Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
እንደሆነም ጠቁመዋል። የሁለቱ አገሮች ወታደሮች በድንበር ላይ በነበራቸው ቆይታ ብዙ ዋጋ መክፈላቸውን ያስታወሱት ዶክተር አብይ፤ የኢትዮጵያ...ሰራዊት ከዛሬ ጀምሮ ወደካምፕ የሚሰባሰብ እንደሆነ ጠቁመዋል። በኤርትራም በኩል ተመሳሳይ ድርጊት የሚፈጸም እንደሆነም ተናግረዋል።...
አዴፓ) ወጣቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተጋባዥነት ተገኝተዋል። ወጣቶቹ እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት ለመጣው ሀገራዊ ለውጥ የኢትዮጵያ...ለመንግስት ያለውን ወገናዊነት እንዲያረጋግጥም መልክቱን አስተላልፏል። እርስ በእርስ ተጋብቶና ተዋልዶ ለዘመናት አብሮ የኖረውን...
መንግስቱ ለሰላም የሚሰጡትን ትርጉም ስለሚረዱ ከጎናቸው የሚሰለፉ መሆናቸው ዶክተር ደብረፅዮን አረጋግጠውላቸዋል። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ...አስፈላጊ ጉዳይ ነው። ስለዚህም የኃይማኖት አባቶች በዚህ ረገድ ያለባቸውን ኃላፊነት ለመወጣት በትኩረት እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
እድል ይፈጥራል፡፡ ''ከትናንት ጀምሮ የተደረገልን አቀባበል የአማራ ክልልን ህዝብ እንግዳ ተቀባይት ያስመሰከረ ነው'' ብሏል። ''የኢትዮጵያ...ጠቁማለች። ''በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰውና ህዝቦችን ለመነጣጠል የሚደረገው የፖለቲካ ሴራ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደማይወክልና...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
የጋዜጠኛነት መርህን የጣሰ መሆኑን የካናዳ ዊልፍሪድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር አና ፊዝት-ጌራልድ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...በተመለከተ ለአንድ ወገን ያደሉ፣ግጭትን የሚያባብሱ እና ኢትዮጵያን የማጠልሸት ግብ ያላቸው ዘገባዎችን እያሰራጩ ነው። በዚህም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
2011 ሴቶች በኢትዮጵያ በሚከናወነው የሰላም ግንባታና የብሄራዊ መግባባት እንቅስቃሴ የማይተካ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ለህዝቦች አንድነት የሚያግዙ ማህበራዊ እሴቶች እንዲያንሰራሩ በማድረጉ ረገድም ሴቶች ግንባር ቀደም በመሆን እንደሚሰሩ ገልጸዋል።...
2019_08_cbe_jpg.jpg አዲስ አበባ ኢዜአ ነሃሴ 10 /2011 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2011 በጀት አመት ከ17 ቢሊዮን...ብር ብድር የሰጠ ሲሆን የተበላሸ ብድር ከስድስት ቢሊዮን ወደ 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ዝቅ ማለቱም ተነግሯል። ይሁንና በዓመቱ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
ብዙሃኑ አጀንዳ የሽብር ቡድኑን የማዳን እንጂ ሰብአዊነትንና የተፈፀመውን እውነታ የማሳወቅ ፍላጎት አንደሌላቸው ማሳያ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...ተነስቷል። አሸባሪው ሕወሓት በአፋርና አማራ ክልሎች በጤናና ትምህርት ላይ ያደረሰውን ውድመት አስመልክቶ የዓለም ጤና ድርጅት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:39 AM
ህዝቦች አረንጓዴ ፣ቢጫና ቀይ ሰንደቃችንን ወደ ራሳቸው በመውሰድ አሁንም እየተጠቀሙበት እንደሚገኝ ተናግረዋል። ''አሁናዊ የኢትዮጵያ...ብሄርተኝነት፣ ሰፈርተኝነትና መንደርተኝነት እንዳያሸንፈን በፍቅር ፣በመቻቻልና በአንድነት መቆም ይኖርብናል ሲሉ አብራርተዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
እንደሚገባ አቶ ኤሊያስ ወንድሙ ገለፁ። አቶ ኤሊያስ ወንድሙ የፀሃይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ከአርትዖት ዳይሬክተርነታቸው በተጨማሪ የኢትዮጵያ...ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪም ናቸው። የዓለም አቀፉ የስትራቴጂክ ጥናት ማኅበርም አባል፣ የዓለም አቀፉ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
ለመደገፍ ባደረጉት እንቅስቃሴ የህብረተሰቡ ድጋፍ የሚደነቅ ነው ብሏል፡፡ ወጣቱ እንዳለው የአደዋ ጉዟቸው እየተሸረሸረ የመጣውን የኢትዮጵያ...አንድነትና ፍቅር የአደዋ ድልን በመዘከር ለመመለስ እንደ መሸጋገሪያ ድልድ ለመሆን ነው። የአደዋ ድል ...
