Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:06 AM
26/2011 የጥጥ መዳመጫ ማሽን መለዋወጫ አቅርቦት እንደተቸገሩ የጥጥ መዳመጫ ፋብሪካዎች ተናገሩ። ፋብሪካዎቹ ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ...ያለመኖር ችግር መንግስት ፋብሪካዎቹ የውጭ ምንዛሬ አግኝተው ከውጭ የሚያስገቡበትን እድል እንዲያመቻችም አቶ አሰግድ ጠይቀዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 15, 2024 5:11 PM
ምርት የሚገኘውን የኢኮኖሚ ጥቅም ለማሳደግ ከትምህርት ተቋማት ጋር በመሆን በጥናት የተደገፈ ሥራ ለመስራት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ...ማነቆዎችና መፍትሄዎችን ለማመላከት በተዘጋጀ የምክክር መድረክ ላይ የቡና አልሚ ባለሀብቶች፣ አርሶ አደሮች እና አቅራቢዎች...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jul 15, 2024 7:59 PM
ሀዋሳ፤ ሐምሌ 08/2016 (ኢዜአ)፦ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የደን ጭፍጨፋን እንዲቀንስ አስተዋጽኦ ማድረጉን የኢትዮጵያ...በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ቱሎ ቀበሌ ኩዪዋታ ተፋሰስ ላይ በሚገኝ ከፍታ ስፍራ ላይ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂደዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Jun 27, 2024 4:47 PM
- ከፍተኛ የወባ በሽታ ጫና ያለባቸውን 222 ወረዳዎችን በመለየት የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ሥራ ተጠናክሮ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...//anniversary.ephi.gov.et የሚል ድረ-ገፅም በይፋ ተከፍቷል። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Taye Lema On Jul 5, 2024 7:12 PM
በሚያስጠብቅ መልኩ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። የኢትዮጵያ...ኮሚቴ አባላት በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ፖሊሲና በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ዝግጅትን አስመልክቶ ገለጻ አድርጓል። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 22, 2024 6:02 PM
ማዕከሉን መርቀው ሥራ ያስጀመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዞቦች ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና የኢትዮጵያ...መስተዳድሩ አመስግነዋል። ማዕከሉ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ስለሚያደርግ ህብረተሰቡ ሊጠብቅውና ሊንከባከበው እንደሚገባ ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 10, 2025 6:04 PM
መልኩ ምስጢራዊ የመረጃ ስምሪት ሲከናወን ቆይቷል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ...የነበረው ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ትላልቅ የመንግሥት ፕሮጀክቶችን ለማስተጓጎል፤ ሕዝብ በመንግሥት ላይ ቅሬታ እንዲያድርበት እንዲሁም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 1, 2025 12:30 PM
በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል:- ለመላው የኢትዮጵያ...በድጋሚ ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Apr 25, 2025 11:57 AM
መሆኑንና ጉብኝታቸው አስደማሚ እንደነበር አንስተዋል፡፡ በጉብኝታቸው በኢትየጵያ ብቻ የሚገኘውን ኒያላን መመልከታቸውንም ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ...ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑን አንስተው እነዚህ ቦታዎች በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ በስፋት እንዲተዋወቁ ማድረግ ይጠበቅብናል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 8, 2025 1:42 PM
መልማይ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። የእጩዎች ጥቆማ መስጫ ጊዜ ከነገ ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም እንደሚቆይም ኮሚቴው ገልጿል። የኢትዮጵያ...በሥራቸው ላሉ ሠራተኞች እና የሥራ ባልደረቦቻቸው ምቹ ሁኔታ የመፍጠር የተረጋገጠ ችሎታ እና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮችን ይጨምራል...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Jan 18, 2025 11:15 AM
ግን ይህ ሁሉ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያመጣ ይሁን። ዛሬ እያደረግነው ያለነውም ይሄንኑ ነው። ጥምቀት ባህላዊ በዓላችንም ነው። የኢትዮጵያ...ይታይበታል። ልብሳችን እና የወግ ዕቃዎቻችን ለዓለም እናሳያለን። የፀጉር አሠራራችንን እና ዜማዎቻችንን እናቀርባለን። ጥምቀት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 15, 2025 6:46 PM
በማከማቸት፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር እና ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ ለተጠቃሚው ለማድረስ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በዚህም የኢትዮጵያ...ባሳተፈ መልኩ የሕዝቡን ጤና ለመጠበቅ እና የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:11 AM
የቅርጫት ኳስ ክለብ በማጣሪያ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2012 ዓም ወደ ታንዛንያ ዳሬላም ማቅናቱን የኢትዮጵያ...ቀን 2012 ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ከዩጋዳው ሲቲ ኦይለርስ ጋር ያደርጋል። ክለቡ በማጣሪያ ውድድሩ ላይ የሚሳተፈው የባለፈው ዓመት...
