Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
አብሮነቱን በማጠናከርና ለይቅርታ ዝግጁ በመሆን በአዲሱ ዓመት ከችግርና ከፈተና የተላቀቀች አገርን ማየት ያስፈልጋል ሲሉም አሳስበዋል። የኢትዮጵያ...የኖሩበትን ዘመን በፍቅር፣ በይቅርታ፣ በመረዳዳትና በአብሮነት ሲያሳልፉ ፈጣሪም የሚመጣውን አዲስ ዘመን ይባርካል" ያሉት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ እየተከተለ ያለው አካሄድ በሀገር ውስጥ ያለውን እውነታ ያላገናዘበ መሆኑን የኢትዮጵያ...ጉዳዩ ከሰብዓዊ መብት ጉዳይነት ያለፈ ሆኖ አግኝተነዋል፤" ሲሉ ገልጸዋል። የአሀዱ ሬዲዩና ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
(ኢዜአ) የመድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች አቅርቦት እጥረት በህክምና አገልግሎት ላይ ማነቆ መሆኑን የጤና ተቋማት ገለጹ። የኢትዮጵያ...መጠን አነስተኛ መሆኑን ነው የገለጹት። ኤጀንሲው ላይ ከፍተኛ ጫና ያለ በመሆኑ በመንግስት በኩል ድጋፍ ሊደረግ ይገባል ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:09 PM
በግልጽ ንግግር ከተደረገባቸው መስኮች መሆናቸውን ጨምረዋል። ከአገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር የተደረጉ የሁለትዮሽ ውይይቶች የኢትዮጵያ...ጨምሮ በተለያዩ የመረጃ አማራጮች "የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ለማስረዳት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ውጤታማ ናቸው" ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:10 PM
ወቅት የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የሀገር ህልውና እና ብሔራዊ ጥቅም መጠበቅ ቀዳሚ ስራቸው ሊሆን እንደሚገባ አያጠያይቅም፡፡ የኢትዮጵያ...እየሰራ ነው ብለዋል፡፡ ከ85 በመቶ በላይ የሚሆኑት የጣቢያው ዝግጅቶች አገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መሆናቸውንም ገልጸዋል፡፡...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
የውጭ ጠላቶች ሉዓላዊነቷን ለመሸራረፍ በጋራ መሰለፋቸውን አስረድተዋል። ይህንን ተከትሎ የውጭ ወራሪ ኃይሎችን በመመከት ረገድ የኢትዮጵያ...የሃይማኖት መሪዎችም ህዝባቸውንና ሀገራቸውን የመጠበቅ ኃላፊነታቸውን በብቃት እንደተወጡ ያሳዩበት መሆኑን ነው አባ ቃለጽድቅ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
እና በህዝብ ደህንነት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት በዘላቂነት ለመከላከል የተጀመረው የቅንጅት ስራ አበረታች ውጤት እያስገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ...ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና ከፍትህ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
አዲስ አበባ ጳጉሜን 1/2010 የኢትዮጵያ ቼስ ፌዴሬሽን ኢትዮጵያ በ43ኛው የቼስ ኦሎምፒያድ እንድትሳተፍ አስፈላጊውን ጥረት እያደረገ...መላክ፤ በወንዶች ብርሃኔ ገብረሚካኤል፣ ግሩም ተክለወልድ፣ ሐፍቶም ገብረመድህን፣ አቤል ማቲዎስና አይዳኙም ግዛቸው ተመርጠዋል።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
የተገለፀው የኢትዮጵያን የዱር እንስሳት ሃብት፣ ልማትና ጥበቃን በተመለከተ ዛሬ በተካሄደው የባለድርሻ አካላት ውይይት ላይ ነው። የኢትዮጵያ...ተጋርጦበታል። ለአደጋው በምክንያቶች ከተጠቀሱት መካከል አንዱ በአገሪቱ ያለው የመሬት አጠቃቀም ችግር ነው ተብሏል። ጽሁፉን...
