Web Content Article · By Senait Temesgen On Aug 27, 2024 4:45 PM
የሚሰራው ስራ ውጤት እያመጣ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። እ.ኤ.አ ከ2021 እስከ 2026 እየተተገበረ የሚገኘው 'የኢትዮጵያ...መከናወኑን አስታውሰው፤ በፕሮግራሙም ከ10 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናግረዋል። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 29, 2024 8:36 PM
300 ቀበሌዎች ባህላዊ ፍርድ ቤቶች መቋቋማቸውን ገልጸው በቀጣይ ተግባሩ በሁሉም ቀበሌዎች እንደሚስፋፋም ገልጸዋል። በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ...ጉዳዮችን የሚመለከቱ መሆኑን አስረድተዋል። ይህንንም ክፍተት ለመሙላትና በጥናት ለመመለስ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጥናት ተደርጎ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Oct 30, 2024 12:08 PM
ለማድረግ እና በሁሉም ደረጃዎች የሚሰጡ ውሳኔዎች አሳታፊ እንዲሆኑ አበክራ እየሰራች ነው ብለዋል። ከዚህ አንጻር ዩኤን ውመን የኢትዮጵያ...ዩኤን ውመን ኢትዮጵያ ሁሉን አካታች እድገት እና ዘላቂ ልማትን የጀመረችውን ጉዞ ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን አመልክተዋል። የድርጅቱ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 11, 2024 8:49 AM
ccc (20).jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 1/2017 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ከ20 በታች ብሔራዊ ቡድን በ24ኛው የአፍሪካ ዋንጫ...ዛሬ ያደርጋል። የሁለቱ አገራት ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት በአዛም ኮምሌክስ ስታዲየም ይከናወናል። በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራው...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 11, 2024 7:39 PM
መሆኑን ጠቅሰው ለተሰጣቸው እውቅናም አመስግነዋል። በታማኝነት ግብር በመክፈል በተከታታይ ዓመታት የፕላቲኒየም ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ...ብለዋል። በሀዋሳ ኢንዱሰትሪ ፓርክ በጨርጨርቅ ኢንዱስትሪ ምርት ላይ ተሰማርቶ የሚገኘው ኢንዱጅን ድርጅት ተወካይ ላሳንታ ሳምራሊኔ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Oct 5, 2024 1:06 PM
ልማት እየተመዘገቡ ያሉ ለውጦችን በማጠናከር የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በሚደረገው ጥረት ቅንጅታዊ ጥረት አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ...ተማሪዎች ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉ ትምህርት ቤቶችን ሳቢና ምቹ የማድረግ ጥረቱ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ተመላክቷል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Oct 9, 2024 3:21 PM
29/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆና አካባቢው የተከሰቱ የሥነ-ምድር አደጋዎች የጎላ ጉዳት ያደረሱበት ዘመን እንደሌለ የኢትዮጵያ...በ1960 በቺሊ የተከሰተውና በሬክተር ስኬል 9 ነጥብ 5 የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ በምድር ላይ የከፋውና ከፍተኛው ነው። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 26, 2024 5:51 PM
የሚከበረው የመስቀል በዓል ባህላዊ ትዕይንትና ሕብረብሔራዊ አንድነትና አብሮነት ጎልተው የሚታዩበት የጋራ በዓል መሆኑን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ በሙሉ ልብ መነሳሳትና ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል። የባህልና ስፖርት...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Oct 10, 2024 11:02 AM
በሚቀጥሉት 10 ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ...ደቡብ ምዕራብ እና ሰሜን ሸዋ (ሰላሌ)፤ አዲስ አበባ፤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዞኖች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሊኖር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 10, 2024 3:44 PM
ዶ/ር) በተገኙበት በሳይንስ ሙዚየም ተካሂዷል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በዚሁ ሁነት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያ...ቀጣና የትግበራ ሂደት በቀዳሚነት ወደ ግብይት ከሚገቡ ምርቶች መካከል ቡናን ቀዳሚ የሚያደርገው መሆኑን ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 10, 2024 6:29 PM
