ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጊኒ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

65
ኢዜአ ታህሳስ 29/2012 በጊኒ ከትላንት ጀምሮ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለትም የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኦቶኖም ኮናክሪ ወደብን ጨምሮ በጊኒ ዋና ከተማ ኮናክሪ የሚገኙ የልማት ቦታዎችን ጎብኝተዋል፡፡
(EBC)
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም