Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
የጤና ባለሙያዎችን በማፍራት የእናቶችና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ከመቀነስ አንጻር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድርሻ የላቀ መሆኑን የኢትዮጵያ...ተሟጋቾች" በሚል መሪ ቃል ማህበሩ 27ኛውን አለም አቀፍ የሚድዋይፍ እለት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ዝግጅት አክብሯል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
አባቶቻችን ጠላትን ድል የነሱት በአንድነት ለአንድነት ለመዋደቅ ቆርጠው ስለዘመቱና ስለተዋጉ ነው' የሚል ሀሳባቸውንም ነው የሰጡት። የኢትዮጵያ...ወጣቶቹ፤ ጀግኖች አባቶች ያስረከቡትን የአገር አንድነት ማስቀጠል እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል። ወጣት የህይስ ቀለመወርቅ "እኛ...
ድጋፍ የተገኘ እንደሆነ ተገልጿል። ነገር ግን ''ለመደበኛ ወጪ የምትበደረው ገንዘብ ከካፒታል ወጪ መብለጥ የለበትም'' ከሚለው የኢትዮጵያ...በመሆኑ የገቢዎች፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዝርዝር እንዲያየው የምክር ቤቱ አባላት አሳስበዋል። በተጨማሪም ምክር ቤቱ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
የምትወዳደርባቸውን ዘርፎች በማብዛት የወርቅ ሜዳሊያዎችን ለማምጣት ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ነው ያሉት። "የእናንተ ማሽነፍ የኢትዮጵያ...እንዲጽፉም የአደራ መልዕክት አስተላልፈዋል። "ብዙ ሆናችሁ እንደ አንድ ለጋራ ድል መሰለፍ አለባችሁ" ሲሉም ነው የገለጹት።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
በአውሮፓ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበራት ዛሬ ባወጡት መግለጫ የአፍሪካ ህብረትና የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አሸባሪው...መማገዱን እንዲሁም በከፈተው ጦርነት ምክንያት የትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ እርዳታ እንዳያገኝ ማድረጉን ነው የጠቀሰው። በአውሮፓ የሚገኙ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
እንደሚገባ ተመላከተ። የጌዲኦ ተፈጥሯዊና ባህላዊ መልከዓ ምድር ቅርስን ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ባለሙያዎች ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ...በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንሰና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው።...
መስከረም 27/2014 (ኢዜአ) በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማሰባሰብ ዓላማ ያደረገው የፋሲል ከነማና የኢትዮጵያ...በመታደም ጨዋታውን የተመለከቱ ደጋፊዎችን አመስግኖ፤ ሌሎች የእግር ኳስ ክለቦችም በመሰል የበጎ ተግባር ዓላማ እንዲሳተፉ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
ውስጥ ለመተካት በሚደረገው ጥረት የህብረት ስራ ማህበራትና ዩኒየኖች ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ ለማስቻል ፍኖተ ካርታ እያዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ...ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የህብረት ስራ ማህበራትና ዩኒየኖች ገንቢ ሚና እየተጫወቱ መሆናቸውን...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
ኢዜአ) የተዛቡ የታሪክ ትርክቶችን በማስተካከል የኢትዮጵያን መፃኢ ጉዞ የተሻለ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የታሪክ ምሁራን ገለጹ። የኢትዮጵያ...የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል የታሪክና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ረዳት ፕሮፌሰሩ አብዱ መሃመድም፤በተዛቡ ትርክቶች ሳቢያ...
በአካባቢያቸው የሚንቀሳቀሱ ፀረ-ሰላምና ፀረ-ህዝብ ታጣቂ ቡድኖችን ከፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ከመታገልና ሰላምን ከማስጠበቅ ባለፈ የኢትዮጵያ...ጎን በመሰለፍ አገርን ከሽብርተኞች ከማዳን ባሻገር በክልሉ ያሉ ዘራፊዎችንና ህዝብን የሚያፈናቅሉ ሽፍቶችን ለህግ እያቀረብን...
