ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

497

መጋቢት 7/2012 (ኢዜአ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው
በኮንፈረንሱ  የፌደራልና  የክልሎች ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች፣ ባለሀብቶችና ሌሎች አካላት እየተሳተፉ ነው። 

በአሁኑ ሰዓት በሃዋሳ ከተማ በሆቴልና ቱሪዝም ያሉ ምቹ ሁኔታዎችና ችግሮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።