ጽህፈት ቤት 'አዲስ ወግ' በሚል ርዕስ የአንድ ዓመት የለውጥ ሂደትን የሚገመግም የውይይት መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ 'የኢትዮጵያ...የዴሞክራሲ ጉዞ፣ ታሪካዊ ዳራና ወቅታዊ ተግዳሮቶች'፣ 'የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:24 PM
ሰራተኛ ደመወዙን በንግድ ባንክ በኩል እንዲከፈለው መደረጉ እንዲቆጥብ ረድተቶታል ያሉት ደግሞ በውይይት መድረኩ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ...ያሉት አቶ ኤፍሬም፣ አሁንም በክልሉ ያለውን የኢንቨስትመንት መስፋፋት ለመደገፍ ከዚህ በላይ መቆጠብ ይጠበቅበታል ብለዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሠላማዊና የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶችን ያማከለ እንዲሆን ሲቪክ ማህበራት ወሳኝ ሚና እንደሚኖራቸውም ተገልጿል። የኢትዮጵያ...አካባቢው ለሚኖሩ ሲቪክ ማህበራት ስለምርጫውና ዜጎች ሰብዓዊ መብት አያያዝ በማስመልክት ሥልጠና እየሰጠ ነው። በሥልጠናውመድረክ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
፣ ነሃሴ 19-2013 (ኢዜአ) በአገር ሕልውና ትግል ውስጥ ምሁራን የአርበኝነት መንፈስ ተላብሰው ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የኢትዮጵያ...ሥርዓት ግንባታ ጉልህ ሚና እንደነበራቸው ገልጸው፤ ኢትዮጵያ ለገጠማት አሁናዊ ፈተናም የእነርሱ ልዩ ጥረት እንደሚሻ አንስተዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
አብርሃም መብራቱ ጥሪ ያደረጉት ከሴራሊዮን ጋር ጳጉሜ 4 ቀን 2010 ዓ.ም ላለባቸው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ መሆኑን የኢትዮጵያ...እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ለ2019 ለአፍሪካ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:49 AM
ውይይቱ ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲካሄድ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል። ኮሚቴው በቅርቡ በአውሮፓ ከሚገኙ የኢትዮጵያ...ሚሲዮኖች ጋር በፍራንክፈርት ስብስባ በማድረግ የእቅድ ስራ ግምገማ ማከናወኑን የገለጹት ቃል አቀባዩ፤ በአውሮፓ ከሚገኙ 13...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
አቀፍ የውጭ ገበያ ያላት ድርሻ ዝቅተኛ መሆኑን ነው የገለጹት። እ.አ.አ በ2017 ከዓለም አቀፍ የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ገቢ የኢትዮጵያ...ጠቁመዋል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች መስፋፋት፣ ለጥጥ ልማት ሊውል የሚችል 3 ሚሊዮን ሄክታር መሬትና ሌሎች እድሎችንም ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
የእኛ ናት በእሷ ላይ የሚደርስ ጥቃት በእኛ ላይ እንደደረሰ አድርገን እናየዋለን ነው" የሚሉት ብለዋል ሽሎሞ። በእስራኤል የሚገኙ የኢትዮጵያ...የሚያሳየው ነው፤ አሁንም ከእነዚህ የሸብር ስጋቶች አልተላቀቀችም" ነው ያሉት የቀድሞው የእስራኤል ፓርላማ አባል። በእስራኤል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
ጉሙዝ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ የሀገራችን አካቢዎች ንጹሃንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት ሲፈጽም ቆይቷል። በርካታ ውድመትንም ፈጽሟል። የኢትዮጵያ...ግን የዚህ አሸባሪ ቡድን ባንዳነት የበለጠ አጠነከራቸው እንጂ በጋራ እንዳይቆሙ አልገደባቸውም። ለህዝብ ሠላም ኃላፊነት የሚሠማው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
በጥናትና ምርምር የተደገፈ መረጃ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በስፋት የማሳወቅ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ። የታላቁ የኢትዮጵያ...ምሁራን ለዓለም አቀፉ ማህበረተሰብ በሚሰጡት መረጃና ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ በመሠራታቸው መሆኑንም አመልክተዋል። በዚህ ረገድ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
። ባለፉት ሁለት ዓመታት በከፍታ ዝላይና ስሉስ ዝላይ በኢትዮጵያ ነግሶ የነበረው አዲር ጉር አሰላ እየተካሄደ ባለው ስድስተኛው የኢትዮጵያ...የበላይነት ያለውና በኢትዮጵያ ክብረወሰኑም የተያዘው በአትሌት አዲር ጉር ሲሆን በአሰላ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ስድስተኛው...
Showing 21,061 to 21,080 of 34,934 entries.