Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
2020_08_roba-logistic_png.png አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 7/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ የባህርና የሎጂስቲክስ አገልግሎት...አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በተያዘው በጀት ዓመት የተጀመሩትን ፕሮጀክቶች በማጠናቀቅ የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ግንባታ ለመጀመርም አቅዷል። ...
2020_09_dr.teshome-adugna_png.png መስከረም 6/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብር ኖቶች መቀየር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ...ውጤታማ ለማድረግና በገንዘብ ዝውውር ላይ የሚወሰኑ ጉዳዮችን ለማስፈጸም ያስችላል ብለዋል፡፡ በቀጣይ አዲሱን የብር ኖት በሁሉም...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
ሲሉ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ ገለጹ። አቶ አዲሱ አረጋና የኢትዮጵያ...በመሆኑም የግንባታው ሂደት በፍጥነት እንዲጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት ስራውን በትኩረትና በቅርበት የሚያግዝ መሆኑን አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Jan 21, 2024 4:04 PM
እንቅስቃሴም መታገዝ አለባት ነው ያሉት። የባህር በር ለማግኘት በቅርቡ ከሶማሊላንድ ጋር የተደረሰውን ስምምነት በቅጡ ያልተረዱ አካላትም የኢትዮጵያ...ጥያቄና የወደብ ክፍያ ጉዳይ ከግምት ውስጥ ማስገባት እንዳለባቸው አንስተዋል። ውሃ ለቀጣናው ትስስር መሰረታዊ መሆኑን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 25, 2024 7:08 PM
ጥር 16/2016 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ የግብርና ልማት የሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ልማትና እድገትን ማፋጠን እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ምርምሮችን ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታና በግብርናው ዘርፍ ያለውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃቀም የተመለከተ ውይይት ተጀምሯል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 17, 2024 11:52 AM
ተደርጎ እየተሰራና የአየር ጸባይ ለውጥን ለመከላከል ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አይነተኛ ሚና እየተጫወተ መሆኑን በመግለጽ የኢትዮጵያ...የሚተገበሩ የኢነርጂ ልማት ፕሮጀክቶች ጋር በተያያዘ የሚታዩ ውስንነቶችን በጋራ እያስተካከሉ መሄድ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡...
Web Content Article · By Taye Lema On May 7, 2024 6:36 PM
አበባ ፤ ሚያዚያ 29 /2016 (ኢዜአ)፦የታላቁ አል-ነጃሺ 00 መንደር ጅማሮ ማብሰሪያ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ...ቱፋ ሲሆን መነሻ ሃሳቡ እስልምና በኢትዮጵያ የተጀመረበትንና የታሪኩን መነሻና መገኛ ለመጠቆም መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ፕሮጀክቱ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 14, 2024 12:27 PM
ማወያየታቸውንም አመልክተዋል። ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁ ላይ በስፋት ከተወያየ በኋላ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። በሌላ በኩል ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ...አስመልክቶ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብም ለዝርዝር ዕይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 26, 2024 3:07 PM
ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የአመራር አባላት የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎት አዳማ ቅርንጫፍና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዳማ ማሰራጫ ጣቢያን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 26, 2024 5:48 PM
(ኢዜአ)፦ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የአካል ጉዳተኞችን ፍትሀዊ የልማት ተጠቃሚነት የሚያጎለብቱ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውን የኢትዮጵያ...ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት በከተማዋ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ማድረጉን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 3, 2024 1:11 PM
ስትራቴጅክ ዕቅድ ወጥቶ እየተሰራና ውጤትም እየተመዘገበበት ነው ሲሉ ተናግረዋል። በአገራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ...ሥርዓት በመቀየር የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ አገራዊ የምግብ ዋስትና የማረጋገጥ ስራውን የሚያግዝ ነው ብለዋል። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Jan 13, 2024 3:32 PM
፤ ጥር 4/2016(ኢዜአ) ፦ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ክልሎች ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ በመጪው ሳምንት በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 11, 2024 11:29 AM
የፈጸመችው ስምምነት ለቀጣናዊ ትስስርና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ አዎንታዊ ሚና የሚጫወት መሆኑ ተገለጸ። ዛሬ በጅማ ዩኒቨርሲቲ 'የኢትዮጵያ...ብለዋል። ኢትዮጵያ የትኛውንም ሰላማዊ መንገድን ተጠቅማ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገው ጥረት ዘመኑን የዋጀ ስለመሆኑ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 11, 2024 11:41 AM
ቦንድ (1).jpg ጉጂ ፤ጥር 2/2016 (ኢዜአ) :- ከጉጂ ዞን ባለፉት ሁለት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ19...17 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለማሰባሰብ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡ ሆኖም በዞኑ ከህዳር 1 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ለታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 30, 2023 3:12 PM
አባላቶቻቸው ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረጉ መሆኑን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...በውይይቱ ከመሳተፍ ባለፈ አባላቶቻቸው ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረጉ መሆኑን አመራሮቹ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 28, 2024 9:20 AM
ኮሌጆች ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓም የስፖርት ፌስቲቫል እንደሚያካሂድ አስታውቋል። በፌስቲቫሉ ማብሰሪያ ላይ የኢትዮጵያ...ትምህርት ቤቶች በስፖርት የታነጸ ትውልድ ለማፍራት የሚያደርጉት ጥረት ስኬታማ እንዲሆን ሚኒስቴሩ ድጋፍ እንደሚያደርግ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Mar 5, 2024 5:12 PM
ማስጠበቅ የአንድ ተቋም ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑን ጠቅሰው፤ ተቋማትና ግለሰቦችም የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ሳይበር ደኅንነት ማኅበር እየሰራ ላለው በጎ ተግባር ሚኒስቴሩ የሚደግፈውና የሚያበረታታው መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 29, 2024 7:13 PM
በክህሎት ላይ የተመሠረተ የፋይናንስ አጠቃቀምን ለማሳደግ ለደንበኞች የፋይናንስ ትምህርት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...የህብረተሰብ ክፍሎች የፋይናንስ አስተዳደርና አጠቃቀም ክህሎት ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ጠቁመዋል። የማስተርካርድ ፋውንዴሽን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 16, 2024 11:54 AM
፡፡ ቢሮው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ለባለሃብቶቹ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግም አቶ ቢኒያም አረጋግጠዋል፡፡ የኢትዮጵያ...አስተባባሪ አቶ አማኑኤል ገብረስላሴ በፎረሙ ተገኝተው የሀገሪቱን የግብርና ኢንቨስትመንት የተመለከተ ጽሁፍ አቅርበዋል፡፡ በጽሁፋቸው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Apr 15, 2024 6:41 PM
በዓልን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ጎብኝዎች በዘላቂነት ለማስተዋወቅ አራት ሙዚየሞች ተመርጠው የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ...በሀረር ከተማ በድምቀት ይከበራል። የሸዋል ኢድ በዓልን ለማስተዋወቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አስመልክቶ ኢዜአ ያነጋገራቸው...
Showing 20,901 to 20,920 of 34,254 entries.