ኢትዮጵያ በእጅጉ እንደሚያሳስባትና በባለብዙ ወገን ድርድር የቀይ ባህር ኮሪደር ችግሮቹን ለመፍታት ፍቃደኛ መሆኗን ተናግራለች። የኢትዮጵያ...ደግሞ በቀይ ባህር ዙሪያ ያለውን ችግሮች እንዲሁም መልካም አጋጣሚዎች ለመገምገምና ውሳኔ ለማሳለፍ ምቹ መድረክ መሆኑን ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:13 AM
በሚፈለገው ጊዜ አለመድረስ በአማራ ክልል የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ዘርፍ ዕድገት ላይ የተጋረጡ ፈተናዎች መሆናቸውን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...ኃላፊ አቶ አሸቦ ኡሊሶ በበኩላቸው አምራቾች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ማሽን በሚፈለገው ጊዜ ማድረስ እንዳልተቻለ ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:09 AM
ፈንታ በተለይ ለኢዜአ እንደገለፁት ኢትዮጵያ በአህያ ሀብቶቿ ቁጥር ከዓለም የአንደኝነቱን ደረጃን ተረክባለች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ...እንደሚታወቅ ሃላፊው ተናግረዋል ። ሌሎቹ የአህያ ዝርያዎች ጅማ ፣ ሲርና ፣ ኦጋዴንና ሲናር ዶንኪዎች በመባል ይታወቃሉ ። በሌላ...
በኢትዮጵያ ቅርንጫፉን ከፍቷል። 'ቻይና ፋውንዴሽን ፎር ፖቨርቲ አሊቬሽን' በመባል የሚታወቀው ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት የኢትዮጵያ...ፖቨርቲ አሊቬሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ልማት እርዳታን አጠናክረን ለመቀጠል ቁርጠኝነት እንዳለን ያሳያል'' ብለዋል። በፋውንዴሽኑ...
የማግኘት መብታቸው እንዲጠበቅና ፍትሃዊ ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ የማህበራዊ ተጠያቂነት ስራ ውጤት እያስገኘ መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያ...ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ማጠናቀቂያ ላይ ዛሬ ውይይት ተደርጓል። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
2021_03_4-2_png.png መጋቢት 6/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ሉዓላዊነት እና አብሮነትን የሚፈታተኑ...ክልሉ የገቡ ጋዜጠኞች ሚዛናዊነት የጎደለው፣ በአድልኦ የተሞላ፣ የትክክለኛነት ችግር ያለበት፣ ለአንድ አካል የወገነ እንዲሁም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
ነሐሴ 11/2012 (ኢዜአ) በሊባኖስ የሚኖሩ 450 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ፈቃድ ማግኘታቸው ተገለጸ። በቤይሩት የኢትዮጵያ...ቤተክርስቲያን ገዳም ጋር በመነጋገር 36 ኢትዮጵያውያን በገዳሙ መጠለያ ማግኘታቸውን ተናግረዋል። ጽሕፈት ቤቱ በሊባኖስ የሚኖሩ...
Showing 23,701 to 23,720 of 34,258 entries.