Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 28, 2026 9:54 AM
የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ሽመልስ ኃይሉ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስጠበቅ የሚደረጉ ጥረቶችን ከታሪካዊ፣ ጂኦፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዳራዎች አንፃር የተቃኘ ነው።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 2, 2026 11:34 AM
ለጎረቤት፣ ለአፍሪካና ለዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች በመስጠት የሚሻገር ነው። በዚህም ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ ያላት የኢትዮጵያ...ትብብር መስኮች ውጤታማ ስራ እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል። አርሜኒያ ቀጣይ በምትጀምረው የአፍሪካ ሀገራት ነጻ የትምህርት ዕድል...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 24, 2026 10:27 AM
ሃሳቦች እንዲተገበሩና ስልጡን የፖለቲካ ባህል እንዲገነባ የሲቪክ ማህበራት ተቋማዊና ሙያዊ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ...የትብብርና ቅንጅት መድረክ ሀገራዊ ዲሞክራሲን በትብብርና በጋራ ለመገንባት ትልቅ አቅም የሚፈጥር መድረክ መሆኑንም ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 18, 2026 7:22 PM
ተሻለ ነገ የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን በነፃነት በማንጸባረቅ እየተመካከሩ መሆናቸውን ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ። ዋናው የኢትዮጵያ...ያለአንዳች ጣልቃ ገብነት ሀሳባቸውን በነጻነት በማንጸባረቅ ለኢትዮጵያ የሚበጁ ምክረ ሀሳቦችን እያቀረቡ እንደሚገኙ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 25, 2026 6:31 PM
የውስጥ ገቢ አስፈላጊ የሆኑ መድሃኒቶችና የህክምና ግብዓቶች ግዥ የመፈጸም አቅማቸው እየጎለበተ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ውስጥ መድኃኒት አምራቾች ጥራታቸውንና አቅማቸውን እንዲያሳድጉ የጤና ሚኒስቴር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 21, 2026 4:15 PM
የብዝሃ ሕይወትና ሥነ-ምኅዳር ደኅንነት በማስጠበቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እያስገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ...ጥረት ሀገሪቱ የተፈጥሮ ጸጋዎቿን ጠብቃ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ብሩህ ጉዞ ጠንካራ እና አዲስ መሰረት ጥሏል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 24, 2026 5:47 PM
ድል መታሰቢያ ውስጥ በክብር እንዲያርፍ የተወሰነለትን የሕዳሴ ዋንጫ ለአድዋ ድል መታሰቢያ አስረከቧል። የሕዳሴ ዋንጫ ለታላቁ የኢትዮጵያ...2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሆሳእና ከተማ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ በተከበረው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 21, 2026 6:02 PM
ጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት በሚያስችሉ አጀንዳዎች በሠለጠነ መንገድ ምክክር እያደረግን እንገኛለን ሲሉ ተመካካሪዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...አካባቢ የመጡ ዜጎች እርስ በእርስ በደንብ እንዲተዋወቁ እንዳገዛቸው ገልጸዋል። አራት ሺህ ተመካካሪዎች እየተሳተፉበት የሚገኘው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 9, 2026 2:18 PM
ስትራቴጂክ ዕቅድ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ተልዕኳችንን በገለልተኝነትና በተጠያቂነት ለማከናወን ዳግም ቃል የምንገባበት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ...ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 28, 2026 7:32 PM
2018 (ኢዜአ)፦የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለምግብ ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ...ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Aug 22, 2026 3:00 PM
ተወካዮች ምክር ቤት በወጣው አዋጅ ቁጥር 1265/2014 መሠረት ራሱን የቻለ እና ገለልተኛ የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ በተቋቋመው የኢትዮጵያ...የትናንት ታሪካዊ ስብራቶችን በማከም ለቀጣዩ ትውልድ ሰላሟ የተጠበቀ እና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ሀገር ማስረከብ በመሆኑ፣ መላው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 23, 2026 11:38 AM
መተማ፣ ነሐሴ17/2018 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስኬት መጠናቀቅ በመደማመጥና መግባባት ችግሮችን በራስ...ሃላፊነት አለብን ሲሉም አስገንዝበዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ትናንት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 23, 2026 12:02 PM
ፖለቲካ (7).jpg መተማ፣ ነሐሴ17/2018 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስኬት መጠናቀቅ በመደማመጥና መግባባት...ሃላፊነት አለብን ሲሉም አስገንዝበዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ትናንት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 8, 2026 1:03 PM
በጀት ዓመት በተከናወኑት ሥራዎች ከ4 ነጥብ 44 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ...የቱሪዝምና ሌሎች የኢንቨስትመንት አማራጮች ምቹ በማድረግ ለዘርፉ መጠናከር የክልሉ መንግሥት በትኩረት እንደሚሠራ ነው ያረጋገጡት።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 6, 2026 10:01 AM
የምትመች ሀገርን በመገንባት ረገድ ያላቸውን ሚና በአግባቡ እንደሚወጡ እምነታቸውን ገልጸዋል። በኮሚሽኑ ለውይይት የተለዩ አጀንዳዎች የኢትዮጵያ...ስኬት እንደሚያጎላው ጠቁመዋል። ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ባለው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 9, 2026 12:23 PM
ምክር5 (5).jpg አዲስ አበባ፤ነሐሴ 3/2018 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለሀገሪቱ የረጅም ጊዜ ችግሮች ኢትዮጵያዊ...የሆነ ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት የሚያስችል ታሪካዊ መድረክ መሆኑን ተመካካሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 12, 2026 9:23 PM
ፍልሰት ምክንያት በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ ዜጎች ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲቀላቀሉ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሰብዓዊ መብትና ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው የማቀላቀሉ ሥራ በተቀናጀ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑንም ኮሚሽነሩ አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Oct 14, 2026 1:17 PM
ለማሳደግና የህብረተሰቡን ህይወት ለመለወጥ ይበልጥ መትጋት እንደሚገባቸው የግብርና ሚኒስቴር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የኢትዮጵያ...ገልጸዋል፡፡ የግብርና ምርምር ማዕከላት ምርታማነትን ለማሳደግና የህብረተሰቡን ህይወት ለመለወጥ በጋራ እንዲሰሩም አሳስበዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 7, 2026 11:22 AM
የማይበገሩ እና ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን ለማላመድና ለማስፋፋት በተከናወኑ ተግባራት ውጤት መገኘቱን የኢትዮጵያ...የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን በዘርፉ ከፍታዋን የሚመጥኑ እመርታዊ ለውጦች ተመዝግበዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 28, 2026 8:21 PM
ጥናትና ምርምር ከኢትዮጵያ በውሰት ወስዳቸው የቆዩ ከ800 በላይ የሚሆኑ ቅሪተ አካላትን ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስረከበች። የኢትዮጵያ...ቀዳሚ ስፍራ እንድትይዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ገልጸዋል። አሁንም የፈረንሳይ አርኪኦሎጂና ፓሊዮንቶሎጂ ጥናት ተቋም እና...
Showing 22,761 to 22,780 of 34,936 entries.