የነበረውን ምስል በብዙዎች ውግዘት ምክንያት ከገጹ ላይ ቢያነሳውም እውነታው አሁንም መሬት ላይ አለ ብለዋል። ሰብአዊነትን በማስቀደም የኢትዮጵያ...አመለካከት ስለመስፈኑ ማሳያ ነው ብለዋል። የአሜሪካም ሆነ የካናዳ መንግስታት አሸባሪ ካሏቸው ድርጅቶች ጋር እንደማይደራደሩ...
የደረሰበት ደረጃ እንዲደርስ ሙሉ ጊዜያቸውና ጉልበታቸውን በመስጠት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ምሁር እንደነበሩም መስክረዋል። የኢትዮጵያ...ሰሜን ምዕራብ ዩኒቨርሲቲ በ1966 ተቀብለዋል። የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ከእንግሊዙ ማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ በ1971 የተቀበሉ ሲሆን...
ስትራቴጂ ትምህርት ቁልፍ ሚና እንዳለው ገልጸዋል። የአገር መከላከያ ሰራዊት ከብሔርና የፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ መሆኑን በማንሳት የኢትዮጵያ...መፍታትና መከላከል የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷቸዋል ብለዋል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፤...
ታህሳስ 20/2015(ኢዜአ) ህብረተሰቡ የኮቪድ-19 ክትባትን በአግባቡ በመውሰድ ሥርጭቱን መግታት እንዳለበት የኢትዮጵያ የሕክምና...ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ በአብዛኛው የኮቪድ-19 ምልክት እያሳየ መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በቅርቡ መናገሩ ይታወሳል።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
በአማራና አፋር ክልሎች ወረራ በመፈጸም ንጹሃንን እየገደለ ሀብት እየዘረፈና እያወደመ ነው። ይሄንን እኩይ ተግባሩን በቃህ ያሉት የኢትዮጵያ...ከባድ ምት የሃያ አምስቱን ጓደኞቹን አምስት መሳሪያ ይዞ እጁን ለመከላከያ ሰራዊት መስጠቱን ይናገራል። በመቀሌ አቅራቢያ ኩኻ...
አገልግሎትን ጨምሮ የጤና ተቋማት፣ የባንክ አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ቤቶችና ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዳግም ስራ ጀምረዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ሂሳቡ ወደ ሲስተም ከገባ በኋላ ደንበኞች ገንዘብ ወጭን ጨምሮ ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን እንደሚያገኙ ተናግረዋል። በመሆኑም...
ያሉት ሚኒስትሯ፤ መንግስት የህዝቡን የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ እንደሚመልስም የባሌው መንገድ ማሳያ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...በባሌ አካባቢ እየተካሄዱ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶችን የሚከታተል ቢሮም ሮቤ ላይ መከፈቱን ጠቁመዋል። ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ...
መሪዎች በቅርበት እየተወያዩ የአጭርና የረዥም ጊዜ መፍትሔዎችን ለማምጣት መወሰናቸውንም ነው ሚኒስትር ዴኤታው የገለጹት፡፡ በጉባኤው የኢትዮጵያ...ያለውን ችግር በአፍሪካ ህበረት ጥላ ስር በሰላማዊ አማራጭ ለመፍታት ያሳየውን ቁርጠኝነት ኢጋድ ማድነቁንም ተናግረዋል፡፡ ኢጋድ...
በኢንዱስትሪ ፓርክ ደረጃ የሚሰራ ወጪ ቆጣቢ የመስሪያ ቦታ ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ነው። የተመረጡ ኢንተርፕራይዞችም ምርቶቻቸውን በተለያዩ አማራጮች ለዓለም አቀፍና ለሀገር ውስጥ ተጠቃሚዎች እያስተዋወቁ ነው።...
የሚተገበር መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...የሚገልጽ መለያ ስቲከር ማዘጋጀትና ለነዳጅ አቅራቢዎች ስለ ድጎማ ትግበራው የግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራት መከናወናቸውም ተገልጿል።...
Showing 22,881 to 22,900 of 34,258 entries.