2021_02_333312_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 6/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ...አመልክተዋል። ገዥው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ በተሰጣቸው ኃላፊነት መሰረት ነጻ የመንቀሳቀሻ ሁኔታዎችን መፍጠር እንደሚገባቸው ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
የክርስቲያን ደሴት በመሆኗ ሙስሊሞች ይጨቆናሉ የሚል እንደሚገኝበት ምሑራኑ ያነሳሉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓረብኛ ቋንቋ መምህርና የኢትዮጵያ...መንገዶችም በዚህ ዘመን የማይታሰቡ "ኋላ ቀር አካሄዶች" ሲሉ ገልጸውታል ተመራማሪው። 'የኢትዮ-ዓረብ የሕዝብ ለሕዝብ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:00 PM
አዲስ አበባ ሚያዝያ 9/2012 (ኢዜአ) የኮቪድ-19 ቫይረስን ለመከላከል በታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...ተዋህዶ ኃይማኖት ተከታዮች ስርዓት ሕማማቱንና ስግደቱን በቤተቸው ሆነው እየተከታተሉና እያከናወኑ ይገኛሉ፡፡...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
ወይዘሮ ጠይባ አባስ በበኩላቸው፤ ፡ግድባችን ማንም እንዲነካው አንፈልግም ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ በየትኛውም ተጽዕኖ የኢትዮጵያ...ኡመር በተለይ ወጣቶች የሃገራቸውን አኩሪ ታሪክ እንደሚያስቀጥሉ የሚተማመኑ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ለፍጻሜ የተቃረበው ታላቁ...
2021_06_195132868_956614825120787_2343337007099143809_n-1_jpg.jpg ሰኔ 10/2013 (አዜአ) የኢትዮጵያ...ሃላፊነት ሲኖርባቸው ከዚህ ውጪ በመመሪያዎች ላይ ያልተደነገጉ ተግባራትን እንዲፈጽሙ አይፈቀድላቸውም ሲል ምርጫ ቦርድ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
ወደ ህዳሴ ግድብ የሚገባውን ደለል መከላከል ከተቻለ የአገልግሎት ዕድሜውን 375 ዓመታት ማድረስ እንደሚቻልም ይታመናል። ታላቁ የኢትዮጵያ...ገቢ እንደሚኖረው ይታመናል። አካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፈቃዱ በየነ በበኩላቸው የታላቁ...
እንደሚያስገድዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በአሜሪካ መንግስት የተላለፈውን ውሳኔ በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የኢትዮጵያ...ውሳኔ ነውም ሲል አስገንዝቧል። ይህን መሰል ጫናዎች ከቀጠሉ ለዘመናት የቆየውን የኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነቶች የሚጎዳ በመሆኑ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
በበኩላቸው፤ ሠራዊቱ የጦር ጀግኖችን ብቻ ሳይሆን የበርካታ ሙያ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያውያንን የሚያፈራ ተቋም እንደሆነ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...በተጨማሪ ራዕያቸውን ማሳካት እንደሚችሉ ኮሎኔል ታዬ ለወጣቶቹ ገልጸዋል፡፡ የክልሉ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባላት ለወጣቶቹ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
ፓርቲዎች እኩል እድል ሊሰጡ እንደሚገባ ተጠቆመ። ጋዜጠኞችም ገለልተኛ ሆነው በመስራት ሙያዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል። የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙሃንም በስራቸው ያሉ ጋዜጠኞችን አቅም ለማሳደግ በስልጠናና ሌሎች አማራጮችን በመጠቀም መስራት ይኖርባቸዋል ብለዋል።...
Showing 22,901 to 22,920 of 34,258 entries.