Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 11, 2023 8:26 PM
332396921_1862725887420483_712870032768375339_n.jpg አዲስ አበባ መጋቢት 2/2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ...ሪፖርት ያላቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች እስከ መጋቢት 16 ድረስ ሒሳባቸውን በታወቀ የሒሳብ ባለሙያ በማስመርመር እንዲያቀርቡ አሳሰበ።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 15, 2023 8:31 PM
የሽግግር ፍትሕ ሂደት ከታሪክ፣ ከሥነ-ልቦናና ከሃይማኖት አኳያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...መወሰኑ ከግለሰብ እስክ አገር ወሳኝ ሚና እንዳለው ጠቅሰዋል። የቀድሞ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባል ልዑል በዕደማርያም መኮንንና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 27, 2023 8:43 PM
ማድረሱንና ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ ማድረጉንም ጠቁመዋል፡፡ በቀጣይ መንግስት ይህን ለማስተካከል በትኩረት እየሰራ መሆኑን በማንሳት፡፡ የኢትዮጵያ...እያከናወነ ስለመሆኑ አብራርተውል፡፡ በበጀት ዓመቱ በአገር አቀፍ ደረጃ 320 የመንገድ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መሆኑን የገለጹት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 16, 2024 1:54 PM
የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በቅርቡ በአዲስ አበባ ታሪካዊ የሆነ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ይታወሳል። በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ...ገልጸዋል። ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት የቀጣናውን ሁለንተናዊ እድገት የሚያፋጥን ነው--...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 6, 2024 6:08 PM
ኢዜአ)፦ በጋምቤላ ክልል የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎትን ለማስፋት ለሚደረገው ጥረት ያልተቆጠበ ድጋፍ እንደሚያደረግ የኢትዮጵያ...በመተባበር ያዘጋጀውና በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት አተገባበር ላይ ያተኮረ መድረክ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 7, 2024 1:06 PM
20ኛው የአፍሪካ ባለ ልዩ ጣዕም የቡናዎች ጉባኤና ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤውና ኤግዚቢሽኑ የኢትዮጵያ...በቡናው ዘርፍ ተዋንያን መካከል የዕውቀት ሽግግር እንዲኖር ለማድረግና የጋራ መፍትሔ ለማበጀት ቁልፍ ሚና አለው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jan 18, 2024 3:15 PM
በመጥምቁ ዮሃንስ እጅ በመጠመቅ ትህትናን ያስተማረበት መሆኑን የሃይማኖት አባቶቹ ተናግረዋል። በዓሉን አስመልክቶ ኢዜአ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ...ኦርቶዶክስ ተዋህዶና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አባቶች እንዳሉት በዓሉ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 16, 2024 7:13 PM
ተሰንደው ለዕይታ ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ለአህጉር አቀፍ ድርጅት ምስረታ፣ ለጥቁር ህዝቦች ትግል ያበረከተችው አስተዋጽኦና የኢትዮጵያ...ሚኒስቴር ባለሙያዎችም ገለጻና ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በአውደ ርእዩ ላይ ሲጎበኙ ያገኘናቸው አቶ በቀለ ገዳ፤...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Mar 25, 2024 5:31 PM
የተጠበቀ የፋይናንስ ስርአት ለመዘርጋት በሚደረገው ጥረት ሁሉንም ያሳተፈ የግንዛቤ ማስፋት ስራ በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ...ውጤታማ ለማድረግ የማስተማሪያ ማኑዋል መዘጋጀቱን ጠቅሰው በቀጣይ ለሴቶችና የገጠሩ ህብረተሰብ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል ብለዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 28, 2024 1:41 PM
ዳዊት.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2016(ኢዜአ)፦ የሙዚቃ ጥበብ ከአድዋ ድል እስከ ታሪክ ዘካሪነት ትልቅ ሚና ማበርከቱን የኢትዮጵያ...ህሊና በምዕናብ እንዲሳል፣ የአድዋ ጀግኖች እንዲወሱ፣ የአድዋ ገድል እንዲዘከር በማድረግ ትልቅ ባለውለታዎች እንደሆኑ ይነሳል። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 19, 2024 3:43 PM
