Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:06 AM
የእርሻ ማሳ ባለቤት በመሆኑ በዚህ ውስጥ የመጠቃለል እድሉ አነስተኛ ነውም ብለዋል። ይህን ታሳቢ በማድረግ አነስተኛ ማሳ ያላቸው የኢትዮጵያ...ተብሏል። ትራክተሩ ሞተርና ማረሻ ያለው ሲሆን ገበሬው በበሬ ሲያርስ እርፍ እንደሚይዘው በትራክተሩም በተመሳሳይ የሚሰራ ይሆናል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 2, 2024 4:45 PM
ኢዜአ)፦ ከማዕድን ዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጅነር ሐብታሙ ተገኝ ገለጹ። የኢትዮጵያ...ያስታወቁት ፡፡ በዚህ በጀት አመት ለሰው ሀይል ግንባታና ለሌሎች ዘርፉን ለሚያሳድጉ ጉዳዮች ከፍተኛ በጀት መያዙን ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Jul 17, 2024 12:00 PM
አካላት የምክክር መድረክ መንግስታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ባለድርሻ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ...እየሰራች መሆኑን ገልፀዋል። ይህንን ጥረት ለማስቀጠል የፋይናንስ ድጋፍን ጨምሮ የአጋር አካላት ትብብር እንደሚሻ ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Jul 22, 2024 3:46 PM
የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ዝግጅት መጠናቀቁን የኮርፖርሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈደጻሚ አቶ ረሻድ ከማል መግለጻቸውም እንዲሁ፡፡ በሮም የኢትዮጵያ...ቁጠባና የብድር አገልግሎቶችና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የተገናኙ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውም ተገልጿል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 27, 2024 5:56 PM
(ኢዜአ)፦ብክለትን ለመቀነስ የተጀመረውን ንቅናቄ በማጠናከር በአካባቢ ጥበቃ ረገድ የሚፈለገውን ለውጥ ለማምጣት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...በሚል መሪ ሃሳብ ሲያካሄድ በቆየው የህዝብ ንቅናቄ ላይ ያተኮረ ውይይትና የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዛሬ በአዳማ አካሂዷል፡፡...
Web Content Article · By Taye Lema On Jun 6, 2024 9:47 AM
ethiopia.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 29/2016 (ኢዜአ) ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ23ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሶስተኛ...በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ከኢትዮጵያ ጋር ያደርጋሉ። የቤኒኑ ጂንዶ ሉዊስ የሁለቱን አገራት ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመራሉ።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 7, 2024 7:25 PM
መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ዶክተር አብርሀም በላይ፣ የኢትዮጵያ...ጀነራልና ስትራቴጂስት ከተፃፈው "Art of war" ጋር የሚስተካከል ድንቅ መጽሐፍ መሆኑም ተገልጿል። መጽሐፉ የሥነ ልቦና...
Web Content Article · By Taye Lema On Jun 9, 2024 7:11 PM
የሕግ ጥሰትና ብልሹ አሰራሮችን መቆጣጠር የሚያስችል አመራርና ኦፊሰር አባላትን ለማፍራት ለሰጠው ትኩረት ምስጋና አቅርበዋል። የኢትዮጵያ...የሆነችው አዲስ አበባ በእውቀትና ክህሎት የታነጸ ዘመናዊ የሕግና ደንብ አስከባሪ ተቋማት እንዲኖራት በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 27, 2025 5:02 PM
ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ዕድል እንደሚሰጥ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ፡፡ በየዓመቱ ህዳር 29 የሚከበረው የኢትዮጵያ...እየተሰራ መሆኑን አስረድተዋል። በሆሳዕና ከተማ የሲና አስጎብኚ ድርጅት ባለቤት ወጣት ሌሞወርቅ ሀይለማርያም በበኩሏ፤ 20ኛው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 29, 2025 3:06 PM