የቡና ምርትና ምርታማነትን በማስፋት እንዲሁም በምርቱ ላይ እሴት በመጨመር የዘርፉ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰሩ የኢትዮጵያ...የኢኮኖሚያችን ዋልታ በሆነው የቡና ልማት 1 ሚሊየን ቶን የማምረት ግባችንን በመምታት አንፀባራቂ እድገት አሳይተናልም ነው ያሉት። ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 19, 2024 8:07 PM
የሚያጠናከር ተግባር መሆኑን አንስተዋል። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለሰ መኮንን (ዶ/ር)፤ ጃፓን ግብርናን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች የኢትዮጵያ...የሩዝ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያደርገውን ድጋፍ ጨምሮ በዘጠኝ ፕሮጀክቶች ላይ ተሳትፎ እያደረገ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 16, 2024 7:22 PM
የፎረንሲክ ምርመራና ምርምር ልህቀት ማዕከል አስተማማኝ ሰላምና ፍትህ ለማስፈን ለሚከናወኑ ስራዎች ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር መሆኑን የኢትዮጵያ...(ዲኤንኤ) ዲጂታል ፎረንሲክ፤ ስውር አሻራና ሌሎች ከፎረንሲክ ጋር የተያያዙ የምርመራና ምርምር ስራዎች የሚከናወኑበት ነው፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 14, 2024 12:40 PM
በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የተጀመሩ ስራዎች መሬት የሚይዙበት ወሳኝ ወቅቶች መሆናቸውንም ጠቁመዋል፡፡ በዚህም መሰረት አሁን ላይ የኢትዮጵያ...ዘርግቶ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል ብለዋል፡፡ በሌላ በኩል ባለፉት ወራት የሸቀጦች የዋጋ ሁኔታ እየተረጋጋ መምጣቱንም ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 29, 2024 6:29 PM
በቀጣይ የበቆሎ ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የታገዙ የምርምር ሥራዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ መሆኑን ገልፀዋል። የኢትዮጵያ...አንጻር ትልቅ ሚና መጫወቱን ጠቁመው፤ የበቆሎ ምርታማነት በሄክታር ከ20 ኩንታል ወደ 46 ኩንታል ከፍ ማለቱን ጠቁመዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 16, 2024 7:19 PM
የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር የአገሪቱን የቦክስ ስፖርት ለማሳደግ ፋይዳው የጎላ ነው። የአዲስ አበባ ፖሊስ ክለብና የኢትዮጵያ...ውድድሩ በአድዋ ሙዚየም መደረጉ ለአገሪቱ ገፅታ ግንባታ የራሱ አስተዋፅዖ እንዳለው ነው የገለጸው። የፌደራል ማረሚያ ቤቶችና...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 12, 2024 9:02 PM
ስርጭትን የመከላከል አቅምን ማሳደግ በሚያስችል አግባብ ሊከናወን እንደሚገባ አስገንዝበዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ የኢትዮጵያ...ውይይቱ ያሉ ችግሮችን ለመለየትና ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ የበለጠ አፅንኦት ሰጥቶ ለመስራት በማሰብ መከናወኑንም አስረድተዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 10, 2024 5:25 PM
ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ ዘርፉ ተቋማዊና ህጋዊ ትኩረት ማግኘቱ ለስራቸው ዘላቂ እድገት ጉልህ ድርሻ እንዳለው አንስተዋል። የኢትዮጵያ...ግዙፍ ምጣኔ ሃብት በፈጠሩ አገሮች ስታርት አፕ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገልጸው ይህንኑ በኢትዮጵያም ለመቃኘት እየተሰራ ነው። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 21, 2024 3:37 PM
እው (4).jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 12/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ)ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ የሚያከናውናቸውን...ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቴ አለነ ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 20, 2024 4:28 PM
ግንኙነት ወሳኝ መሆኑን አፅንኦት መስጠታቸው ይታወሳል። ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት ውድ የሆነ የህይወት መስዋእትነት በመክፈል ጭምር የኢትዮጵያ...በተለያዩ ሀገራት የነበራትን የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በምሳሌነት በማንሳት ይህን አቋሟን አሁንም አጠናክራ መቀጠሏን ጠቅሰዋል።...
Showing 22,201 to 22,220 of 34,257 entries.