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ በኩመር አውላላ ስደተኞች ሳይት ከሦስት ሺህ በላይ አዲስ ከሱዳን የመጡ ስደተኞች መቀበሉን የኢትዮጵያ...ይዘው መምጣታቸውን የገለፁት ደግሞ ሳድያ አደም ናቸው። "ከዚህ በፊት በነበረን መረጃ መሰረት ሰው አክባሪና አዛኝ ልብ ያለው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
ተከትሎ መንግስት እየወሰደ ያለውን የመከላከልና የመቆጣጠር እርምጃ ለመደገፍ በቻይና በትምህርት ላይ የሚገኙ ተማሪዎች በቻይና የኢትዮጵያ...ተግባር እንዲያከናውኑ ከጎናቸው በመሆን አብረው እየሰራ የሚገኘውን በቻይና ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ማህበሩ ምስጋና አቅርበዋል። በቻይና...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃግብር የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነቱን ለማሳደግ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ተከናውኗል። "በቀጣይም በባንኩ የውጭ ምንዛሬ ለሚያካሂዱ ደንበኞቹም የሽልማት መርሃ ግብር ለማዘጋጀት እየሰራ ነው" ብለዋል።...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
ተግቶ መስራት እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ፕሮፈሰር ሂሩት ወልደማርያም ገለጹ። የመጀመሪያው የኢትዮጵያ...ኡርቃቶ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ የምክክር መድረኩ በረቂቅ ደረጃ በተዘጋጀው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 10, 2024 3:27 PM
ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና በዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት የኢትዮጵያ...ተግባራትን ለማጠናከርና ለቀጣዩ የአምስት አመት እቅድ አተገባበር የጎላ ሚና እንዳለው ጠቁመዋል። በዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Mar 5, 2024 11:10 AM
መጎሰማቸው የሚታወስ ነው። ይሄን እውን ለማድረግ በ1969 በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ ወረራ ፈጸሙ። የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ.ም የኢትዮጵያ...ጦር የእብሪተኛውን የዚያድባሬ ጦር ካራ ማራ ላይ ድል አደረገ፤ የኢትዮጵያ አሸናፊነትም...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 29, 2024 4:18 PM
03 ፈጠነ.jpg ጅማ፤ የካቲት 21/2016(ኢዜአ):-የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የአየር ትንበያ መረጃ ደረጃውን በጠበቀ...በአየር ጸባይ ለውጥ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመቋቋም አንደኛው መንገድ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ መስጠት እንደሆነ አመልክተዋል። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 29, 2024 6:27 PM
ለአንድነትና ዘላቂ ሰላም መሠረት የመጣል ግቡን እንዲያሳካ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የጌዴኦ ዞን የማህበረሰብ ተወካዮች ገለጹ። የኢትዮጵያ...ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ከተቋማቱ ጋር በትብብር መስራት ለምክክሩ ውጤታማነት ድርሻው ከፍተኛ መሆኑን አስተያየት ሰጥተዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 19, 2024 2:46 PM
xy.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 11/2016 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እያመነጨ ያለውን ገቢ በአግባቡ መሰብሰብ የሚያስችል...የሚያስችሉ የተለያዩ አሰራሮችን በመዘርጋት ገቢውን ለማሳደግ እየተሰራ ነው ብለዋል። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቀበታ በበኩላቸው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 4, 2024 6:15 PM
በማዘጋጃ ቤት ደረጃ አገልግሎት የሚሰጡ ከአንድ መቶ በላይ ከተሞች ከ400 ሚልየን ብር በላይ ገቢ እንደሚሰበሰብ መለየቱን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...እንዲጎበኙ በማድረግ እንዲሁም ስልጠና የሚያገኙበትን መንገድ በማመቻቸት ልምዳቸውን እንዲያዳብሩ እያደረገ ይገኛል ነው ያሉት፡፡...
Showing 20,761 to 20,780 of 34,934 entries.