ወቅት፤በብዝሃነት ውበት የደመቀችው ኢትዮጵያ፣ ህብረ ብሔራዊ አብሮነትንና ጠንካራ አንድነትን እየገነባች መሆኗን ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ከንቲባዋ በመልዕክታቸው አዲስ አበባ የብዝሃነት እና የውበት ደማቅ መገለጫ፤ የሁላችንም የጋራ ቤት ናት ብለዋል፡፡ አዲስ አበባ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Nov 13, 2025 12:33 PM
ኢዜአ)፦ የግጭትና አለመግባባት ምክንያቶችን በምክክር በመፍታት ለሀገር ዘላቂ ሰላምና ብሔራዊ መግባባት በጋራ መትጋት ይገባል ሲል የኢትዮጵያ...በአርባ ምንጭ ከተማ ለሁለት ቀናት የተካሄደው 5ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቋል። በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 11, 2025 12:40 PM
መሆኑን ጠቁመዋል። የተቋሙን አሰራሮችን የማዘመን እና የደምበኞችን እርካታ ለማምጣት ቀጣይነት ያለው ስራ እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ...ሊደርሱ የሚችሉ የሳይበር ጥቃቶችና ጉዳቶችን ለመከላከል እየሰራ ያለውን ስራ ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚያስችለው ጠቅሰዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 18, 2025 1:39 PM
ሂደት ለሀገር ዘላቂ ሰላም ሁነኛ መፍትሄ በመሆኑ ለስኬታማነቱ የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ አንስተው በምክክሩ የሚታሰበው ስኬት እንዲመጣ ሁላችንም የድርሻችንን አስተዋጽኦ እናደርጋለን ብለዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 18, 2025 8:50 PM
በኢትዮጵያ የብዝሃ-ሕይወት ሃብቶችን ለልማት ማዋል የሚያስችሉ በርካታ የአሰራር ስርዓቶችን በመዘርጋት ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ብዝሃ ሕይወት ኢኒስቲትዩት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢኒስቲትዩት የብዝሃ-ሕይወት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Oct 21, 2025 7:44 PM
ምርትና ምርታማነት ማሳደግና የቡና መረጃዎችን ዘመኑን በዋጀ አግባብ ለማደራጀት የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የመረጃ መሰብሰቢያ ዘመናዊ ስልኮችንና ለቡና ጉንደላ የሚያገለግሉ ግብአቶችን ዛሬ ለክልሎች አስረክቧል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 3, 2025 5:10 PM
ያስችላል ብለዋል። ኢትዮጵያ በቀጣይም ተፈጥሮ ተኮር ቱሪዝምን የበለጠ ለማስፋት በትኩረት እንደምትሰራ ተናግረዋል፡። በተለይም ታላቁ የኢትዮጵያ...በሃገር በቀል ዕውቀት ቁጥራቸው እንዲጨምር ማድረግ መቻሉን እና ይህንንም ልምዷን ለሌሎች ሃገራት ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 19, 2025 1:26 PM
2017(ኢዜአ)፡- በበጀት ዓመቱ በ170 ሚሊዮን ብር በጀት የቡና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ ግብአቶችን ማሟላቱን የኢትዮጵያ...የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 15, 2025 9:20 PM
6/2017 (ኢዜአ)--የጤና ጉዳት የሚያስከትል አዮዲን ያልተቀላቀለበት የገበታ ጨው በህገወጥ መንገድ ሲመረት ተገኝቶ መያዙን የኢትዮጵያ...ጤናና ጤናነክ ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣንና ከተለያዩ የጸጥታ አካላት ጋር ተቀናጅቶ ባደረገው ክትትል መሆኑም ተገልጿል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 27, 2025 8:22 PM
ግልጽነት እና የሀብት ብክነትን ማስቀረት መቻሉንም ተናግረዋል፡፡ የፋይናንስ ስርዓቱ እና የህዝብ አገልግሎቱ ዲጂታላይዝ በመደረጉ የኢትዮጵያ...፡፡ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የግዥ ስርዓቱን ለማዘመን ዛሬ ይፋ ያደረገው የኤሌክትሮኒክ ትምህርት መስጫ መተግበሪያ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Apr 6, 2025 2:10 PM
በበኩላቸው፥ በደም እጦት ምክንያት የሚጠፋውን ህይወት ለመታደግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ብለዋል። በመሆኑም እያጋጠመ ያለውን የደም አቅርቦት ችግር ለማቃለል የሁሉም ህብረተሰብ ድጋፍና ትብብር እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል።...
Showing 21,841 to 21,860 of 34,255 entries.