበት ዋና መስመር ላይ የሚያደርገውን ማስተጓጎል ማቆም እንዳለበት መግለጿ የሚታወስ ነው። የኢትዮጵያ...የተቋቋሙ የሲቪክ ተቋማትና የዳያስፖራ አደረጃጀቶች እ.አ.አ በ2022 በአሜሪካ በሚካሄደው የአጋማሽ ዓመት(ሚድ ተርም) ምርጫ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
ለማሳደግ መልካም አጋጣሚ እንደሚፈጥር ነው አምባሳደሩ ያስረዱት። መንግሥት የልማት ድርጅቶችን በከፊል ወደ ግል የማዘዋወር ሂደት የኢትዮጵያ...ታይላንድ ከንግድና ኢንቨስትመንቱ በተጨማሪ በአገልግሎት ዘርፉም ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ግንኙነት እንዲኖራት ትፈልጋልች ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:50 AM
፡፡ የቁሳቁስ ድጋፉ የተደረገው በገደብ ወረዳ ሀርሙፎ ቀበሌ ለሚገኙ ተመላሽ ለ414 አባውራና እማውራዎች ተፈናቃዮች ነው ፡፡ የኢትዮጵያ...ሲኖዶሶች በመጣመር የሠላም ትምህርትና ሥልጠና ለአካባቢው ማህበረሰብ ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ቄስ ወልዴ ጠቁመዋል፡፡...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
አዲስ አበባ ነሀሴ 23/2010 ከሕትመት ዋጋና ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ አጣብቂኝ ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የሕትመት ሚዲያ ኢንዱስትሪ...ይታወሳል። በተለያዩ የሕትመትና ብሮድካስት መገናኛ ብዙኃን ላይ ረጅም ልምድ ያለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እንደተናገረው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:55 AM
ያላትን አስደናቂ ውበት በመረዳት ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው ሆቴል ባለቤቶች መዋለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ይረዳቸዋል ብለዋል። የኢትዮጵያ...እንስሳት፣ የተለያየ ባህልና ሌሎች የቱሪዝም አማራጮችን በአግባቡ ለመጠቀም ውጤታማ ፖሊሲዎችን መተግበር እንደሚገባትም ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:56 AM
19 ቀን 2012 (ኢዜአ) የዘንድሮው የኢቢሲ ስፖርት ሽልማት በእግር ኳስና አትሌቲክስ የመጨረሻ ሶሶስት እጩዎች ተለይተዋል። የኢትዮጵያ...መረጃዎችን የማደራጀት ክፍተት አንደነበረ እነዚህ ክፍተቶች በቀጣይ ሽልማቶች ላይ እንደሚስተካሉ ነው ጋዜጠኛ ግርማ የገለጸው።...
አንዳንድ ሚዲያዎች ላይ ተገቢውን ርምጃ ሊወስድ ይገባል ሲሉ አስተያየታቸውን የሰጡ ምሁራንና የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ። የኢትዮጵያ... ዘገባዎች ላይ በሚያተኩሩ ሚዲያዎች እርምጃ መውሰድ እንዳለበት ጠቁሞ ለተግባራዊነቱም አስፈላጊውን ትብብር እናደርጋለን ብሏል።...
Showing 24,521 to 24,540 of 34,258 entries.