ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወራቤ ስታዲየም ደርሰዋል

126
አዲስ አበባ የካቲት 11/2012 ( ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከስልጤ ዞን ነዋሪዎች ጋር  ለመወያየት ወራቤ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስፍራው ሲደርሱ የአገር ሽማግሌዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸውም ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም